Please wait, video is loading...
ፋኖ መሳሪያ የለውም ብለው ልከውን አስማረኩን!!
ፋኖ መሳሪያ የለውም ብለው ልከውን አስማረኩን 

Re: ፋኖ መሳሪያ የለውም ብለው ልከውን አስማረኩን!!
ፋኖ ልብ አለው ወንድ ነው፤ መሳሪያ አለው። ማን ያውራ የነበረ ይሉሃል ይህ ነው። ወንድነትማ አለው ብርሃኑ ጁላን እራሱን ሊማርከው በፍርጠጣ ነው ያመለጠው።