Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Misraq
Senior Member
Posts: 17755
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

Anchor Media destroying Oromuma - Horus should be a guest in these type of episodes

Post by Misraq » 25 Oct 2023, 21:01

.
.
.
Professor Achamyeleh Tamiru, economist and historian with incredible & enlightened brother Mesfin Aman disclose amazing information about Medieval Ethiopia at the time when Oromo was in Kenya.



Horus
Senior Member+
Posts: 42656
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: Anchor Media destroying Oromuma - Horus should be a guest in these type of episodes

Post by Horus » 25 Oct 2023, 21:38

Misraq wrote:
25 Oct 2023, 21:01
.
.
.
Professor Achamyeleh Tamiru, economist and historian with incredible & enlightened brother Mesfin Aman disclose amazing information about Medieval Ethiopia at the time when Oromo was in Kenya.


ምስራቅ
(በነገራችን ላይ ምስራቅ sunrise or the rising sun ማለት ነው)! ትክክል ብለሃል ግን የኦሮሞ ወረራና መስፋፋት የኢትዮጵያ ልሂቃን መደበኛ ጥያቄ እስከ ሚሆን እራሴን ማጋለጥ ስለ ማልፈልግ ነው እንጂ ነገሩን ለ30 አመት ያጠናሁት ነው ። ለብዙ አመታት ኤሪቻ በአሉ ተውና ቃሉ ኦሮሞኛ እንዳልሆነ ስጽፍ ነበር ። ኢሬቻ የሚለው ቃል አይደለም በግ ዕዝና የሴም ቋንቋ በቅድመ ሴም ቀምጥ የጥንታዊ ግብጽ ድረስ አጥንቼዋለሁ ። ነገር ግን ወደ ኦሮሞነት የተለወጡት ሕዝቦች ትንሻ የማነት ጥያቄና ንቃት እስከ ሚያገኙ ታግሼ ነው ። እኔ ይህን ጥያቄ እንደ ሆቢና የግሌ ተልኮ አድርጌ እንጂ የታሪክ ተማሪ አይደለሁም በፎርማ ትምህርቴ፣ የቋንቋም ፊሎሎጂና ኢቲሞሎጂ የማጠናው ለራሴ ተልዕኮ እንጂ ፎርማሊ ትሬይንድ የሆንኩኝ ሊንጉዊስት አይደለሁም።

ስለሆነም የአቻሜን ምርምር እጅግ ይስማማኛል ፤ የማውቃቸውን ነገሮች ሁሉ አረጋግጦልኛል ። ነገር ግን እጅግ ያስገረመኝ ኢሬቻ አሁንም በጎጃም ገበሬዎች የሚከበር መሆኑን አቻምየለህ ሲነግረን ነው ። ይህ ይህ የቅድመ ኦሮሞ ነባር ሕዝቦች ማንነትና መጥፋት ወደ ፊት በሰፊው እየተነሳ እንጂ ኦሮሞች እንደ ሚያስቡት ተለባብሶ የሚቀር ጉዳይ አይደለም ።

ለሁሉም ግዜ አለው! There is a season for everything!

Post Reply