Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Digital Weyane
Senior Member
Posts: 10173
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: ከ almaze ጋር የነበረኝ ቃለ ምልልስ ይህንን ይመስል ነበር

Post by Digital Weyane » 28 Oct 2023, 06:10

በውጭ አገር ለመሸጉ ወያኔ ወገኖቼ ድሮም ቢሆን ውጊያ ልክ እንደ ባህላዊ ጨዋታቸው ነው። <<ልተኸፈለ ይኸፈል>> <<የተከፈለው ይከፈል>> ብለው ያስጨረሱትን የአንድ ነጥብ ሚሊየን የትግራይ የትግራይ ወጣት ደም ገና ሳይደርቅ እንደገና ዛሬም ያሁኑ የትግራይ ትውልድ በሙሉ መስዋእት መሆን አለበት እያሉን ነው። ሃምበርገር እየገመጡና ዉስኪ እየተጎነጩ። ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ

Digital Weyane
Senior Member
Posts: 10173
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: ከ almaze ጋር የነበረኝ ቃለ ምልልስ ይህንን ይመስል ነበር

Post by Digital Weyane » 28 Oct 2023, 21:38

በቅርቡ በስነ ምግባር ጉድለት በጌታቸው ረዳ ከስራ የተባረሩ የሕወሃት ካድሬዎች የአቢይ አህመድ ተላላኪዎችና ቅጥረኞች ለመሆን በቁ። :roll: :roll:

Post Reply