በኤርትራ የሰለጠነ ኤሊት የፋኖ ንጋት ብርጌድ ተቋቋመ !
4,000 ኮማንዶ ያለው ንጋት ብርጌድ የኢትዮጵያና ሱዳን ድምበር የመጠበቅ ተልኮ ነው የተሰጠው ሚሽን! ፋኖ አዲሱ የኢትዮጵያ መከላከያ ነው
-
ethiopianunity
- Senior Member
- Posts: 10933
- Joined: 30 Apr 2007, 17:38
Re: በኤርትራ የሰለጠነ ኤሊት የፋኖ ንጋት ብርጌድ ተቋቋመ !
Let me ask you eprp Horus, why did Shabia let in Olf after talking with Sebhat Nega? Why didn't Shabia help Ethiopian fighters in Eritrea for over throw of Tplf? They didn't they sent Olf or Tplf or set them up each other to cancel one another because Eritrea does not want one. United Ethiopia fighting for peace and it's independence from Liberation Fronts. Why do you think Shabia now wants to help Ethiopians or Amara? All fake! Shabia also wants weak Ethiopia because they want to make sure not to unite Afar
Re: በኤርትራ የሰለጠነ ኤሊት የፋኖ ንጋት ብርጌድ ተቋቋመ !
Is this a bit late for Eritrea? Abiy Ahmed is mobilizing thousands of Oromos and Afars in the name of access to the sea as a "natural right" for Ethiopia, especially to Ethiopian Afars and Somalis.
Is there a sudden scare in Eritrea that it sent its top diplomats to Cairo to seek support form the toothless Arab League?
Abiy Ahmed is making lots of noise when the world is deafened by the wars in Ukraine and the Arab world.
If the Tigrayans join Abiy Ahmed, then everything is going to turn upside down.
Is there a sudden scare in Eritrea that it sent its top diplomats to Cairo to seek support form the toothless Arab League?
Abiy Ahmed is making lots of noise when the world is deafened by the wars in Ukraine and the Arab world.
If the Tigrayans join Abiy Ahmed, then everything is going to turn upside down.
Re: በኤርትራ የሰለጠነ ኤሊት የፋኖ ንጋት ብርጌድ ተቋቋመ !
ሆረስ፥
ፋኖ በተግባር ከጦር ሜዳው ላይ የሰለጠኑ እጅግ በርካታ በመቶ ሺዎች የሚቆጠሩ በእሳት የተፈተኑ ወታደሮች አሉት። ከዚህም በላይ በሚልዮን የሚገመት ተጠባባቂ ደጄን ሃይል አለው። አሁን በወታደራዊ አቋም ሲገመገም (ቀደም ብለህ ብዙ ጊዜ እንደ ገለጽከው) የአብይ አህመድን ኦነግ-መከላከያ/OLF-ENDF/ በብዛትም በጥራትም እጅግ ይበልጠዋል። ብዙዎች በፋኖዎች አጠራር ሻለቃ የሚባሉ ከኦነግ-መከላከያ ጀኔራሎች የበለጠ ብቃት አላቸው። እነኝህ 4,000 ኮማንዶዎች ጠረፍ ለመጠበቅ ጠቃሚ አስተዋጽዖ ያደርጋሉ። ፋኖዎች የሚፈልጉት የተዋጊ ድሮን እገዛ ነው። እንደ በግ የሚነዳው ኦሮሙማ ትንሽ የ2-3 ቀን ድሮን ጥቃት ካቀመሰ በቃ መብራት እንዳየች በረሮ በየገደሉ ንቃቃት እግሬ አውጭኝ ብሎ ነው የሚፈረጥጠው። የት ነበርሽ የምትባል ድሮን ነው የሚፈልገው።
አዲስ አባባ ቤቴ እያለ እያንጎራጎረ ፋኖ ይገሰግሳል - እስኪ ኬንያ ቢሆንም ሂደን እንገጥማችኋለን ብለው ዝተዋል። ፋኖ እስከዚያም ሊከተላቸው ይችል ይሆናል
Re: በኤርትራ የሰለጠነ ኤሊት የፋኖ ንጋት ብርጌድ ተቋቋመ !
አበረ፣Abere wrote: ↑13 Oct 2023, 18:08
ሆረስ፥
ፋኖ በተግባር ከጦር ሜዳው ላይ የሰለጠኑ እጅግ በርካታ በመቶ ሺዎች የሚቆጠሩ በእሳት የተፈተኑ ወታደሮች አሉት። ከዚህም በላይ በሚልዮን የሚገመት ተጠባባቂ ደጄን ሃይል አለው። አሁን በወታደራዊ አቋም ሲገመገም (ቀደም ብለህ ብዙ ጊዜ እንደ ገለጽከው) የአብይ አህመድን ኦነግ-መከላከያ/OLF-ENDF/ በብዛትም በጥራትም እጅግ ይበልጠዋል። ብዙዎች በፋኖዎች አጠራር ሻለቃ የሚባሉ ከኦነግ-መከላከያ ጀኔራሎች የበለጠ ብቃት አላቸው። እነኝህ 4,000 ኮማንዶዎች ጠረፍ ለመጠበቅ ጠቃሚ አስተዋጽዖ ያደርጋሉ። ፋኖዎች የሚፈልጉት የተዋጊ ድሮን እገዛ ነው። እንደ በግ የሚነዳው ኦሮሙማ ትንሽ የ2-3 ቀን ድሮን ጥቃት ካቀመሰ በቃ መብራት እንዳየች በረሮ በየገደሉ ንቃቃት እግሬ አውጭኝ ብሎ ነው የሚፈረጥጠው። የት ነበርሽ የምትባል ድሮን ነው የሚፈልገው።
አዲስ አባባ ቤቴ እያለ እያንጎራጎረ ፋኖ ይገሰግሳል - እስኪ ኬንያ ቢሆንም ሂደን እንገጥማችኋለን ብለው ዝተዋል። ፋኖ እስከዚያም ሊከተላቸው ይችል ይሆናል።
እጅግ ትክክል! እኔ ሌላ ቦታ ዝም ብዬ ለነገሩ ኤርትራ በአስቸኳይ ፋንኖ መደፈፍ አለባት ያልኩት በትክክል እንዳልከው የአየር መቃወሚያ ፣ የድሮን፣ እና የሜካናይዘድ ብርዴድ ማደራጃ ቁሳቁሶች በሚመለከት ነው ። አሁን ላይ በፋኖ ጦር ኃይልና በአቢይ ጦር ኃይል መሃል የሚዛን ክፍተር አለ ቢባል የአየር ኃይል፣ የታንክና ሚሳይል እና የዘመናዊ ኮሚኒኬሽን ክፍተት ነው ። ኤርትራ በግዢም ሆነ ብድር ይህን ክፍተት ለመሙላት ፈቃደኛ ብትሆን ጦርነቱ በ2 ሳምንት አዲስ አበባ ላይ ሊቁጭ ይችላል።
ችግሩ ግን እንደ ምትገምተው ሁሉ ነገር ፖለቲካና የጂኦእስታራተጂ ስሌት ነው ። አማራ ወደ ኢትዮጵያ ማዕከላዊ ስልጣን መመለስ የሚያስፈራቸው ኃይሎችና ቡድኖች እንደ ሚኖሩ እገምታለሁ ። የኤርትራም ረጅም ስሌት ምን እንደ ሚሆን ማወቅ አይቻልም ። ፖለቲካ የመካካድና የመተባበር ጨዋታ ነው ። ኤርትራ ፋኖን ከረዳች ለራሷ ስትል እንጂ ለአማራ ብላ አይደለም ።
ስለዚህ ዛሬ አማራ ወደ ስልጣን ተመልሶ አዲስ የኢትዮጵያፖለቲካ ሚዛን ቢፈጥር የሚጠቀሙ ያሉትህ ያክል ከፍተኛ ፍርሃት የሚኖራቸውም ይኖራሉ።
ይህም ሆነ ያ ፋኖ የቴክኖሎጂና ከባድ መሳሪያ እርዳታ ማግኘቱ ጦርነቱ ከማሳጠር ባለፈ በትግሉ የድል ውጤት ላይ ለውጥ አያመጣም ። በቅርቡ ፋኖ ሞጆ ውስጥ ሲዋጋ እንሰማለን ። ዉጊያው ሱሉልታና ናዝሬት መግባቱ ጥርጥር የለውም ።
Horus,ይ በፋኖ ጦር ኃይልና በአቢይ ጦር ኃይል መሃል የሚዛን ክፍተር አለ ቢባል የአየር ኃይል፣ የታንክና ሚሳይል እና የዘመናዊ ኮሚኒኬሽን ክፍተት ነው ። ኤርትራ በግዢም ሆነ ብድር ይህን ክፍተት ለመሙላት ፈቃደኛ ብትሆን ጦርነቱ በ2 ሳምንት አዲስ አበባ ላይ ሊቁጭ ይችላል።
What’s the guarantee that Fano, if or when it takes Arat Kilo with the assistance from Eritrea, will not betray it like TPLF did and like OPDO did?
Re: በኤርትራ የሰለጠነ ኤሊት የፋኖ ንጋት ብርጌድ ተቋቋመ !
Agameunity
Shut the Fkup wedi Lemani agame. We know you have a phobia of Eritrea. Leave this discussion for the true Ethiopians.
Shut the Fkup wedi Lemani agame. We know you have a phobia of Eritrea. Leave this discussion for the true Ethiopians.
ethiopianunity wrote: ↑13 Oct 2023, 16:58Let me ask you eprp Horus, why did Shabia let in Olf after talking with Sebhat Nega? Why didn't Shabia help Ethiopian fighters in Eritrea for over throw of Tplf? They didn't they sent Olf or Tplf or set them up each other to cancel one another because Eritrea does not want one. United Ethiopia fighting for peace and it's independence from Liberation Fronts. Why do you think Shabia now wants to help Ethiopians or Amara? All fake! Shabia also wants weak Ethiopia because they want to make sure not to unite Afar
Re:
eden,eden wrote: ↑13 Oct 2023, 22:11Horus,ይ በፋኖ ጦር ኃይልና በአቢይ ጦር ኃይል መሃል የሚዛን ክፍተር አለ ቢባል የአየር ኃይል፣ የታንክና ሚሳይል እና የዘመናዊ ኮሚኒኬሽን ክፍተት ነው ። ኤርትራ በግዢም ሆነ ብድር ይህን ክፍተት ለመሙላት ፈቃደኛ ብትሆን ጦርነቱ በ2 ሳምንት አዲስ አበባ ላይ ሊቁጭ ይችላል።
What’s the guarantee that Fano, if or when it takes Arat Kilo with the assistance from Eritrea, will not betray it like TPLF did and like OPDO did?
(በአማርኛ የምጽፈው እንግሊዝኛ ማያነቡት ሰዎች ለማንበብ እንዲችሉ ነው )
ጥያቄህ ጋር አልስማማም። አይደለም የፖለቲካ ትብብር ባልና ሚስት ሲጋቡ እንኳ ላለመፋታታቸው ምንም ዋስትና የላችውም ። አንተ/አንቺ የድሮ ጽሁፎቼን በማሳየት ሃሳቤ መለወጡን የምታሳይ ሰው ነህኮ። ያም ማለት ወደፊት ሁሉ ነገር ይለወጣል፤ ጠላት ወዳጅ ይሆናል፣ ወዳጅ ጠላት ይሆናል ። የሰው ልጅም ሆነ ማህበረሰብ የሚኖረው በዛሬ እውነታ (ሪያሊቲ) ውስጥ ነው ። ስለዚህ የሚከተለውን አስትውል ።
አንድ፣ ኤርትራና ኢትዮጵያ ለዘላለም ጎን ለጎን የሚኖሩ ሕዝቦች ናቸው፤ መሬታቸው በአንድ ድምበር ስለተሳሰረ ።
ሁለት፣ እስከ ዘመን ፍጻሜ የኤርትራ መንግስና የኢትዮጵያ መንግስት አንዱ አንዱን ተጽኖ ሲያደርግ ይኖራል ፤ በቁጥር አንድ ምክንያት ።
ሶስት፣ መንግስትና ስርዓት በኤርትራ ሲለወጥ ወይም በኢትዮጵያ መንግስትና ስርዓት ሲለወጥ የሁለቱን ኣገሮች ትስስር ወይ ይሻሽላል ወይም ይሻክራል፤ በቁጥር ሁለት ምክንያት ።
አራት ፣ በእራሱ በሻአቢያ ድጋፍ የጎሳ አገዛዝ በኢትዮጵያ ያቆሙት ትህነግና ኦነግ/ኦፒዲኦ አሁን ዘመናቸው አልቆ ከስልጣን በመውረድ ላይ ናቸው ። ሪያሊቲን ለሚክድ እንጂ ኢትዮጵያን በሚያውቁት ሰዎች ዘንድ የአማራ አመጽ የኢትዮጵያን ፖለቲካ ላንዴም ለሁሌም ለውጦታል ።
የኢትዮጵያ ፖለቲካ ተለውጧል ።
ስለሆነም አንተ አንድ ኤርትራዊ ዛሬ ላይ የኤርትራ ፖሊሲና እስትራተጂክ ስሌት ምን መሆን አለበት? ከሚጠሉ የትግሬና የኦሮሞ ኃይሎች ጋር መሆን ወይስ ከአማራና የአማራን አመጽ ከሚደግፉት ኢትዮጵያዊያን ጋር መሆን? የተኛው ካምፕ ነው ለኤርትራ ሰላምና ጥቅም የሚመች? ይህ ብቻ አይደለም!
ኤርትራ ከፍትህ ጋር መወገን አለባት! ምን ማለቴ ነው ?
የብሄር ጥያቄ የሚባል ነገር ከተነሳ ጀምሮ ለ60 አመት በኢትዮጵያ የተነፋው ጸረ አማራ ፖለቲካና አይዲዮሎጂ ፍጹም ኢፍትሃዊና ፍጹም የተሳሳተ ታሪክ እንደ ሆነ እራሳቸው ኤርትራዊያን ተገንዝበውት የታሪክ እርምት የማድረግ እድል ያገኛሉ ዛሬ ፋኖን በመርዳት ። በትግሬና ኦሮሞ ብሄረተኞች በአማራ ሕዝብ ላይ ለ30 አመት የፈጸሙት ግፍና ኢፍትሃዊነት በኢትዮጵያ ታሪክ መታረም ያለበት ጠባሳ ነው ። ሻአቢያም እራሱ የዚህ ታሪካዊ እርምት አንድ አካል ነው ።
በመሆኑ አማራ ወደ ማእከላዊም መንግስት ተመልሶ ሚዛናዊ የሆነ የፖለቲካ ስርዓት አዲስ አበባ ላይ መመስረቱ የአጭርና ረጅም ዘመን የኤርትራ ጥቅም ነው ። ትግሬዎች ተቀባይነት ያለው ፍትሃዊ ኢትዮጵያን መምራት እንዳቃታችው ሁሉ ኦሮምችም ፍትሃዊ ኢትዮያን መምራት አልቻሉም፣ አይችሉም ።
የኤርትራ ዘላቂ ጥቅም ደሞ ኢትዮጵያ ፍትሃዊና ሰላማዊ አገር ስትሆን ብቻ ነው ።
አንዳንዶች እንደ ሚሉት ኢትዮጵያ በዘወትር ቀውስ ውስጥ መኖሯ ለነኤርትራና ሱማሌ አይነት ትናንሽ ጎረቤቶች ጠቃሚ ነው ማለት ስህተት ነው ። ያልተረጋጋች ኢትዮጵያ ማለት ለዘላለም ያልተረጋጋች አፍሪካ ቀንድ ማለት ነው ።
የአፍሪካ ቀንድ ሰላም በኢትዮጵያ ፍትህና እስታቢሊቲ ላይ የቆመ ነው ። ስለዚህ ያለ መከዳት ዋስትና ሳይሆን ጥልቅና ሩቅ ምርምርና ትንተና የማድረግ ጉዳይ ነው ።
Re: በኤርትራ የሰለጠነ ኤሊት የፋኖ ንጋት ብርጌድ ተቋቋመ !
ኤርትራና አማራ መረዳዳት ያለባቸው ታሪካዊ ፍቅር ወይንም ከሌሎች የተለየ የእርስበርስ የመሳሳብ አዚማ ስላላቻው አይደለም። የሁለቱንም ህልውና የሚፈታተን ጥቃት በቀጥታ ከእንሰሶቹ ኦነግ-ሸኔና እባቦቹ ትህነግ እየተሰነዘረባቸው ስለሆነ ብቻ ነው።
ወያኔዎች ዓጋመ ኤርትራ ውስጥም አለና አመፅ አስነስተን እንጠቀልላችኋለን ሲሉ ኤርትራ ዝም ብላ ካየች ችግር ውስጥ ትገባለች። እንዲያውም ዓጋሜም እንደርታም ተጋሩ አይደለም ብሎ እሾህን በእሾህ መውጋት ያስፈልጋል፣ ተመሳሳይ ትንኮሳ ከሚደርስባቸውም ህዝቦች ጋ አብሮ መስራት ያስፈልጋል።
ትብብሩ ዘላቂ ነው ወይንም አይደለም የሚለው ሌላ ጥያቄ ነው። አሁን የሁለቱንም ህዝቦች የመኖር ህልውና የሚፈታተን አውሬ አድጎ ስለጎለመሰ፣ ተባብሮ መቋቋም ብልጠት የተሞላበት የፖለቲካ አካሂድ ነው። እርግጠኛ ነኝ ወያኔ ጫና ሲበዛባት፣ ልጆቹን ለዕርድ ማቅረብ የሰለቸው የትግራይ ህዝብ፣ ከአማራና ኤርትራ ጋር አብሮ ይቆማል። በየተራራው ያለምክንያት በየጊዜው ጭዳ የሚሆነው የቦካ-ሃራም አብይ ሰራዊትም ፊቱን ያዞራል። ንፍጣሙ አብይ ሰሞኑን ‘ቀይ ባህር ቀይ ባህር’ የሚለው ፣ በእርሱ ቤት ለምን እንደሚዋጋ የማያውቀውን ወጣት የሀገር ስሜትና ሞራልን መቆስቆሱ ነው። መቸም የቸገረው ሰው የማይለው ነገር የለም።

Horus,
I bump your old threads not to dwell on the past but to show the present and the future.
For example, I don’t see any difference between your old posts regarding Red Sea and Abiy Red Sea parliament speech this week The truth is what Abiy expressed in parliament is the same thing you been posting for years.
I’m not accusing you of being dishonest with me. I’m accusing you of you being dishonest with you.
If you want to stay honest, state where you disagree with Abiy on his Red Sea speech.

እውነቱን በሚገባ ነው ያስቀመጥከው።ይሁን እንጅ ፍራቻቸው ከንቱ ፍራቻ ነው ማለት ይቻላል( their fear is unwarranted)። ፍርሃትን መፍራት ነው ትልቁ በሽታ። ይህን ፍርሃት ደግሞ ህዝብ ሳይሆን ጥቂት ግለሰቦች የፈጠሩት ወጥመድ ነው። የአማራ ፋኖ ትግል የህልውና ( የመኖር እና የመሞት ምርጫ) ስለሆነ በመስዋዕትነት መድፍ እና ታንክ የማይጋልብበት አንዳች ምክንያት የለም። አሁን ፋኖ አለም አቀፋዊ ትኩረት እያገኜ ያለ ህዝባዊ ግንባር ነው። ማንም ሊያስቆመው ይሁን ሊያጠፋው አይችልም።
Re: በኤርትራ የሰለጠነ ኤሊት የፋኖ ንጋት ብርጌድ ተቋቋመ !
Fano never said they have a shortage of weapons.
Eritrea is a proxy of Egypt. Bringing Eritrea into the Fano struggle is not right. One way or the other they will high jack the struggle. No one will give you any support without something back in return. With this creatures I have no doubt in my mind that soon the fight will be gonder against Wello and Gojjam against Shewa.
For once please let us do things right.
As this point, the appropriate help to Fano would be for the Guraghies and Welayeta to start a southern Fano. Not foreign intervention.

eden,eden wrote: ↑14 Oct 2023, 07:48Horus,
I bump your old threads not to dwell on the past but to show the present and the future.
For example, I don’t see any difference between your old posts regarding Red Sea and Abiy Red Sea parliament speech this week The truth is what Abiy expressed in parliament is the same thing you been posting for years.
I’m not accusing you of being dishonest with me. I’m accusing you of you being dishonest with you.
If you want to stay honest, state where you disagree with Abiy on his Red Sea speech.
እኔኮ ሺ ግዜ ንቅንቅ የማልል የኢትዮጵያ ናሽናሊስት መሆኔን መደበቅ ሳይሆን በቀን 10 ግዜ የማውጅ ሰው ነኝ ። ዛሬ ያነሳሁት የፋሽን መፈክር ሳይሆን እራሱ ህልውናዬ ነው። ስለሆነም ደግሜ ልንገርህ ለ30 አመት በኢትዮጵያ ሕዝብና በወንድማችን የኤርትራ ሕዝብ መሃል የተካሄደው ደም መፋሰስ እና መከራ ታሪካዊ ስህተት ነበር ። ከዚያ በኋላም የተድረጉት የኢትዮጵያና የኤርትራ ጦርነቶች ስህተት ናቸው ። ወደፊትም ኦሮሞች የሚሰብቁት ጦርነት ስህተት ነው፣ ይሆናአል ። ይህ የኔ ዘላለማዊ አቋም ነው ።
የኢትዮጵያ ናሽናሊስት ስለሆንኩኝና ማንኛውም የኢትዮጵያ ፖለቲካ ችግር መፍትሄው ፍትህ ነው ብዬ ፍጹም ስለማምን ኤርትራ ከኢትዮጵያ ስትገነጠል የኢትዮጵያ ሕዝብ ሃሳቡን የመግለጽ ፍትሃዊ መብቱን ጦር በታጠቁ ጸረ ኢትዮጵያ የተደራጁ ተገንጣዮች ተቀምቶ በፍትህ ሳይሆን በግፍ የተወሰ ወሳኔ ነው ብዬ የማምን ሰው ነኝ ። የኤርትራ ሕዝብ ፍታህዊ መብት መከበር አለበት ብዬ የማምነውን ያክል የኢትዮጵያም ሕዝብና አገር ፍትሃዊ መብቱ መከበር አለበት ብዬ የማምን ሰው ነኝ።
ከዚያ በተረፈ ኃይለ ስላሴም ሆነ መንግስቱ በጦር ኃይል ኤርትራን ሲወጉ ደግፌ አላውቅም ። ትግሬማ ሆነ ኦሮሞ ተመሳሳይ ጦር ቢወጋ አምርሬ ነው የምቃወመው ። ባታውቅ ነው እንጂ መለስ ኤርትራዎችን ካዲስ ከተማ መርካቶ ሲነቅል የኤርራውያንን ቤትና ንብረት የጠበቁ ዘመዶች አሉኝ ።
ነገር ግን የዛሬው እልባት ያጣው የኢትዮጵያ መከራ ሁሉ የተጀመረው በኤርትራ አማጺያን እንደ ሆነና የትግሬና ኦሮሞም ተገንጣዮች የዚያ ፍሬ እንደ ሆኑ ማንም የማይክደው ታሪክ ነው።
Now, what goes around comes around. ትግሬም ፈርሷል፣ ቀጥሎ ኦሮሞ ይፈርሳል፤ ሁሌም እንደ ምለው፤ ኢትዮጵያን ማሻሻል ይችላል፣ ማፍረስ ግን አይችላም ! ለማሻሻል ደሞ ዘዴው ፍትህ እንጂ ጦርነት አይደለም! የአቢይ አህመድ ኦሮሞች በሸሻን እንኳ የረባች ከተማ ያላደረጉ አላዋቂዎች ናቸው! ስለቀይ ባህር የሚነፉትም ባዶ ገንፎ ነው ።
የኤርትራ እና ኢትዮጵያ ሕዝብ አንድነትም ሆነ መለያየት፣ ወደብም ሆነ ድንበር ሁለቱ ሕዝቦች በፍቅርና ስምምነት የሚፈጽሙ ነገር እንጂ የማንም ደንቆሮ መንግስቱና ሺመልስ መሰል ቀፎዎች በመሳሪያ የሚያስተካክሉት ነገር አይደለም ። ይህ ነው የሆረስ አቋም!
-
ethiopianunity
- Senior Member
- Posts: 10933
- Joined: 30 Apr 2007, 17:38
Re: በኤርትራ የሰለጠነ ኤሊት የፋኖ ንጋት ብርጌድ ተቋቋመ !
Right,Right wrote: ↑14 Oct 2023, 12:31Fano never said they have a shortage of weapons.
Eritrea is a proxy of Egypt. Bringing Eritrea into the Fano struggle is not right. One way or the other they will high jack the struggle. No one will give you any support without something back in return. With this creatures I have no doubt in my mind that soon the fight will be gonder against Wello and Gojjam against Shewa.
For once please let us do things right.
As this point, the appropriate help to Fano would be for the Guraghies and Welayeta to start a southern Fano. Not foreign intervention.
More things are clearing for who Horus is: he is Eprp, Shabia worshipper