-
Za-Ilmaknun
- Member
- Posts: 4487
- Joined: 15 Jun 2018, 17:40
Re: Ascari boys , I hope you hear this man!
"ብሄራዊ ሓዘን ቀን አቶ ጌታቸው ረዳ የተናገረው ትግራይ ያለው ሁኔታዎች አበይት ጉዳዮች እነዚህ ናቸው ።
በዚህ ጦርነት ብዙ ወጣቶች መስዋዕትነት ከፍለዋል አሁን የሓዘን መዝጊያ እያደረግን ነው የተሰዉ አደራቸውን መርሳት የለብንም
እንደ መሪዎች ችግሮች እንድንፈታ ሓላፊነት መውሰድና ራሳችንም ንስሃ መግባት አለብን።
የፖለቲካ ድርጅት የእውነት ሞኖፖሊ ስሌለው መታመን የለበትም በጥቂት የፖለቲካ ሰዎች የስንት ሺህ ሰው ህይወት ተቀጥፏል
ስለ ስልጣንና ርስት ለመንገስ መጣደፍ የለብንም ትግራይ መልማት አለባት
ከሁሉም በላይ ስርአት ከፖለቲካ ከድርጅት በላይ መሆን አለበት
ከአማራ ከኤርትራ ከአፋር ሰላም እንፈልጋለን በራሳችን እንዲፈፀም የማንፈልገውን በሌሎች እንዲፈፀም አንፈልግም
ከአንድ ሚሊዮን በላይ በሓዘን ሁነው የሚኖሩ ስደተኞች የልጆቻቸውን መርዶ እየሰሙ ይገኛል ወደ ቤታቸው ቀያቸው ለመመለስ መስራት አለብን
ባረጀውና ባፈጀው መንገድ ለውጥ አመጣለሁ ማለት ሕልም ነው የሚሆነው ማሕበራዊ ፖለቲካዊ አካሄዳችን መስተካከል አለበት
ህዝባችን በሌቦች በመልካም አስተዳደር እያስቸገሩት ያሉት ተባዮች ከአስተዳደር መባረር አለባቸው
የቡድን ፖለቲካ ስህተት ህዝባችን ሊጠፋ አይገባም በዚህ በራስ ጥቅም ጥድፊያ ለውጥ ሊመጣ አይችልም
ከሁሉም የፖለቲካ ሃይሎች የኢትዮጵያ ማለቱ ነው የጋራ ቤታችን ለመገንባት መስራት አለብን ሌላ ምርጫ የለብንም
አንደ መሪዎች ካሁን በፊት የሰራነው ስህተቶች አሁን ከፈፀምን ህዝባችን እንደ ህዝብ ሊቀጥል አይችልም ።
ጌታቸው ረዳ

There is nothing constant except change. Let us hope TPLF gives rebirth to itself and becomes a player in the re birth of the new Tigray and the New Ethiopia. Tigray with out Ethiopia and vise versa is a dead end!