Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
DefendTheTruth
Senior Member
Posts: 13219
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

ያከራ ያቱ፤ አስ ባኢ እላሊ አከቲ ኦሮሞን ዋቀ ከዸቱ።

Post by DefendTheTruth » 09 Oct 2023, 16:03

ያከራ ያቱ፤ አስ ባኢ እላሊ አከቲ ኦሮሞን ዋቀ ከዸቱ።

ይህ ትልቅ መልዕክት አለዉ፣ ሰሞኑን እዚህ ላይ ከነሳሁት አንድ ወሳኝ ነጥብ ጋር ይቆራኛል።

ያ የከራ ያቱ ልጅ አቻምየለህ ታምሩ፣ እዚህ ላይ ምን ይለን ይሁን?