Please wait, video is loading...
እምጽየአዲስ አበባው ጠቅላይ ሚኒስትር ምጡቅ ኩረጃ
ሂሂሂሂሂሂሂሂ
Re: የአዲስ አበባው ጠቅላይ ሚኒስትር ምጡቅ ኩረጃ
እንግድህ እኝህ የ7ጨ ተማሪ ናቸው ዶክተር ነኝ ብለው አጨናብሮው አገሪቷን ለእርድ እያቀረቡ ያአሉ:: እርካብና መምበራቸው እንደ ደሮ ቂጥ ጥብብብብብብብ ብላለች:: እኞችና እኞቹ ደግሞ እንደ ወፍ ቂጥ እናጠባታለን::
Re: የአዲስ አበባው ጠቅላይ ሚኒስትር ምጡቅ ኩረጃ
ሰውዬው እልም ያለ ቁጩና የበሻሻ መናጢ ዱርዬ ነው።
Re: የአዲስ አበባው ጠቅላይ ሚኒስትር ምጡቅ ኩረጃ
Abiy's plagiarizim of the Ugandan lady's silly notions about credit shows the man has no understanding of what rich and poor is. People in the west borrow because most of them have the ability to pay back their debts. Otherwise, no one would lend them money for free. People live in the houses, drive the cars, and use the I-phones that they bought on credit. And most of them eventually own what they acquired on credit. Most people in Ethiopia live from hand to mouth and over 20% are near starvation. Yet Abiy thinks his people should not be characterized as poor. I feel sorry for Ethiopians to have such a moron for a leader
Last edited by sesame on 04 Nov 2023, 12:47, edited 1 time in total.
Re: የአዲስ አበባው ጠቅላይ ሚኒስትር ምጡቅ ኩረጃ
አይደለም የጮሌው በሸሻዊ ንግግሮች ኤሬቻም ኩረጃ ነው፤ ጨፌም ኩረጃ ነው፤ ገዳም ኩረጃ ነው ። ገዳ የሚለው ቃል ኦሮሞኛ አይደለም፣ በኦሮሞኛ ትርጉም የለውም ። ኤሬቻም ጨፌም ከሴም ሕዝቦች የተኮረጁ ቃላት ናቸው ።