Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 42656
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

ኢሳያስ ጠላቶቹን ለመከፋፈል ምን እያሰላ ነው?

Post by Horus » 23 Oct 2023, 13:51

ትግሬ የአቢይና ኢሳይሳ ፖለቲካ አሻንጉሊት ወይስ ጆከር ካርድ?

Fed_Up
Senior Member+
Posts: 23838
Joined: 15 Apr 2009, 10:50

Re: ኢሳያስ ጠላቶቹን ለመከፋፈል ምን እያሰላ ነው?

Post by Fed_Up » 23 Oct 2023, 14:06

Horus wrote:
23 Oct 2023, 13:51
ትግሬ የአቢይና ኢሳይሳ ፖለቲካ አሻንጉሊት ወይስ ጆከር ካርድ?
This TPLF lover incapable of say anything better about Eritrea. This man have saying a lots of ill narrative about Eritrea with his funny accent and he is clearly in woyAnus payroll. Please stop wasting our time by posting this man’s YouTube channel.

Abere
Senior Member
Posts: 15376
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ኢሳያስ ጠላቶቹን ለመከፋፈል ምን እያሰላ ነው?

Post by Abere » 23 Oct 2023, 14:32

ሆረስ፤

እንደዚህ ዓይነቱን ዥዋዥዌ ኢሳይያስ የሚጫዎት አይመስለኝም። እንደዚህ ከተጫዎተ እና መርህ-ዐልባ ከሆነ በቀላሉ የዐብይ አህመድ መጫዎቻ ይሆናል። If what this guy says is true, such jockeying will cost Isayas and Eritrea deadly. This news should be a celebration for Abiy Ahmed. Very dangerous and deadly for Eritrea and for TPLF too. But I think it is PP-OLF's fabricated news to spread seeds of mistrust between Amhara and Eritrea. What most people still missing is, we are no more in the 1970s or 80s, Amhara people is not for sale. Few handful of liberation fronts cannot take it forgranted and manipulate to their ends. This generation of Ethiopia is much better than what the conspirators are spreading. In any case, principle is what steers one in the right direction to ward the sacred goal.

Za-Ilmaknun
Member
Posts: 4487
Joined: 15 Jun 2018, 17:40

Re: ኢሳያስ ጠላቶቹን ለመከፋፈል ምን እያሰላ ነው?

Post by Za-Ilmaknun » 23 Oct 2023, 14:34

TPLF seems to be taking the center stage again. By now everyone must have figured out the modus operandi of the OPDO administraion and its shameless leadership.

Horus
Senior Member+
Posts: 42656
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ኢሳያስ ጠላቶቹን ለመከፋፈል ምን እያሰላ ነው?

Post by Horus » 23 Oct 2023, 15:10

አበረ፣
ሰውዬው ከሆነ የስለላ ድርጅት ጋራ የተያያዘ ለመሆኑ ምንም አያጠራጥርም ። ግን አትርሳ ሰውዬ ከሚያወጣቸው ወሬዎች ብዙ ዉሸት አታገኝም። ዜና የሚያቀብሉት ሰዎች አላማ እንዳላቸው ግልጽ ነው ። ለአንድ አላማ ነው ወሬ የሚሰጡት ፣ ያንን በትክክል መተርጎም የኛ ፋንታ ነው።

ደጋግሜ እንዳልኩት በአማራ ኃይል መጠንከርና ወደ ማዕከላዊ ስልጣን መጠጋት መላውን የኢትዮጵያ ፖለቲካ አሰላለፍ እየፐወዘውና እየለወጠው ነው ። ለምሳሌ በአማራና ኦሮሞ ጦርነት የትግሬዎች አቋም ምንድን ነው? ለምሳሌ ኦሮሞችና ኤርትራ የምር ጦርነት ቢጀምሩ የትግሬዎች አቋም ምን ይሆናል? አማራ ወደ 4 ኪሎ መጠጋቱን አፋር፣ ሱማሌ፣ መላ ደቡብ እንዴት ነው የሚያዩት ወዘተ ሙሉ በሙሉ እየተለወጠ ስለሆነ እና እንደኛ ያለው ተራ ሕዝብ የማያውቀው ብዙ ምስጢር ስለላ ነው እዚም እዛም የሚፈልቁት መረጃዎችን መመርመር ያለብን ። ሌላው ቀርቶ አንድ ቡዲን የዉሸት መረጃ ሲያሰራጭ እንኳ የዚያ ቡድን አላማ ምን እንደ ሆነ ያሳየናል ።

ኢሳያስ ትግሬን ከመላ ኢትዮጵያ የሚያጣላና ከኢትዮጵያ የሚነጥል ታክቲክ ቢያመጣ አልገረምም ። አቢይም ትግሬን ከጎኑ አሰልፎ በአሰብ ጉዳይ ቢያማልል አልገረምም። ግ ን ኦሮሞና ትግሬ ናቹራል አላዮች አይደሉም፣ በምንም አይገናኙም ከግዚያዊ ጥቅም ሌላ፤ ኤርትራና ትግሬ ግ ን የተሳሰሩ ሕዝብ ናቸው ፣ ወዘተ ???

አሁን በምንልበት ቅጽበት አረቦች፣ መላ ምዕራብ፣ ሩሲያ ፣ ቻይና ፣ ግብጽ፣ ወዘተ የሚጎነጉኑት ብዙ ብዙ ነገር አለ ። ይህ ሁሉ ትርምስ የፈጠረው ፋኖ ነው ። ነገሮቹም የሚጠሩት ፋኖ በያዘው ሲቀጥል ነው ። እስከ ዛሬ ከኦሮሞች ውጭ የኤርትራም ሆነ የአማራ ወረራን ደግፎ የተሰለፈ ብሄር የለም ። በቃ ያሉት 2 ቁልፍ ነገሮች እነዚህ ናቸው[ የፋኖ መገስገስ እና ኦሮሞችን ድጋፍ መንሳት! ያ ሁሉንም ነገር ይቋጨዋል።

Abere
Senior Member
Posts: 15376
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ኢሳያስ ጠላቶቹን ለመከፋፈል ምን እያሰላ ነው?

Post by Abere » 23 Oct 2023, 15:44

ሆረስ፤

የዘረዘርካቸው ጉዳዮች በጣም አግባብነት አላቸው።

1ኛ) ይህ የምስራቅ አፍሪካ ቀንድ በርካታ ተዋናያን ያሉበት ስለመሆኑ - የውጫዊ እና ውስጣዊ የፓለቲካ ተውኔት ባለድርሻ እሥስታዊ ባህርይ ለመገመት አስቸጋሪ ስለመሆኑ ፤

2ኛ) የፋኖ የፍትህ ትግል እየተጋጋመ መምጣቱ እና ሊቀለበስ ከማይችልበት ደረጃ መድረሱ - ምክንያቱም አሁን ያለው የአማራ ትውልድ አዲስ ብቻ ሳይሆን የችግሩ እውነተኛ ገፈት ቀማሽ ስለሆነ ለትግሉ የማያቋርጥ ሞተር እና ነዳጅ ግልጽ መሆኑ ይህ ደግሞ በቀድሞዎቹ የተረት ተረት እና ትርክት ትሩፋት ተጠቃሚዎች ከፍተኛ ፍርሃት እና ጭንቀት መልቀቁ፥

3ኛ) ማናቸውን የሚስጢር አውላቂ እና ሰርሳሪዎች መረጃ ሳያቃልሉ በተገቢው በመመርመር የትግል ስልት ለድል በሚያመች መንገድ ማሳለጥ ነው።

***************
እንደ እኔ አተያይ ግን ኢሳይያስ የወያኔን ድጋፍ የሚፈልግ ከሆነ በቃ "የጨነቀው ሰው እርጉዝ ያገባል አይነት" ይሆናል። በመጀመሪያ ወያኔ የምዕራባዊያን የጭን ገረድ ነች፤ ከእነርሱ ዕቅፍ እንደት ትወጣለች? If this happens I can assuredly say if this happens the cards will be falling out of the deck. That is going to be a risky move.

Horus
Senior Member+
Posts: 42656
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ኢሳያስ ጠላቶቹን ለመከፋፈል ምን እያሰላ ነው?

Post by Horus » 23 Oct 2023, 16:09

Abere wrote:
23 Oct 2023, 15:44

የምር አቢይና ኢሳያስ ጦርነት ገቡ እንበልና ኢሳይሳ የወያኔ ድጋፍ አይፈልግም፣ ኢሳያስ የሚፈልገው የወያኔ ከጦርነቱ ውጭ ሆኖ መቀመጥ ነው ። ለምን በለኝ?

አቢይ አህመድ እግረኛ ጦር የለውም! አሁን እዚም እዛም ህጻናትን ለመመልመል እየሞከረ ነው ። ያም ቢሆን ቆሞ የሚዋጋ ሰው ማሰልጠኝ ግዜ የለውም ። ያቢይ እግረኛ ጦር በፋኖ ተፈትኖ ያበቃ ስብስብ ነው። አቢይ ያለው አይሮፕላን፣ እና ድሮን ነው ። በታንክ ቁጥር እንኳ ኢሳያስ በብዙ ይበልጣል ።

ስለዚህ አቢይ ከትግሬ የሚፈልገው እግረኛ ጦር ነው። የትግሬ ወጣት የደረሰበት ሃዘን እንዳለ ሆኖ ዛሬም ስራ አጥ እና ጦር ለመቀጠር ፈቃደኛ ሊሆን ይችላል ። ስለዚህ የምር የርም አቢይ አሰብ ላይ ዉጊያ ከፈለገ እግረኛ ጦር ያሻዋል፣ ያ ደም ሊያገኝ የሚችለው ከትግሬ ነው ። የጦርነት መጨረሻው መሬት መያዝ ስለሆነ ።

ስለሆነም የኢሳይሳ ዋና ፍላጎት ትግሬ ከዚህ ጦርነት ገለልተኛ እንዲሆኑ ብቻ ነው እንጂ የነሱን ድጋፍ አይሻልም።

Abere
Senior Member
Posts: 15376
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ኢሳያስ ጠላቶቹን ለመከፋፈል ምን እያሰላ ነው?

Post by Abere » 23 Oct 2023, 16:27

ሆረስ፥

ጥሩ አድርገህ ተመልክተኸዋል። ወያኔን ገለልተኛ እንድሆን ማድረግ የሚለው ምልከታህ። በዚህ መልኩ አልታየኝም ነበር -ግሩም ትንታኔ ነው። ይህን እንደ አማራጭ ስልት ኢሳይያስ ቢጠቀም፤ ለወያኔዎች የግደታ ውለታ ወይም ቃል ኪዳን ያስፈልገዋል። ከእነዚህም 1ኛው) ባድመ ለወያኔ መስጠት 2ኛ) በጎንደር በኩል ወልቃይት እና ሁመራ እንድሁ እርዳታ ማድረግ ወዘተ። አሜሪካኖች ነፃ ምስ የለም አይደል የሚሉት። እነኝህ ደግሞ ያልታሰበ ማዕበል ያመጣሉ። 1ኛ) ኤርትራዊያን ባድመ ላይ አይደራደሩም 2ኛ) የሁመራ እና ወልቃይት ጉዳይ ደግሞ የአማራ ህዝብን ያስቀይም እና ሌላ ያልታሰበ ሁኔታ ይፈጥራል። ይህ ደግሞ በአብይ አህመድ በቀላሉ የሚበዘበዝ አጋጣሚ ዐቅም ይሆናል። ስለዚህ ከድጡ ወደ ማጡ ይሆናል።

አሁን ባለው አቋም አማራ ፋኖ እጅግ ተገዳዳሪ ወታደራዊ ኃይል ነው በንቃተ-ህሌና ትምህርት ብቃት በወታደራዊ ስልት እንድሁም ህዝባዊ ድጋፍ። እጅግ ሚዛን የሚደፋ ኃይል ነው ከወያኔ እና የዐብይ መከላከያ ጋር ሲነጻጸር።

Horus wrote:
23 Oct 2023, 16:09

አበረ፣
የምር አቢይና ኢሳያስ ጦርነት ገቡ እንበልና ኢሳይሳ የወያኔ ድጋፍ አይፈልግም፣ ኢሳያስ የሚፈልገው የወያኔ ከጦርነቱ ውጭ ሆኖ መቀመጥ ነው ። ለምን በለኝ?

አቢይ አህመድ እግረኛ ጦር የለውም! አሁን እዚም እዛም ህጻናትን ለመመልመል እየሞከረ ነው ። ያም ቢሆን ቆሞ የሚዋጋ ሰው ማሰልጠኝ ግዜ የለውም ። ያቢይ እግረኛ ጦር በፋኖ ተፈትኖ ያበቃ ስብስብ ነው። አቢይ ያለው አይሮፕላን፣ እና ድሮን ነው ። በታንክ ቁጥር እንኳ ኢሳያስ በብዙ ይበልጣል ።

ስለዚህ አቢይ ከትግሬ የሚፈልገው እግረኛ ጦር ነው። የትግሬ ወጣት የደረሰበት ሃዘን እንዳለ ሆኖ ዛሬም ስራ አጥ እና ጦር ለመቀጠር ፈቃደኛ ሊሆን ይችላል ። ስለዚህ የምር የርም አቢይ አሰብ ላይ ዉጊያ ከፈለገ እግረኛ ጦር ያሻዋል፣ ያ ደም ሊያገኝ የሚችለው ከትግሬ ነው ። የጦርነት መጨረሻው መሬት መያዝ ስለሆነ ።

ስለሆነም የኢሳይሳ ዋና ፍላጎት ትግሬ ከዚህ ጦርነት ገለልተኛ እንዲሆኑ ብቻ ነው እንጂ የነሱን ድጋፍ አይሻልም።

Horus
Senior Member+
Posts: 42656
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ኢሳያስ ጠላቶቹን ለመከፋፈል ምን እያሰላ ነው?

Post by Horus » 23 Oct 2023, 16:43

Abere wrote:
23 Oct 2023, 16:27

አሁን ላይ ትግሬዎች ባድመ ላይ ያላቸው ጽኑ አቋም ምን እንደ ሆነ በውል አላውቅም፤ ይህ ያክል የህልውና ጉዳይ ለመሆኑ ለትግሬ ማለት ነው። ወልቃይት በሚመለከት ኢሳያስ ለትግሬዎች ሊሰጥ የሚችለው ፕሮሚስ እናንተም በአሰብ ጦርነት አትግቡ እኔም በወልቃይት ጦርነት አልገባም የሚል ሊሆን ይችላል ። መርሳት የሌለብን ትግሬ ወልቃይትን ያለ ጦርነት ሊወስድ ስለማይችል በግድ በትግሬና አማራ መሃል የወልቃይት ጦርነት በግድ ይኖራል ። ያ ማለት ደሞ ኢሳይሳ በሌላ በኩል አማራን መርዳት አይችልም ማለት አይደለም ። ሲምፕሊ ነገር አማራና ትግሬ ወልቃይት ላይ ጦርነት ቢገቡ የኤርትራ ወታደሮች በቀጥታ አይሳተፉም ማለት ነው፣ ለምሳሌ ሁመራ አካባቢ! ትግሬ ወልቃይትን ብቻ ሳይሆን የሱዳን በርን ስለሚፈልግ ማለት ነው ። ይህ ሁሉ እንግዲህ ቢህን ብለን እንጂ ፋክት ላይሆን ይችላል ።

Fiyameta
Senior Member+
Posts: 21663
Joined: 02 Aug 2018, 22:59

Re: ኢሳያስ ጠላቶቹን ለመከፋፈል ምን እያሰላ ነው?

Post by Fiyameta » 23 Oct 2023, 17:04

የኤርትራ ጠላቶች የመጨረሻ እጣ ፈንታ እንደ ባቢሎን ግንብ አናጢዎች ነው።

Horus
Senior Member+
Posts: 42656
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ኢሳያስ ጠላቶቹን ለመከፋፈል ምን እያሰላ ነው?

Post by Horus » 23 Oct 2023, 19:31

ትግሬዎች ለኢሳያስ መልስ ሰጡ ። አሁን የኃይል አሰላለፍ በፕሪቶሪያው መሰረት ነው ። ኦሮሞና ትግሬ ተባብሮ በአማራና ኤርትራ ላይ ጦር ለመውጋት አቢይና ትህነግ ስምምነት ደርሰዋል ። በመሰረቱ ይህ አሰላለፍ ለፋኖ ያመቸ ነው ። ኤርትራም አማራን መርዳት እንዳለባት ያመላክታል ።

Post Reply