ዝናሽና አቢይ ሊፋቱ ነው!
አበቅቴ ወቅቱን አይስትም! አቢይ የጎንደሬን ዘር እያጠፋ ዝናሽ አቅፋው እንደ ማትተኛ ግልጽ ነው
Re: ዝናሽና አቢይ ሊፋቱ ነው!
This just fake news
If she were to divorce him, she would do it way before.
Re: ዝናሽና አቢይ ሊፋቱ ነው!
አይ የምር የምር መፋታቱ ብንጠረጥርም የአቢይ ኦሮሞች ያማራ ከተሞች በጄትና ሚሳይ ለመደምሰስ ከተዘጋጁ በእኔ እምነት ለፍች የሚያደርስ ቅራኔ ውስጥ ይገባሉ ። ኦሮሞቹ ቤቷ እየጠጡ አማራን ሲሰድቡ እየሰማች እስከ መቼ ካቢይ ጋር በፍቅር ትኖራለች ። የማይቻል ነው ። ግ ን ፕሮፓጋንዳው እንደ ፌክ ኒውስ ሳይሆን እንደ ሳይኮሎጂካል ዉጊያ ነው የማየው! ኢፌክቲቭ ነው !
Re: ዝናሽና አቢይ ሊፋቱ ነው!
ምነካህ? ከሙጃሂዲን አብይ ጋ የሆድ ብቻ ግንኙነት ያላቸው የአማራ፣ የጉራጌና የትግሬ አጋስሶች ወገናቸው ሲሰሰደብና ሲገደል ፀጥ ለጥ ብለው እየተገዙ ፣ በምን ሂሳብ ነው በልጅ የተሳሰረችው ግማሽ አካሉ እሱን ትታ ወገኖቿን ልትመርጥ የምትችለው?
-
Union
Re: ዝናሽና አቢይ ሊፋቱ ነው!
That bit'ch thinks she is a slick
We don't care what she does that tribalists ቅማንት lady :

We don't care what she does that tribalists ቅማንት lady :
Re: ዝናሽና አቢይ ሊፋቱ ነው!
ሰላም፣ ኤርትራ ስትገነጠል ስንት ቤተ ባልና ሚስቶች እንደ ተፋቱ ታቃለህ ። ቤት ውስጥ ያለ ቅራኔ በጣም በጣም አደገኛ ብቻ ሳይሆን የማያስኖር ነው። ያልካቸው ሆዳሞችማ በራሳቸው ቤተሰብ ላይ ስላመጣ ራሳቸውን ከጎሳቸው ሳይኮሎጂካሊ ማራቅ ብቻ ነው ያለባቸው ። ሌላው ቀርቶ የዚያ ጎሳ አይደለሁም የሚሉ ሁሉ አሉ ። አቢይ አማራን በቦምብ ከደበደበ በቤቱ ሰላም አይኖርም ።Selam/ wrote: ↑27 Oct 2023, 16:56
ምነካህ? ከሙጃሂዲን አብይ ጋ የሆድ ብቻ ግንኙነት ያላቸው የአማራ፣ የጉራጌና የትግሬ አጋስሶች ወገናቸው ሲሰሰደብና ሲገደል ፀጥ ለጥ ብለው እየተገዙ ፣ በምን ሂሳብ ነው በልጅ የተሳሰረችው ግማሽ አካሉ እሱን ትታ ወገኖቿን ልትመርጥ የምትችለው?
-
Union
Re: ዝናሽና አቢይ ሊፋቱ ነው!
We will all come back to this thread and see the truth when her as's is busted.
የዝናሽም ጉዳይ አስከሪውን እያስጓራው ነው
Re: ዝናሽና አቢይ ሊፋቱ ነው!
ማሞ ሌላ መታወቂያው ሌላ!
የተፋቱት ኤርትራውያኖች እኮ አዲሲቷ አገራቸው እንደ ዱባይ ልትሆን ነው ተብለው ተታለው ወይንም በእርጉም ትህነጎች ከሞቀ ቤታቸው ተገፍተው ነው መረብን አቋርጠው የዘመናት ትዝታቸውን ቀብረው የኮበለሉት።
የተከፈተላችሁን ዳቦ ቤትና ያስቀረፅኩትን መዝሙር እያዳመጣችሁ አሜንና ተመስገን እያላችሁ ኑሩ የምትለዋ ለማዳዋ ድመቷ ዝናሽ በምንም ታምር ባሏን ጥላ አትሄድም። እንዲያውም እሱን እየመሰለች ነው የምትሄደው። በውባንቺ ቢሻውና በአዜብ መስፍን አይተነዋል።

Horus wrote: ↑27 Oct 2023, 17:36ሰላም፣ ኤርትራ ስትገነጠል ስንት ቤተ ባልና ሚስቶች እንደ ተፋቱ ታቃለህ ። ቤት ውስጥ ያለ ቅራኔ በጣም በጣም አደገኛ ብቻ ሳይሆን የማያስኖር ነው። ያልካቸው ሆዳሞችማ በራሳቸው ቤተሰብ ላይ ስላመጣ ራሳቸውን ከጎሳቸው ሳይኮሎጂካሊ ማራቅ ብቻ ነው ያለባቸው ። ሌላው ቀርቶ የዚያ ጎሳ አይደለሁም የሚሉ ሁሉ አሉ ። አቢይ አማራን በቦምብ ከደበደበ በቤቱ ሰላም አይኖርም ።Selam/ wrote: ↑27 Oct 2023, 16:56
ምነካህ? ከሙጃሂዲን አብይ ጋ የሆድ ብቻ ግንኙነት ያላቸው የአማራ፣ የጉራጌና የትግሬ አጋስሶች ወገናቸው ሲሰሰደብና ሲገደል ፀጥ ለጥ ብለው እየተገዙ ፣ በምን ሂሳብ ነው በልጅ የተሳሰረችው ግማሽ አካሉ እሱን ትታ ወገኖቿን ልትመርጥ የምትችለው?
Re: ዝናሽና አቢይ ሊፋቱ ነው!
እንደ ደምቡማ ቢሆን ሚስት አንዴ ካገባች ከባሏ ወገን ጋር ነው ማንነቷ ! ግ ን በዚህ ዘመን ብዙ ነገር ተለውጧል ። እርግጥ ነው እሷማ የጎንደርን ሽማግሎች ሰብስባ ጉቦ ሁሉ ስጥታ የለ እንዴ! ግ ን ቪዲዮውን የሰሩት ሰውች ሙሉ በሙሉ ዉሸት ፈጥረው የሚያወሩ አይደሉም ። ማጋነን መጨማመር ፣ ባዛባት አለ 100% ዉሸት ፈጠራ የሚያወሩ አይነት ስላልሁን ነው ። እሳት በሌለበት ጢስ አይጠስም ይባል የለ?Selam/ wrote: ↑27 Oct 2023, 21:32ማሞ ሌላ መታወቂያው ሌላ!
የተፋቱት ኤርትራውያኖች እኮ አዲሲቷ አገራቸው እንደ ዱባይ ልትሆን ነው ተብለው ተታለው ወይንም በእርጉም ትህነጎች ከሞቀ ቤታቸው ተገፍተው ነው መረብን አቋርጠው የዘመናት ትዝታቸውን ቀብረው የኮበለሉት።
የተከፈተላችሁን ዳቦ ቤትና ያስቀረፅኩትን መዝሙር እያዳመጣችሁ አሜንና ተመስገን እያላችሁ ኑሩ የምትለዋ ለማዳዋ ድመቷ ዝናሽ በምንም ታምር ባሏን ጥላ አትሄድም። እንዲያውም እሱን እየመሰለች ነው የምትሄደው። በውባንቺ ቢሻውና በአዜብ መስፍን አይተነዋል።
Horus wrote: ↑27 Oct 2023, 17:36ሰላም፣ ኤርትራ ስትገነጠል ስንት ቤተ ባልና ሚስቶች እንደ ተፋቱ ታቃለህ ። ቤት ውስጥ ያለ ቅራኔ በጣም በጣም አደገኛ ብቻ ሳይሆን የማያስኖር ነው። ያልካቸው ሆዳሞችማ በራሳቸው ቤተሰብ ላይ ስላመጣ ራሳቸውን ከጎሳቸው ሳይኮሎጂካሊ ማራቅ ብቻ ነው ያለባቸው ። ሌላው ቀርቶ የዚያ ጎሳ አይደለሁም የሚሉ ሁሉ አሉ ። አቢይ አማራን በቦምብ ከደበደበ በቤቱ ሰላም አይኖርም ።Selam/ wrote: ↑27 Oct 2023, 16:56
ምነካህ? ከሙጃሂዲን አብይ ጋ የሆድ ብቻ ግንኙነት ያላቸው የአማራ፣ የጉራጌና የትግሬ አጋስሶች ወገናቸው ሲሰሰደብና ሲገደል ፀጥ ለጥ ብለው እየተገዙ ፣ በምን ሂሳብ ነው በልጅ የተሳሰረችው ግማሽ አካሉ እሱን ትታ ወገኖቿን ልትመርጥ የምትችለው?
Re: ዝናሽና አቢይ ሊፋቱ ነው!
FYI - የመሳይ መኮንንን ፎቶ የሚለጥፉ ቀጣፊ ዪቱበሮችን በፍፁም አላይም።
Horus wrote: ↑27 Oct 2023, 21:39እንደ ደምቡማ ቢሆን ሚስት አንዴ ካገባች ከባሏ ወገን ጋር ነው ማንነቷ ! ግ ን በዚህ ዘመን ብዙ ነገር ተለውጧል ። እርግጥ ነው እሷማ የጎንደርን ሽማግሎች ሰብስባ ጉቦ ሁሉ ስጥታ የለ እንዴ! ግ ን ቪዲዮውን የሰሩት ሰውች ሙሉ በሙሉ ዉሸት ፈጥረው የሚያወሩ አይደሉም ። ማጋነን መጨማመር ፣ ባዛባት አለ 100% ዉሸት ፈጠራ የሚያወሩ አይነት ስላልሁን ነው ። እሳት በሌለበት ጢስ አይጠስም ይባል የለ?Selam/ wrote: ↑27 Oct 2023, 21:32ማሞ ሌላ መታወቂያው ሌላ!
የተፋቱት ኤርትራውያኖች እኮ አዲሲቷ አገራቸው እንደ ዱባይ ልትሆን ነው ተብለው ተታለው ወይንም በእርጉም ትህነጎች ከሞቀ ቤታቸው ተገፍተው ነው መረብን አቋርጠው የዘመናት ትዝታቸውን ቀብረው የኮበለሉት።
የተከፈተላችሁን ዳቦ ቤትና ያስቀረፅኩትን መዝሙር እያዳመጣችሁ አሜንና ተመስገን እያላችሁ ኑሩ የምትለዋ ለማዳዋ ድመቷ ዝናሽ በምንም ታምር ባሏን ጥላ አትሄድም። እንዲያውም እሱን እየመሰለች ነው የምትሄደው። በውባንቺ ቢሻውና በአዜብ መስፍን አይተነዋል።
Horus wrote: ↑27 Oct 2023, 17:36ሰላም፣ ኤርትራ ስትገነጠል ስንት ቤተ ባልና ሚስቶች እንደ ተፋቱ ታቃለህ ። ቤት ውስጥ ያለ ቅራኔ በጣም በጣም አደገኛ ብቻ ሳይሆን የማያስኖር ነው። ያልካቸው ሆዳሞችማ በራሳቸው ቤተሰብ ላይ ስላመጣ ራሳቸውን ከጎሳቸው ሳይኮሎጂካሊ ማራቅ ብቻ ነው ያለባቸው ። ሌላው ቀርቶ የዚያ ጎሳ አይደለሁም የሚሉ ሁሉ አሉ ። አቢይ አማራን በቦምብ ከደበደበ በቤቱ ሰላም አይኖርም ።Selam/ wrote: ↑27 Oct 2023, 16:56
ምነካህ? ከሙጃሂዲን አብይ ጋ የሆድ ብቻ ግንኙነት ያላቸው የአማራ፣ የጉራጌና የትግሬ አጋስሶች ወገናቸው ሲሰሰደብና ሲገደል ፀጥ ለጥ ብለው እየተገዙ ፣ በምን ሂሳብ ነው በልጅ የተሳሰረችው ግማሽ አካሉ እሱን ትታ ወገኖቿን ልትመርጥ የምትችለው?
Re: ዝናሽና አቢይ ሊፋቱ ነው!
የብልጽግና ፕሬዚደንት የሆነችው ሳህለ ወርቅ ረግጣ ሳትወጣ ዝናሽ ረግጣ ከቤተ-መንግስት ልትወጣ ነው የሚለው ሟርት የሚገርም ነው።
ብዙ ሰው እስከ አሁን ድረስ ያልገባው የአማራ ቀንደኛ ጥላት እራሱ አማራ መሆኑን ነው። አማራን ነጻ የሚያወጣው እራሱ አማራ ብቻ እንደ ሆነው ሁሉ የአማራ 1ኛ ደረጃ ጥላት አማራ ነው። የአብይ ኦሮሙማ ብልጽግና መንግስት ኦሮሞዎች የሚቃወሙ እንኳን ቢኖሩ አማራ ብልጽግና ደጋፊ ሁነው ስለሚያዩ አብይን በግልጽ ለመቃወም ይቸገራሉ። የአብይ አህመድ ሚስት የጅማ ወይም የሀረር ኦሮሞ ብትሆን ከጎንደሬዋ ዝናሽ ይታየው የተሻለ የመቃወም ድምጽ ያሰማሉ የሚል ግምት አለኝ። ወይም ፕሬዚዳንቷ የጉራጌ ሴት ወይዘሮ ብትሆን ኑሮ እኔ ከዚህ የኦሮሙማ የደም ማፍሰስ ስነ-ስርዐት ውስጥ የለሁበትም በማለት ረግጣ ትወጣ ነበር። እስኪ ደመቀ መኮነንን ተመልከቱ - እንድህ አይነት ፍጥረት የሚገኘው ከአማራ ብቻ ይመስለኛል። የእናት ሆድ ዥንጉርጉር ይሉ ዘንድ ታላቁ እስክንድር ነጋ፤ ጄኔራል አሳምነው ጽጌ፤ አርበኛ ዘመነ ካሴ ወዘተ የመሳሰሉ ማታባቸውን ያልበጠሱ ቁርጠኛ አማራዎች አሉ። መቀነታቸውን ወይም ቀበቷቸውን ሆዳቸውን ለመሙላት የፈቱትን አጋስሦች ቁምነገር ይሰራሉ ብሎ መጠበቅ ጅልነት ነው። ነገ ስለሚነገረው ታሪካቸው ሳይሆን ከጉሮሮ ወርዶ እዳሪ ስለሚሆነው ፍርፋሪ ነው የሚጨነቁት። ታሪካቸውን በምስር የቀየሩ ናቸው።እስኪ ማን ይሙት ስከ 8ኛው ሺ ወይም ምፅ አተ ዓለም ይደረሳል እንጅ ዘንዘሪጡ ዳንዔል ክበረት ህሌና አግኝቶ እንደ ሰው ያስባል ማለት ዘበት ነው። አማራ መጠንቀቅ ያለበት ከእራሱ ከአማራ ነው።

This topic is apparently about a couple in Ethiopia divorcing, or about to divorce.
Yet people here, somehow, managed to bring Eritrea into the discussion.

Dark Energy
- Member
- Posts: 2987
- Joined: 24 Feb 2022, 14:08
Re: ዝናሽና አቢይ ሊፋቱ ነው!
Horus,
Abbiy knows Mr. Isayas Afewerqi.
He
Is perhaps trying to save his family from the wrath that can fall upon it.