-
Digital Weyane
- Senior Member
- Posts: 10173
- Joined: 19 Jun 2019, 21:45
Re: 10,000 US troops, arrive in Saudi Arabia.
ዎደ ትግራይ የሚገቡ መስሎን ቀይ ምንጣፍ አንጥፈን ፈንዲሻ ይዘን ስንጠብቃቸው ነበር። የትግራይ ሴቶቻችንም ፀጉራቸውን ተሰርተው፣ ቅቤ ተቀብተው፣ ሊጣቸውን አብክተው፣ ጠላቸውን ጠምቀው የፈረንጆቹ ወታደሮችን መምጣት በጉጉት ይጠባበቁ ነበር።
ለካስ በውክልና ጦርነቱ ወቅት እንደ ጎርፍ የፈሰሰው የአንድ ነጥብ አምሥት ሚሊየን ትግራዋይ ደም ከሳውዲ ነዳጅ ይቀጥናል። ዲስክሪሚኔሽን። ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ
ለካስ በውክልና ጦርነቱ ወቅት እንደ ጎርፍ የፈሰሰው የአንድ ነጥብ አምሥት ሚሊየን ትግራዋይ ደም ከሳውዲ ነዳጅ ይቀጥናል። ዲስክሪሚኔሽን። ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ
Re: 10,000 US troops, arrive in Saudi Arabia.
I want this nun, as my bodyguard.
Bit off topic maybe, but funny!
Bit off topic maybe, but funny!