ፋኖ የአያቶቹን የምኒልክ ቤተ መንግስት እንደ ሚረከብ አወጀ! ጦርነቱ የት ነው? አማራ ወይስ አሰብ???
የኦሮሙማ ሚዲያ ስለ አሰብ ቢያዶነቁረንም ትልቁ የኢትዮጵያ ዜና ይህ ነው ።
Last edited by Horus on 24 Oct 2023, 01:45, edited 2 times in total.
Re: ፋኖ የአያቶቹን የምኒልክ ቤተ መንግስት እንደ ሚረከብ አወጀ! ጦርነቱ የት ነው? አማራ ወይስ አሰብ???
ፎጋሪው አቢይ አህመድ አሊ ወደ አሰብ ዝር እንደማይል ልንገራችሁ! እንኳንስ ሸዋን ትቶ ኤርትራ ቀርቶ ከወዲሁ ፋኖ ሞጆን እያሸተታት ነው። የአቢይና አረብ ድሮኖች ከጥቅም ውጭ ለማድረግ ፋኖ የቢሽፍቱ አየር ቤዝን መጎብኘት አለበት ።