አንድ፣
የብሄር ጥያቄ ፈርሷል!
ሁለት፤
በትግሬ የተሸከፈው የጎሳ ቅራቅምቦ ፈርሷል!
ሶስት፣
በኦሮሞ ሊሸከፍ የተሞከረው የጎሳ ቅራቅምቦ ገና ሳይጋገር ሊጥ ሆኖዋል!
አራት፣
በኤርትራ ትርምስ ነው!
አምስት፣
በሱዳን ትርምስ ነው!
ስድስት፣
በሱማሌ ትርምስ ነው!
ሰባት፣
የአማራ ክልል ከኦሮሞ አገዛዝ ነጻ ወጥቷል!
ስምንት፣
ከትግሬ እስከ ሃረሬ 10 ሆኑ 14 የጎሳ ክልሎች ሁሉ ትርምስና ውድቀት ላይ ናቸው !
ዘጠኝ፣
ዲክታተሩ ተጠልቷል፣ ተንቋል!
አስር፣
መንግስት መግዛት አቅቶታል!
አስራ አንድ፣
ሕዝብ አልገዛም ብሏል!
አስራ ሁለት፣
ኢትዮጵያ አብዮታዊ ሁኔታ ውስጥ ገብታለች!
የለውጥ ዘመን በርቷል !!!
ሆረስ ዐይነ ብርሃን
ፈጣሪ ፈጻሚ ነው
Re: የኢትዮጵያ እንኩሮ ወደ ምጣዱ ተመለሰ! ትርምስ የለውጥ አዋላጅ ነው!!
ትግሬዎች የራሳቸው መከራ አልበቃ ብሎ፣ የራሳቸው ክፍፍልና አላማ አልባ ትርምስ አልበቃ ብሏቸው ኢሳይሳን መገልበጥ ይፈልጋሉ። አስገራሚ ነው። ይህ ደሞ ለፋኖ ሙዚቃ ነው ። በትግሬ የሚገፋ ጸረ ኢሳያስ ቡድን ኤርትራዎችን ይበልጥ አንድ የሚያደርግ ነው ። ምናልባት የሮሙማ አላዋቂዎች እጅ በዚህ ብርጌድ ናሃመዱ ነገር ይኖሩበታል ! ሁለቱም ትግሬዎችም ኦሮሞችም ይሸነፋሉ!! ወደ ኤርትራ የሚወስደው መንገድ በአማራ ግምብ የታጠረ ስለሆነ !!
Re: የኢትዮጵያ እንኩሮ ወደ ምጣዱ ተመለሰ! ትርምስ የለውጥ አዋላጅ ነው!!
ያለ ፖለቲካ ብቃት በፖዘቲቭ ሳይኮሎጂ መምቦ ጀምቦ ለ5 አመት አገር ያመሰው ይሮሙማ ንፍጥ ለቅላቂ ፖለቲካ አላዋቂ አንድ Mindset የሚባልን ቁንጽል ሃሳብ ሺ ግዜ እያመነዠከ ገደል የገባው ኦቦ አቢይ ምህረት ደበበን አባረረ ። ዶ/ር ምህረት በተማረው ትምህርት አማኗኤል የአይምሮ ህሙማን ሆስፒታል ማማከር ካውንስል ማድረግ ሲገባው አለ መስኩና አለ እውቀቱ የሳይኮሎጂ መምብ ጀምቦ ላገር መምሪያ ፖለቲካ ቲኦሪ ለማድረግ ሲሰብክ ኦሮምቹን ገደል ከተታቸው። ሌላው ቀርቶ ምህረት ትምህርቱ ፖለቲካ ሳይኮሎጂ እንኳ አይደለም፣ ኮግኒቲቭ ሳይኮሎጂ እንኳ አይደለም፣ ቢሄቪየራል ኢኮኖሚክስ (የአስተሳሰብ ስሌትና ጥበብ) እንኳ አይደለም። አሁን ላይ ግ ን አቢይ መሽቶበታል፤ የተጠላ ና የተናቀ ዲክታተር !
Re: የኢትዮጵያ እንኩሮ ወደ ምጣዱ ተመለሰ! ትርምስ የለውጥ አዋላጅ ነው!!
አሜሪካኖች አቢይን ለማስወገድ መቁረጣቸው የሚያሳየው ምንም አይነት ብድር መከልከላቸው፣ እቀባ መጫናቸው እና ከዲፖልማሲ ውጭ የሲቪላ አምባሳደር ከአግሪቱ ጦር ማርሻል ጋር ፖለቲካ መነጋገራቸው ነው። በሌላ ቋንቋ ይህም ኩዴታ ነው፣ የፖለቲካ ኩዴታ!
ብቻ አንድ ለውጥ እየመጣ ነው
ብቻ አንድ ለውጥ እየመጣ ነው