Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 42666
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

BREAKING NEWS: MEETING OF FANO, UN, US & EU SCHEDULED BY US EMBASSY!

Post by Horus » 22 Oct 2023, 08:56

ሞት ቢዘገይ የቀረ ይመስላታል!

የአቢይ አህመድ ኦሮሙማ ኢትዮጵያን መምራት እንዳልቻለ የተዘጋ ጉዳይ ነው

Now the question is what kind of soft landing for the departure of Abiy's regime?

Amara must propose to the Ethiopian people a comprehensive solution to transform our political life now

እኔ ለወራት የኢትዮጵያ ፖለቲካ ላንዴም ለሁሌም አማራ ለውጦታል ስል ነበር! Here it is in black and white.

ANY CONTINUED DRONE OR AIR STRIKE BY ABIY AHMED OROMUMA GOONS MEANS DIRECT WESTERN SUPPORT OF FANO BY THE WEST .

ሺመልስ በሬው ቀስ ብሎ የሚያስብበት ቅጽበት ላይ ደርሰናል! አቢይማ አልቆለታል!

የአማራ ብቸኛ መደራደሪያ መሆን ያለበት፡ የሽግግር መንግስት፣ የሽግግር መንግስት፣ የሽግግር መንግስት!

ያ ካልሆነ ነገሩ ሁሉ 'አለው አለውና ሳይመታው ቀረ' ይሆናል! አደራ! አደራ! አደራ!

ድል ለፋኖ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር !!!

tarik
Senior Member+
Posts: 37179
Joined: 26 Feb 2016, 13:04

Re: BREAKING NEWS: MEETING OF FANO, UN, US & EU SCHEDULED BY US EMBASSY!

Post by tarik » 22 Oct 2023, 09:10

Horus wrote:
22 Oct 2023, 08:56
ሞት ቢዘገይ የቀረ ይመስላታል!

የአቢይ አህመድ ኦሮሙማ ኢትዮጵያን መምራት እንዳልቻለ የተዘጋ ጉዳይ ነው

Now the question is what kind of soft landing for the departure of Abiy's regime?

Amara must propose to the Ethiopian people a comprehensive solution to transform our political life now

እኔ ለወራት የኢትዮጵያ ፖለቲካ ላንዴም ለሁሌም አማራ ለውጦታል ስል ነበር! Here it is in black and white.

ANY CONTINUED DRONE OR AIR STRIKE BY ABIY AHMED OROMUMA GOONS MEANS DIRECT WESTERN SUPPORT OF FANO BY THE WEST .

ሺመልስ በሬው ቀስ ብሎ የሚያስብበት ቅጽበት ላይ ደርሰናል! አቢይማ አልቆለታል!

የአማራ ብቸኛ መደራደሪያ መሆን ያለበት፡ የሽግግር መንግስት፣ የሽግግር መንግስት፣ የሽግግር መንግስት!

ያ ካልሆነ ነገሩ ሁሉ 'አለው አለውና ሳይመታው ቀረ' ይሆናል! አደራ! አደራ! አደራ!

ድል ለፋኖ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር !!!

zionist israel did it,it wants fanos 2 join galla-agame backstabber abiy & attack my Eritrea. There is no such thing called usa,zionist fake jews run by evil george sorus control usa. Will fano be tricked by zionist fake jew fake israel that's z main question?

Selam/
Senior Member
Posts: 17790
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: BREAKING NEWS: MEETING OF FANO, UN, US & EU SCHEDULED BY US EMBASSY!

Post by Selam/ » 22 Oct 2023, 09:34

በሬውን ሱሪና ጫማ አልብሰህ የአሞሌ ጨው እያላስክ በሰዎች መካከል ብታስቀምጠው ያው ሁሌም ቀንዳም ነው። የሚበጀው ወደበረቱ መመለስ ብቻ ነው።
Horus wrote:
22 Oct 2023, 08:56
ሞት ቢዘገይ የቀረ ይመስላታል!

የአቢይ አህመድ ኦሮሙማ ኢትዮጵያን መምራት እንዳልቻለ የተዘጋ ጉዳይ ነው

Now the question is what kind of soft landing for the departure of Abiy's regime?

Amara must propose to the Ethiopian people a comprehensive solution to transform our political life now

እኔ ለወራት የኢትዮጵያ ፖለቲካ ላንዴም ለሁሌም አማራ ለውጦታል ስል ነበር! Here it is in black and white.

ANY CONTINUED DRONE OR AIR STRIKE BY ABIY AHMED OROMUMA GOONS MEANS DIRECT WESTERN SUPPORT OF FANO BY THE WEST .

ሺመልስ በሬው ቀስ ብሎ የሚያስብበት ቅጽበት ላይ ደርሰናል! አቢይማ አልቆለታል!

የአማራ ብቸኛ መደራደሪያ መሆን ያለበት፡ የሽግግር መንግስት፣ የሽግግር መንግስት፣ የሽግግር መንግስት!

ያ ካልሆነ ነገሩ ሁሉ 'አለው አለውና ሳይመታው ቀረ' ይሆናል! አደራ! አደራ! አደራ!

ድል ለፋኖ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር !!!

Sadacha Macca
Senior Member
Posts: 12808
Joined: 22 Feb 2014, 16:46

Re: BREAKING NEWS: MEETING OF FANO, UN, US & EU SCHEDULED BY US EMBASSY!

Post by Sadacha Macca » 22 Oct 2023, 13:03

Basically Horus wants one group of puppets (PP) to be replaced by another group that will be puppets of the "superpowers."
It will be detrimental to the Ethiopian mases as usual, but that's okay, as long as it's horus's group that gets to rule and implement (try to) their desires and etc.

Abere
Senior Member
Posts: 15385
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: BREAKING NEWS: MEETING OF FANO, UN, US & EU SCHEDULED BY US EMBASSY!

Post by Abere » 22 Oct 2023, 13:11

Is this going to be South Africa (Pretoria) again? አለባብሰው ቢያርሱ በአረም ይመለሱ ይሉሃል ይህ ነው። If this the case, the real stakeholders are Amhara, Tigray, Afar and Eritrea. There should never be a spot at all for PP-OLF and TPLF. No remnant TPLF and OLF should be involved. They should bow out of any future political rights because criminals should be revoked of such rights.

Horus
Senior Member+
Posts: 42666
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: BREAKING NEWS: MEETING OF FANO, UN, US & EU SCHEDULED BY US EMBASSY!

Post by Horus » 22 Oct 2023, 13:17

Sadacha Macca wrote:
22 Oct 2023, 13:03
Basically Horus wants one group of puppets (PP) to be replaced by another group that will be puppets of the "superpowers."
It will be detrimental to the Ethiopian mases as usual, but that's okay, as long as it's horus's group that gets to rule and implement (try to) their desires and etc.
ሳዳቻ ማቻ
የኢትዮጵያን ሕዝብና አገር መምራት አይደለም ማስተዳደር አልቻልክም! ስለዚህ ፎቀቅ በል በቃ! ሆረስ ማለት ይህ ነው ።

" የስነ መንግስት ሕገ ፍትህ እና ፍኖተ ርትዕ!
እያንዳንዱ ግለሰብ ከሌላው ግለሰብ እኩል ፍጡር ስለሆነ እያንዳንዱ ግለሰብ እኩል መብት፣ ነጻነትና ሃይል አለው ። ይህን ፍጹም መሰረታዊ የስነ ፖለቲካና ስነ መንግስት ሕግ የማይቀበል የሕዝብ መሪ የአገር አስተዳዳሪ የመሆን ምንም አይነት ብቃት የለውም ። ከማንኛውም ያገርና ሕዝብ አስተዳደር ሃላፊነት መወገድ አለበት ።

የአንድ አገርም ሆነ ማንኛውም ማህበራዊ ድርጅት የግለሰቦች ፖለቲካዊና ሕጋዊ እኩልነት የአንድ ስነ መንግስትና ስነ ስርዓር የመጨረሻው የማይጣስ የፍትህ ዶግማ ነው ። በፍትህ ዶግማ ላይ ያልተመሰረተ ስነ መንግስት የግፍና የሕገ አራዊት ስርዓት ነው ። ነጻ ሕዝብ ይህን በመሰለ ስነ መንግስት ውስጥ በፍጹም መኖር ወይም ይህን ለሰው ልጆች የማይመጥን አገዛዝ እምቢ ማለት የተፈጥሮ መብትና ግዴታቸው ነው ።

ፍትህ በሌለበት ሁሉ ግፍ አለ ።

ሌላው ከፍትህ ቀጥሎ ያለው የማንኛውም ስነ ፖለቲካና ስነ መንግስት የማይጣስ ዶግማ ፖለቲካዊ ፍኖተ ርትዕ ነው። በዘመናችን መልካም አስተዳደር (good governance) የተባለው ጽንስ በፖለቲካ ደላሎችና ዲክታተሮች የረከሰ ቃል ቢሆንም በትክክለኛ ኦሪታዊ (ኦሪጂናል) ትርጉሙ የስነ መንግስት ፍኖተ ር ት ዕ ማለት ነው ። ርትዕ እውነት፣ እውነተኛ ማለት ሲሆን ሌላ ትርጉሙ ጥሩ፣ መልካም፣ ያልቆሸሸ፣ በውሸት፣ በሙስና፣ በግፍና ብልግና ያላደፈ ንጹህ ማለት ነው ።

ስለሆነም የስነ መንግስት፣ የስርዓተ አስተዳደር የእውነት መንገድ ምን እንደ ሆነ የማያውቅና ይህን የሚጥስ የሚገድፍ የስነ መንግስት ፍኖተ ርትዕ የማይከተል የሰዎች መሪ ሊሆን አይችልም ። በታሪክ አጋጣሚና አደጋ የመንግስት ስልጣን ይዞ ከሆነም አንድም በሰላም ካልሆነም በጉልበት ከስልጣኑ መወገድ አለበት ። አንድ የነጻ ሕዝብ ሌላ የተፈጥሮ ምብትና ግዴታ ይህን የመሰለ ውሸተኛና ባለጌ የመሪነት አስመሳዮችን ማስወገድ ነው ።

ርትዕ በሌለበት ሁሉ ሌብነት አለ።

ከፍትህና ርትዕ በተጨማሪ ያሉት ዝባዝንኬዎች ሁሉ ዝም ብሎ የስርዓቱ አሸክታቦች ናቸው ።

ሆረስ ዐይነ ብርሃን
"

Horus
Senior Member+
Posts: 42666
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: BREAKING NEWS: MEETING OF FANO, UN, US & EU SCHEDULED BY US EMBASSY!

Post by Horus » 22 Oct 2023, 13:32

አበረ፣
ነገ ምን ይዞ እንደ ሚመጣ ማንም አያውቅም ። በሶሺያ ሳይንስ አንድ የሲስተም መርህ ምን የሚል ማክሲም ያለ መሰለህ ፤ You can't predict the future, you can only choose it. ማለትም ነገ ከሚከሰቱት ነገሮች የምንፈልገውን የማወቅ፣ የመወሰንና የመምረጥ ኃይል ግን አለን ማለት ነው። ስለዚህ ፋኖ እዚህ ደረጃ የደረሰው በኃልና ትግል ስለሆነ ከፍላጎቱ ውጭ ያለን ነገር ተቀብሎ የሚገባ አይመስለኝ ም ። ያ ማለት ግን እጅግ ውስብስብ በሆነው የኢትዮጵያ ባለጥቅሞች ትብታብ ውስጥ ብዙ የገመድ ጉተታ እንደ ሚኖር መጠበቅ አለብን ።

ትልቁ ቁም ነገር የዛሬ ድል ነው፤ ያም ድል የወረሙማ ጎማ ፍንዳታ ነው። የነገይቱ ኢትዮጵያ በምን መልክ ትዋቀር ይሆን የሚለው እዚሁ ፎረም ላይ እያለን እናየዋለን ። አንድ በጣም የማዝንበት ነገር ቢኖር ይህ የምክክር ኮሚሽን የሚባል ቆሻሻ ያቢይ ጥርቅም ወደ ፖለቲካው መድረክ እንዲወጣ ከተፈቀደ ብቻ ነው።

DefendTheTruth
Senior Member
Posts: 13222
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

Re: BREAKING NEWS: MEETING OF FANO, UN, US & EU SCHEDULED BY US EMBASSY!

Post by DefendTheTruth » 22 Oct 2023, 13:43

Breaking news:

Horus has become one of the taxi-drivers, who have been invited to attend a summit (of taxi-drivers) in Washington DC to create an transitional government for Ethiopia, for the second time in as many years!

የሰዉ ኋላ መላስ የማይሰለቸዉ ይህ ፍጡር አሁን ገና ቀናዉ ና በደንብ ይልሳል፣ እስክ ሰለቸዉ።

ይመችህ አቦ!

Horus
Senior Member+
Posts: 42666
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: BREAKING NEWS: MEETING OF FANO, UN, US & EU SCHEDULED BY US EMBASSY!

Post by Horus » 22 Oct 2023, 14:49

DefendTheTruth wrote:
22 Oct 2023, 13:43
Breaking news:

Horus has become one of the taxi-drivers, who have been invited to attend a summit (of taxi-drivers) in Washington DC to create an transitional government for Ethiopia, for the second time in as many years!

የሰዉ ኋላ መላስ የማይሰለቸዉ ይህ ፍጡር አሁን ገና ቀናዉ ና በደንብ ይልሳል፣ እስክ ሰለቸዉ።

ይመችህ አቦ!
አንተ እበት የከብት እረኛ ለዛሬ ይህን ዘፈን መርጬልሃለሁ :lol: :lol:

Right
Member
Posts: 4787
Joined: 09 Jan 2022, 13:05

Re: BREAKING NEWS: MEETING OF FANO, UN, US & EU SCHEDULED BY US EMBASSY!

Post by Right » 22 Oct 2023, 16:42

Abiye is done. He is a dead man walking.
An all inclusive transitional government will soon be the solution. Period.

Union

Re: BREAKING NEWS: MEETING OF FANO, UN, US & EU SCHEDULED BY US EMBASSY!

Post by Union » 22 Oct 2023, 18:02

Horus,
እበትም የከብት እረኛም በጣም ጠቃሚ ናቸው። ይሄ እኮ መርዘኛ ትል ነው። ጥቅም የለውም
Horus wrote:
22 Oct 2023, 14:49
DefendTheTruth wrote:
22 Oct 2023, 13:43
Breaking news:

Horus has become one of the taxi-drivers, who have been invited to attend a summit (of taxi-drivers) in Washington DC to create an transitional government for Ethiopia, for the second time in as many years!

የሰዉ ኋላ መላስ የማይሰለቸዉ ይህ ፍጡር አሁን ገና ቀናዉ ና በደንብ ይልሳል፣ እስክ ሰለቸዉ።

ይመችህ አቦ!
አንተ እበት የከብት እረኛ ለዛሬ ይህን ዘፈን መርጬልሃለሁ :lol: :lol:

Abere
Senior Member
Posts: 15385
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: BREAKING NEWS: MEETING OF FANO, UN, US & EU SCHEDULED BY US EMBASSY!

Post by Abere » 22 Oct 2023, 18:47

ሆረስ፤

ትክክል ነው ይህ የሚረጋግጠው የኦሮሙማ ጎማ መፈንዳቱን ነው።ከዚህ ባሻገር በፍጹም ሊታረቁ የማይችሉ አቋሞችን ወደ ድርድር ማምጣት የሚቻል አይሆንም። የአማራ ፋኖ እና የኦሮሙማ ኦነግ ጉዳይ ሀራምባ እና ቆቦ ነው። በስነ-መንግስት በህገ-መንግስት ወዘተ አይገናኙም። የግደታ በማሸነፍ እና በመሸነፍ ብቻ የሚፈታ ችግር ነው። ይህ የድርድር ንግግር አሁን ለምን እንደ መጣ ምንም እንኳን ፋኖ እያሸነፈ ቢመጣም ጤናማ ላይሆን ይችላል። ፋኖ መንቃት አለበት። ጠርጥር ነው የምለው።

Horus wrote:
22 Oct 2023, 13:32

Post Reply