Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abe Abraham
Senior Member
Posts: 14414
Joined: 05 Jun 2013, 13:00

ሙስሊሞች ስለ ታሪክ ሲናገሩ የቅድመ-ምስልምና ዘመንን " የጃሂሊያ "/የድንቁርና ወይ የባርባሪዝም ግዜ ብለው ይጠሩታል ። ከየሃይማኖትና የስርኣት ግዜ ሲወዳደር ማለት ነው።

Post by Abe Abraham » 14 Oct 2023, 20:55

  • ሙስሊሞች ስለ ታሪክ ሲናገሩ የቅድመ-ምስልምና ዘመንን " የጃሂሊያ "/የድንቁርና ወይ የባርባሪዝም ግዜ ብለው ይጠሩታል ። ከየሃይማኖትና የስርኣት ግዜ ሲወዳደር ማለት ነው። ኣብይ ብፈልግም ኢትዮጵያን ወደ ጃሂሊያ ሊወስድ ኣይችልም።