Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
Misraq
- Senior Member
- Posts: 17752
- Joined: 27 Sep 2009, 19:43
- Location: Zemunda
Post
by Misraq » 05 Nov 2023, 21:40
I think sister eden thinks she can outsmart Eritreans the way Meles Zenawi manuplated Beher-Behereseboch. Here, she is trying to scare them by saying if you help Fano, Fano will betray you when it reached Arat Killo. She spiced it up by telling them that We weyannes betrayed you once we piggy backed you and Oromos betrayed you in pretoria just yesterday. So Fano will betraye you too, she said
Isn't she cute?
eden wrote: ↑05 Nov 2023, 15:22
You poor
hgdefites think promoting internal conflict among the Ethiopian elites is somehow helpful to you.
You fought the Ethiopianists (mainly Amaras) using Tigrians
You fought the Tigrians using Oromos
You now thinking of fighting the Oromos using Amaras
Whoever worked with you ended up dumping you once they reach Arat Kilo and feel to have consolidated their power. Ask your self WHY this keeps happening to you? [/b]
Why not focus on promoting education, healthcare, employment, clean water, technology etc etc in our own country instead
-
Fed_Up
- Senior Member+
- Posts: 23833
- Joined: 15 Apr 2009, 10:50
Post
by Fed_Up » 05 Nov 2023, 21:48
እምስራቅ
እኔና አንተ ከሚያግባቡን ይልቅ የማይግባቡን ይበዛሉ ምክንያቱም እስስት ጸባይህ ነው:: ሆኖም ፋኖ ላይ ሲደርስ ግን እኔና አንተ አንድ ገጽ ላይ ነን:: አማራ ባለማተብ ነው:: ከአማራ ጎረቤቶቻችን ጋር በምነት አብረን እንሰራለን:: ስለዚህ ይህን አጋሜ ሽንፍላ ቱክረት አትስጠው::
ፋኖ ያሸንፋል!! ምንም ጥርጥር የለውም!!
-
almaze
- Member+
- Posts: 8814
- Joined: 15 Dec 2013, 03:38
Post
by almaze » 05 Nov 2023, 21:56
Last edited by
almaze on 05 Nov 2023, 22:05, edited 1 time in total.
-
Fed_Up
- Senior Member+
- Posts: 23833
- Joined: 15 Apr 2009, 10:50
Post
by Fed_Up » 05 Nov 2023, 22:03
almaze wrote: ↑05 Nov 2023, 21:56
Fed_Up wrote: ↑05 Nov 2023, 21:48
እምስራቅ
እኔና አንተ ከሚያግባቡን ይልቅ የማይግባቡን ይበዛሉ ምክንያቱም እስስት ጸባይህ ነው:: ሆኖም ፋኖ ላይ ሲደርስ ግን እኔና አንተ አንድ ገጽ ላይ ነን:: አማራ ባለማተብ ነው:: ከአማራ ጎረቤቶቻችን ጋር በምነት አብረን እንሰራለን:: ስለዚህ ይህን [deleted] ሽንፍላ ቱክረት አትስጠው::
ፋኖ ያሸንፋል!! ምንም ጥርጥር የለውም!!
አቤት አፈናደድ
አልሙዬ ምነው መቀናቱ ነው?
አይዞሽ እምስራቅ ወንድ ነው ሴት እይደለችም::
-
Misraq
- Senior Member
- Posts: 17752
- Joined: 27 Sep 2009, 19:43
- Location: Zemunda
Post
by Misraq » 05 Nov 2023, 23:44
Fed_Up wrote: ↑05 Nov 2023, 21:48
እምስራቅ
እኔና አንተ ከሚያግባቡን ይልቅ የማይግባቡን ይበዛሉ ምክንያቱም እስስት ጸባይህ ነው:: ሆኖም ፋኖ ላይ ሲደርስ ግን እኔና አንተ አንድ ገጽ ላይ ነን:: አማራ ባለማተብ ነው:: ከአማራ ጎረቤቶቻችን ጋር በምነት አብረን እንሰራለን:: ስለዚህ ይህን [deleted] ሽንፍላ ቱክረት አትስጠው::
ፋኖ ያሸንፋል!! ምንም ጥርጥር የለውም!!
Brother fed, ያንቺ ችግር እኮ ለሃውዜን ተደርበሽ መግባትሽ ነው፥፥ እንጂ እኔ ካንቺ ምንም ችግር የለኝም፥፥ ሃውዜን ቅዘናሙ ሲሰድበን እና ለአብይ ሲያሽቃብጥ አንቺ እሱን እንደማስተካከል ስንገስጸው ትገቢያለሽ፥፥ ከዛ ውጭ ግን ፋይን ነሽ፥፥ ዶንት ቴክ ኢት ፐርሶናል፥፥ የኤርትራ መንግስት ወዳጃችን ነው፥፥ የቆዩ ቅሬታዎች ቢኖሩም ዊ ሌት ኢት ጎ፥፥