Re: ኦሮሙማ በምንጃር የሚሟሟቱት ፋኖ ቢሾፍቱ አየር ኃይልን እንዳይመታ ቀዝኖ ነው
ሆረስ፤
ነገሮች ሁሉ በግልጽ የሚያመላክቱት ኦሮሙማ እያለቀለት መሆኑን ነው። የሳምንታት ይሁን የወራት ዕድሜ የቀረው እሱን ብቻ ነው በትክክል መናገር የማይቻለው። የማያዳግ ጥጃ ብዙ ይቀዝናል ያላሉ - ኦሮሙማ ጭምልቅልቁ ወጥቶ ሽቅብ ነበር የቀዘነው በህዝብ ላይ አሁን ፋኖ እያስቀዘነው ነው። ሸርተቴ ይዞት ደግሞ ቆሪጥ ገፍቶ ቀይ ባህር ሊያስገባው ነው እየተባለ ይወራል
እርሟን ብታፈላ -ጀበና ሙሉ አተላ ይሉሃል ይኸ ነው። ጭራሽ ለሚልዮን አመት ኦሮሙማ ይገዛል ተባለ። በ1 አመት 2 ሚልዮን ነፍስ ለቆሪጥ እየተገበረ እንደት ይሆናል! የህዝብ ቁጥር ከዜሮ በታች ኔጋቲቪ ሆኖ። (net negative ) አይ ወረሙማ