Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Fiyameta
Senior Member+
Posts: 21663
Joined: 02 Aug 2018, 22:59

ሰበር ዜና፣ ጠ/ሚ አቢይ አህመድ የሕወሃትን ለቅሶ ደረሱ፣ ሀዘንተኞችን አፅናኑ

Post by Fiyameta » 17 Oct 2023, 18:35

ጠ/ሚ አቢይ አህመድ በትግራይ ለቅሶ ደርሰው በክልሉ ባህል መሠረት መደረግ ያለበትን ነገር ሁሉ አድርገው በጤና ወደ ሸገር ተመልሰዋል። :oops: :oops:

Fiyameta
Senior Member+
Posts: 21663
Joined: 02 Aug 2018, 22:59

Re: ሰበር ዜና፣ ጠ/ሚ አቢይ አህመድ የሕወሃትን ለቅሶ ደረሱ፣ ሀዘንተኞችን አፅናኑ

Post by Fiyameta » 17 Oct 2023, 18:56

በሰሜን ጦር እዝ ላይ የደረሰው ጭፍጨፋ ተረሳና ጠ/ሚ አቢይ በሕወሃት ሞት ሃዘኑን መቆጣጠር አቅቶት እንደ ፈላ ውኃ የሚያቃጥል እንባ በጉንጮቹ ላይ ያፈስ እንደነበር የክልሉ ነዋሪዎች ጠቁመዋል። :oops: :oops:

Digital Weyane
Senior Member
Posts: 10173
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: ሰበር ዜና፣ ጠ/ሚ አቢይ አህመድ የሕወሃትን ለቅሶ ደረሱ፣ ሀዘንተኞችን አፅናኑ

Post by Digital Weyane » 17 Oct 2023, 20:08

ሎቅሶ በጎ ነገር ነው የሚል ጡሩ መሪ ስላገኘን ዕድለኛ ቆስጣ የሆን ህዝብ ነን። :roll: :roll:

euroland
Member+
Posts: 7957
Joined: 08 Jun 2018, 12:42

Re: ሰበር ዜና፣ ጠ/ሚ አቢይ አህመድ የሕወሃትን ለቅሶ ደረሱ፣ ሀዘንተኞችን አፅናኑ

Post by euroland » 17 Oct 2023, 20:31

አየ የትግራይ ሴት
ይኸኔ ይህ የመከላከያ ወታደር አስሩን ወንድሞቻቸውን ጦርነት ላይ አጋድሟል፤ ዛሬ ደግሞ አስሩን የትግራይ ሴቶች መኝታ ቤት ወስዶ አጋድሟል። ወይ ውርደት ችግራይ
Fiyameta wrote:
17 Oct 2023, 18:35
ጠ/ሚ አቢይ አህመድ በትግራይ ለቅሶ ደርሰው በክልሉ ባህል መሠረት መደረግ ያለበትን ነገር ሁሉ አድርገው በጤና ወደ ሸገር ተመልሰዋል። :oops: :oops:

Post Reply