Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 42649
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

የዶ/ር ምህረት ደበበ ስንብት (The Death of Positive Psychology Mumbo Jumbo)

Post by Horus » 30 Oct 2023, 14:42

ያለ ፖለቲካ ብቃት በፖዘቲቭ ሳይኮሎጂ መምቦ ጀምቦ ለ5 አመት አገር ያመሰው ይሮሙማ ንፍጥ ለቅላቂ ፖለቲካ አላዋቂ አንድ Mindset የሚባልን ቁንጽል ሃሳብ ሺ ግዜ እያመነዠከ ገደል የገባው ኦቦ አቢይ ምህረት ደበበን አባረረ ። ዶ/ር ምህረት በተማረው ትምህርት አማኗኤል የአይምሮ ህሙማን ሆስፒታል ማማከር ካውንስል ማድረግ ሲገባው አለ መስኩና አለ እውቀቱ የሳይኮሎጂ መምቦ ጀምቦ ላገር መምሪያ ፖለቲካ ቲኦሪ ለማድረግ ሲሰብክ ኦሮምቹን ገደል ከተታቸው። ሌላው ቀርቶ ምህረት ትምህርቱ ፖለቲካ ሳይኮሎጂ እንኳ አይደለም፣ ኮግኒቲቭ ሳይኮሎጂ እንኳ አይደለም፣ ቢሄቪየራል ኢኮኖሚክስ (የአስተሳሰብ ስሌትና ጥበብ) እንኳ አይደለም። አሁን ላይ ግ ን አቢይ መሽቶበታል፤ የተጠላ ና የተናቀ ዲክታተር !

Last edited by Horus on 30 Oct 2023, 15:30, edited 2 times in total.

Wedi
Member+
Posts: 8649
Joined: 29 Jan 2020, 21:44

Re: የዶ/ር ምህረት ደበበ ስንብት (Death of Positive Psychology Mumbo Jumbo)

Post by Wedi » 30 Oct 2023, 15:02

Horus wrote:
30 Oct 2023, 14:42
ያለ ፖለቲካ ብቃት በፖዘቲቭ ሳይኮሎጂ መምቦ ጀምቦ ለ5 አመት አገር ያመሰው ይሮሙማ ንፍጥ ለቅላቂ ፖለቲካ አላዋቂ አንድ Mindset የሚባልን ቁንጽል ሃሳብ ሺ ግዜ እያመነዠከ ገደል የገባው ኦቦ አቢይ ምህረት ደበበን አባረረ ። ዶ/ር ምህረት በተማረው ትምህርት አማኗኤል የአይምሮ ህሙማን ሆስፒታል ማማከር ካውንስል ማድረግ ሲገባው አለ መስኩና አለ እውቀቱ የሳይኮሎጂ መምብ ጀምቦ ላገር መምሪያ ፖለቲካ ቲኦሪ ለማድረግ ሲሰብክ ኦሮምቹን ገደል ከተታቸው። ሌላው ቀርቶ ምህረት ትምህርቱ ፖለቲካ ሳይኮሎጂ እንኳ አይደለም፣ ኮግኒቲቭ ሳይኮሎጂ እንኳ አይደለም፣ ቢሄቪየራል ኢኮኖሚክስ (የአስተሳሰብ ስሌትና ጥበብ) እንኳ አይደለም። አሁን ላይ ግ ን አቢይ መሽቶበታል፤ የተጠላ ና የተናቀ ዲክታተር !

Horus እውነት ተባረረ ይህ ውታፍ ነቃይ?

እጅግ አሳፋሪ ሰው ነው


Wedi
Member+
Posts: 8649
Joined: 29 Jan 2020, 21:44

Re: የዶ/ር ምህረት ደበበ ስንብት (The Death of Positive Psychology Mumbo Jumbo)

Post by Wedi » 30 Oct 2023, 15:43

Horus ለመረጃው አመሰግናለሁ፡፡

አብይ አህመድ ምናልባት ለዶር ምህርት ደበበ ሌላ ስልታን ሊሰጠው አስቦ ይሆናል

Please wait, video is loading...

Horus
Senior Member+
Posts: 42649
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የዶ/ር ምህረት ደበበ ስንብት (The Death of Positive Psychology Mumbo Jumbo)

Post by Horus » 30 Oct 2023, 15:52

Wedi wrote:
30 Oct 2023, 15:43
Horus ለመረጃው አመሰግናለሁ፡፡

አብይ አህመድ ምናልባት ለዶር ምህርት ደበበ ሌላ ስልታን ሊሰጠው አስቦ ይሆናል

Please wait, video is loading...
እኔ እንዲያውም ምህረት ባንዳንድ ነገሮች ላይ ካቢይ ጋር የተለየ ነው የሚመስለኝ ። በመሰረቱ ፖዘቲቭ ሳይኮሎጂ በሃርሞኒና በስምምነት ላይ የሚያጠነጥን ቲኦሪ ነው እንጂ በግጭት፣ ኮንፍሊክትና ጥላቻ የሚተገበር ቲኦሪ አይደለም ። አቢይ አሁን ላይ የሚፈልገው ሰው አይደለም ። ለዛሬ ጭንቀቱ አቢይ የሚፈልገው ጭፍን ተናዳፊ፣ ታዛዥ ታማኝ ካድሬዎችን ነው፤ የተወጠረ መንግስት ስለሆነ ። ከዚህ በኋላ ለደበበ የሚስማማ ስራ ያለ አይመስለኝ ።

Post Reply