https://www.tiktok.com/@nyasanna18/vide ... 9310303520
Re: Gambella ladies love Menilik tikur sew
አይደለም ሃሳብሽ ቁንጅናሽ ይበቃል! Simple beauty!
Re: Gambella ladies love Menilik tikur sew
Beautiful and smart!!
-
Union
Re: Gambella ladies love Menilik tikur sew
የነጭ ፈረሱ ኦሮሙማው በጣም የሚበሳጨው በጋምቤላዎች እና በሱማሌ ሀበሻዎች ነው።
Re: Gambella ladies love Menilik tikur sew
https://www.tiktok.com/@nyasanna18/vide ... 9310303520
እናመሰግናለን ኦባንግ ሜቶ። ገለተ አርገዹ።
ኣጼዉን ብዙዎቻችን በተለያየ ደረጃ ወቅሰን ነበር። የቢቢሲ የዲሞክራሲ ሰባኪዎች ጤናማ መስለዉን የነበረ ዘመን።
የምያስደስተው የኦባንግ ፈገግታን እነዚህም ኮረዳዎች ከልባቸዉ ያሳያሉ።
ስለኣፍርካ እያሰብኩኝ ሰንብቼ የኣፍርካ ሃብታም ቤተሰቦች እነማን ናቸዉ ብዬ ልጽፍ ኣስቤ ነበር። ብዙ ሞልቶላቸዉ ደስታን አመላቸዉ ያድረጉ።
ከዛም ኦባንግ ሜቶን ኣስታዉሼ የጋምቤላ ሃብታም ቤተሰብ ማን ይሆን ብዬ ሳስብ ነበር። ብዙ ሞልቶላቸዉ የእሱ ፈገግታን እና ደስታን የምያሳዩ።
ኣሁን ይሀዉ ኣልኩኝ እና ተገረምኩኝ።
የእነዚህ ኮረዶች የሚጋባ ፈገግታ ወፍ ዘራሽ ሳይሆን በኣፍርካ ሁሉ ጫካ ቢሆን የበለጠ ደስ ይላል።
ገንቢ ኣስተያየት ከሆነ ከቲቪ ዘመን በፊት ጀምሮ ትልልቅ ሰዎች የማይጠቀሙት ቃል በቲቪ ዘመን ባይቀረጽ ታዳጊ ልጆች ጆሮ ጋ መድረሱ ይቀንሳል።
በተረፈ በርቱ ማለት ነዉ።

ቴዲ ኣፍሮ ምኒልክ ብልህ ሰዉ የሚለዉ ዘፈኑን መቼ ነዉ የምያወጣዉ?