ኢሳያስና አቢይ፤ የተለያየ ህልም የሚያዩ በአንድ አልጋ ላይ ይተኛሉ!
የዛሬ 5 አመት አቢይና ኢሳይስ በቀለበት ቸግ (ፍጥምጥም) ሲፈጽሙ ሁለቱም የተለያየ ህልም ነበራቸው ። አቢይ አህመድ ለኢሳያስ አፈወርቂ ያልነገረው ህልሙ እሱ በመላ ያፍሪካ ቀንድ የኦሮሞ ኢምፓየር ማዋለድ መሆኑን ነው ። ኢሳያስ ለአቢይ አህመድ ያልነገረው ህልሙ እሱ ትህነግ የሚባል የኤርትራ ደመኛ ጠላት ሙሉ በሙሉ በመደምሰስ ኤርትራ ከትግሬ የሚቃጣባትን አደጋ ላንዴም ለሁሌም ማስወገድ መሆኑን ነው። (በእኔ ግምት ኢሳያስ ይህን መሰረታዊ አላማው ለአቢይ የነገረው ይመስለኛል)። አቢይ ግን ስለ ኦሮሙማ ኢምፓየር ለኢሳያስ የነገረው አይመስለኝም ። አቢይ አህመድ ለምንድን ነው ትህነግ እንዳይጠፋ ሲል ይህን ሁሉ ጣጣ ውስጥ የገባው? መልሱ አማራ ነው ። የኦሮሙማ ቁጥር አንድ ህልምና አጀንዳ አማራና ኦርቶዶስን ማክሰም ነው ። ይህን ምስጢር ለኢሳያስ አልተነገረውም ። አቢይ ግን ትግሬን እንደ ካርድ በመጠቀም አማራን የማክሰም ህልም ነበረው ። አሁን ሁሉም ነገር ገሃድ ስለሆነ (የአበበ ገላው ምስጢር) ኦሮሙማ በሁሉም የተከበበ ያፍሪካ ቀንድ ድፊት ውስጥ ገብቷል ። ይህ ነው የኔ ምልከታ ።
Re:
ኢሳያስ አማራን በማክሰም ምን ይጠቀማል? ምክንያታዊ መሆን አለብህ? የመሬትም ሆነ የድምበር ችግር ያለው ከትግሬ፣ አፋርና ጂቡቲ እንጂ ካማራ አይደለም።
Re:
Either you really don't get it, or you're pretending.
Eritreans (PIA included) are free from tribalism thinking, that people like you are horribly diseased with.
Content of character is what we see, not the belonging to one DNA or another.

አብይ ከትግሬ ገጥሞ አማራን ማዳከም ህልም አለው ካልክ፣ ኢሳያስ ደሞ ህልም ማለም ብቻ አይደለም፣ አድርጎታል. ለምን ይዋሻል?
The truth is Isayas worked with Tigray TPLF which weakened the Ethiopian nationalists of which Amara is the dominant force. This is recent history.
if you are asking my view, Isayas doesn’t benefit by going against any people. Abiy doesn’t benefit by going against any people. But they don’t consider my view when they decide to destroy people left and right.

ዛሬ የምናወራው ኢሳይሳ ከሃይለ ስላሴና መንግስቱ ጋር ስላደረግው ጦርነት ስላይደለ ይህን ምልልስ እዚሁ አብቅቻለሁ፣ ቻው።eden wrote: ↑21 Oct 2023, 14:32አብይ ከትግሬ ገጥሞ አማራን ማዳከም ህልም አለው ካልክ፣ ኢሳያስ ደሞ ህልም ማለም ብቻ አይደለም፣ አድርጎታል. ለምን ይዋሻል?
The truth is Isayas worked with Tigray TPLF which weakened the Ethiopian nationalists of which Amara is the dominant force. This is recent history.
if you are asking my view, Isayas doesn’t benefit by going against any people. Abiy doesn’t benefit by going against any people. But they don’t consider my view when they decide to destroy people left and right.
Re: ኢሳያስና አቢይ፤ የተለያየ ህልም የሚያዩ በአንድ አልጋ ላይ ይተኛሉ!
The removal of the TPLF cancer from the region has deprived its Neo-colonial masters a mercenary force tasked with destabilizing the region. The Neo-colonials' effort to revive their TPLF slaves at the expense of the Amhara people is the greatest threat to Ethiopia's existence. The TPLF terrorist group, of course, will back anyone they think will destroy Ethiopia for them.
Eritrea's long-held principle that a united, stable and strong Ethiopia is good for the region and beyond, is a conviction that will never change under any circumstances. We will continue to support the Ethiopian people to become masters of their own destiny.
Eritrea's long-held principle that a united, stable and strong Ethiopia is good for the region and beyond, is a conviction that will never change under any circumstances. We will continue to support the Ethiopian people to become masters of their own destiny.
Re: ኢሳያስና አቢይ፤ የተለያየ ህልም የሚያዩ በአንድ አልጋ ላይ ይተኛሉ!
ይህን ጉድ ስሙ ። በአህመድ ሸዴ እምነት አቢይ ብድር አገኘም አላገኘም የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ወደ ብልጽግና አይሄድም። ስለዚህ የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ቀውስ በኤርትራ ላይ ማሳበብ አለብን ብሎ አቢይን አሳመነው ይላል ይህ ሰውዬ ። ማለትም አቢይ አህመድ ልክ መለስ የተከተለውን ኤርትራን ካለም ፖለቲካ የመነጠል ፖሊሲ ጋ ተመልሷል ።
ዲክታተሮች ሁሉ ሊወድቁ ሲሉ ቅራኔን ወደ ውጭ ያስወጣሉ ። አሁን አንድ መፍትሄ ብቻ ነው ያለው አቢይ አህመድን ባስቸኳ ከ4 ኪሎ ማስወገድ ፣። የኢትዮጵያ ፖለቲካ ትራጀክተሪ ያለው በኦሮሙማ ሳይሆን በፋኖ እጅ ስለሆነ!
ዲክታተሮች ሁሉ ሊወድቁ ሲሉ ቅራኔን ወደ ውጭ ያስወጣሉ ። አሁን አንድ መፍትሄ ብቻ ነው ያለው አቢይ አህመድን ባስቸኳ ከ4 ኪሎ ማስወገድ ፣። የኢትዮጵያ ፖለቲካ ትራጀክተሪ ያለው በኦሮሙማ ሳይሆን በፋኖ እጅ ስለሆነ!
Re: ኢሳያስና አቢይ፤ የተለያየ ህልም የሚያዩ በአንድ አልጋ ላይ ይተኛሉ!
The question is, how soon will Eritrea throw her support Fano before it is too late.
Horus wrote: ↑21 Oct 2023, 15:58ይህን ጉድ ስሙ ። በአህመድ ሸዴ እምነት አቢይ ብድር አገኘም አላገኘም የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ወደ ብልጽግና አይሄድም። ስለዚህ የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ቀውስ በኤርትራ ላይ ማሳበብ አለብን ብሎ አቢይን አሳመነው ይላል ይህ ሰውዬ ። ማለትም አቢይ አህመድ ልክ መለስ የተከተለውን ኤርትራን ካለም ፖለቲካ የመነጠል ፖሊሲ ጋ ተመልሷል ።
ዲክታተሮች ሁሉ ሊወድቁ ሲሉ ቅራኔን ወደ ውጭ ያስወጣሉ ። አሁን አንድ መፍትሄ ብቻ ነው ያለው አቢይ አህመድን ባስቸኳ ከ4 ኪሎ ማስወገድ ፣። የኢትዮጵያ ፖለቲካ ትራጀክተሪ ያለው በኦሮሙማ ሳይሆን በፋኖ እጅ ስለሆነ!
Re: ኢሳያስና አቢይ፤ የተለያየ ህልም የሚያዩ በአንድ አልጋ ላይ ይተኛሉ!
አበረ፣
በእኔ ጥርጣሬ ከሆነ ኤርትራ ከወዲሁ ፋኖን እየደገፈች ያለ ይመስለኛል ። ለምን በለኝ?
አንድ፣ የአቢይና ኢሳያስ ጠብና የጠቡ ከረር በጣም እጅግ በጣም ፈጠነ? በፕሪቶሪያው ሳይሆን በናይሮቢው የምስጢር አቢይ ወያኔ ድርድር ውስጥ እኛ ማናውቀው ጸረ ኤርትራ ነገር አለ። እንዲያውም እኔ መጠርጠር የጀመርኩት ሬድዋን ሁሴን የኤርትራ አምባሳደር ሆኖ ሲሾም፣ ከዚያ ኤርትራዎች ሲያባርሩትና የወያኔ አቢይ ስምምነት ቁልፍ ሰው ሲሆን ነው ። ሬድዋን ማለት እጅግ ግዙፉ የወያኔ አሽከር ነው ። ስለዚህ ውስጥ ውስጡን ፉክቻው የቆየ ነው ። አቢይ እነዚያ የኤርትራ ጄኔራሎች አዲስ አበባ የጦር ሰፈርና የስለላ ድርጅት ሲያስጎበኛ ኤርትራዎችን እያስፈራራ ነው ብዬ እዚህ ፎረም ላይ ጽፊያለሁ ። በአንድ ቃል እራሱ በፋኖ እጅግ ፈጣን የፋኖ ኃይል እድገት ላይ ኢሳያስ ሊኖርበት ይችላል። ኦሮሞቹ በኢሳያስ ላይ የላቸው ምሬትና ንዴት አንድ የሚነግረን ነገር አለ ። ነገሩ በፍጹም ወደብ አይደለም ።
ሌላ የምጠረጥረው የኢሚሬቱ ቢን ዛይድን ነው ። አቢይና ኢሳይሳን ወርቅ የሸለማቸው ቀን ምን ነበር የተስማሙት፣ ምን ለማድረግ ነበር ቃል የተገባቡት? ዛሬ ላይ ማነው ያን ፕሮሚስ የካደው? ወደፊት ይወጣል ። በኔ እምነት አቢይና ይህ አረብ በኢትዮጵያ ላይ የሚሸርቡት አንድ ጥብቅ ተንኮል አለ ። ይህም ሊሆን የሚችለው ወይ የእርሻ መሬት፣ ወይ የንግድ ወደብ የሚመለከት ነው የሚሆነው፣ ያም ወደፊት መውጣቱ አይቀርም ።
ዞሮ ዞሮ የዚህ ሁሉ መታመስ ቁጥር አንድ ምክንያት የአማራ ኃይልና ተስኖ መነሳትና የኢትዮጵያ ወደፊት ጉዞ አቅጣጫ መቀየሩ ነው ። በዚህ አዲስ ሁኔታ ላይ የኢሳያስ ስሌት ምን እንደ ሚሆን እያየን ነው ። (1) ለኤርትራ የሚመቹ ሌሎች ኦሮሞች በኩዴታ አቢይን አስወግደው አዲስ መንግስት ካላመጡ፣ (2) ፋኖ ወጥ የሆነ ኤርትራን የአይጎዳ የኢትዮጵያ መፍትሄ ካቀረቡ ኢሳይሳ ፋኖን መርዳቱ የግድ ነው ። (3) እዚህ ውስጥ አንዳንድ እንደ ዳዊት ያሉ የደርግ ዘመን ሰዎች አሉና የነሱ በፋኖ ዙሪያ መኖር ኢሳያስ እንዴት እንደ ሚያሰላው አናውቅም ። አቢይን ለማስወገድ ግ ን ውሳኔው ያለቀ ነው። ለዚህ ነው አቢይ እንደ ህጻን ወደ አውሮፓ እዬ ዬ የሚለው ።

ከ12 ሰዓቶች በፊት ይህን ሃረግ ስከፍት የሰጠሁት ግምት ከዚህ በታች ባለው የምርምር ቪዲዮ ተረጋግጦልኛል ። ፈንታሌ ሚዲያ አሁን ለመጀምሪያ ግዜ ማየቴ ነው ። ግሩም ምርምር ነው። ኤርትራዊያን ተከዳን አሉት እንጂ ሲጀመርም ሁለቱ መሪዎች ተመሳሳይ ሕልም አልነበራቸውም። የአቢይ ጸረ ትህነኘት ግዜያዊ ነበር ። የኢሳያስ ጸረ ትህነኘት ግ ን እስትራተጂክ ነበር ። አቢይና ኢሳይሳን ወርቅ ሸለመ ያልኩት ቢን ዛይድ የኔ ስህተት ነው ። ጀዳ መሆኑን ረስቼው ነው ።
ተከታተሉት ...
ተከታተሉት ...
Re:
eden,
Strong Ethiopia will always be a threat to Eritrea. So, if Isayas tries to sabotage its bigger neighbor in any way he can is a smart political strategy, including supporting one group against another till the group he supports become strong enough to be his next target. This strategy is called divide-and-rule.
Strong Ethiopia will always be a threat to Eritrea. So, if Isayas tries to sabotage its bigger neighbor in any way he can is a smart political strategy, including supporting one group against another till the group he supports become strong enough to be his next target. This strategy is called divide-and-rule.
Re: ኢሳያስና አቢይ፤ የተለያየ ህልም የሚያዩ በአንድ አልጋ ላይ ይተኛሉ!
Eden has a point.
The Ethiopian nationalist anchored by Amharas has been perceived as a threat for Eritreans existence then and now.
These are the same Eritreans who brutally mistreated Asseb residents and Ethiopian soldiers in 1991 and to this day they want to demarcate a border 60 km offshore from intl water, against international law.
Anybody who thinks they have changed is a fool.
Ethiopians are carried away by the tactical tools of: “ my enemies enemy is my friend”. I strongly suggested to my fellow Ethiopians to always think 2 steps ahead.
Fellow Ethiopians, ok to have a measured relationships with Eritrea but don’t take it to unnecessary level.
PP is a disorganized domestic enemy that can be defeated easily without foreign intervention. Fano is doing a fantastic job. Let us help Fano by initiating another front in the south, Afar and Tigrai.
I thrust the Fano brain thrust that they will do the right things.

Pfft..considering all the massacres Ethiopian troops committed in Eritrea, I guess we should've given them roses & chocolate.
Having said that, what "brutal mistreatment" of Assab residents & Ethiopian soldiers are you talking about?
Talk is cheap, when not aided by solid evidence.
We know very well how you parasites treated Ethiopian soldiers in their barracks while asleep, though.
This is how Ethiopian troops were treated:

Right wrote: ↑22 Oct 2023, 07:01Eden has a point.
The Ethiopian nationalist anchored by Amharas has been perceived as a threat for Eritreans existence then and now.
These are the same Eritreans who brutally mistreated Asseb residents and Ethiopian soldiers in 1991 and to this day they want to demarcate a border 60 km offshore from intl water, against international law.
Anybody who thinks they have changed is a fool.
Ethiopians are carried away by the tactical tools of: “ my enemies enemy is my friend”. I strongly suggested to my fellow Ethiopians to always think 2 steps ahead.
Fellow Ethiopians, ok to have a measured relationships with Eritrea but don’t take it to unnecessary level.
PP is a disorganized domestic enemy that can be defeated easily without foreign intervention. Fano is doing a fantastic job. Let us help Fano by initiating another front in the south, Afar and Tigrai.
I thrust the Fano brain thrust that they will do the right things.
Re: ኢሳያስና አቢይ፤ የተለያየ ህልም የሚያዩ በአንድ አልጋ ላይ ይተኛሉ!
Z,
You are not in this conversation. Stay out and deal with Eris issues.
Melese Zenawi who is more Eris than the Eritreans themselves has left one effective blue print for Ethiopians to follow.
A “No peace and no war” policy. That will force you to behave properly.

Lemani kelbi, you don't decide which conversation I'm in or not.
Now, provide evidence for the "mistreatment" you backtracking piece of hyena cràp.
Now, provide evidence for the "mistreatment" you backtracking piece of hyena cràp.
Re: ኢሳያስና አቢይ፤ የተለያየ ህልም የሚያዩ በአንድ አልጋ ላይ ይተኛሉ!
Z,
Don’t take it personal.
Proper relationship is commendable.
Outsmarting, deceits, blackmailing, outmaneuvering is no longer acceptable.
Work on that and we will take it from there.