Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Y3n3g3s3w
Member
Posts: 531
Joined: 22 Dec 2017, 00:56

እንኳን ለሁሉም በዐል አደረሳቹ ጠፋሁባቹ ፣ ሰው ሞቶብኝ ሀዘን ላይ ነበርኩ

Post by Y3n3g3s3w » 06 Oct 2023, 14:43

እንኳን ለሁሉም በዐል በሰላም/በጦርነት አደረሳቹ,
ጠፋሁባቹ ፣ ሰው ሞቶብኝ ሀዘን ላይ ነበርኩ
Dr/Col/PM አብይ አህመድ ነው የሞተብኝ ፣ሞተ ፣ቆየ ከሞተማ መንፈቅ(6 ወሩን) ሳላወጣ /ሳልጨርስ መረጃ ፎረም ላይ አልመለስም ብዬ ነው።
በዚህ አጋጣሚ እንደኔ ብዙ ተስፋ ጥላችሁበት ለሞተባቹ (የት ይደርሳል የተባለ ጥጃ .....ለሆነባቹ) ቁጥሪቹ ቀላል የማይባል ዜጎች ፅናቱን ይስጣቹ ለማለት እወዳለሁ።

*+*+*TheManWhoSawTomorrow*+*+*

TGAA
Member+
Posts: 5747
Joined: 07 Apr 2019, 20:34

Re: እንኳን ለሁሉም በዐል አደረሳቹ ጠፋሁባቹ ፣ ሰው ሞቶብኝ ሀዘን ላይ ነበርኩ

Post by TGAA » 06 Oct 2023, 20:42

እዬዬ ሲዳላ ነው እንዲሉ ግዜ እንደሌለን አውቀን ፤ መትረፍ ያለባት ኢትዮጵያ ናት ስለዚህም የሚከፈለው ከፍለን ሀገራችንን እናድን ፤ አልሰማ ብለን እንጁ እርሱማ ድሮዉኑም " ሳሩን አይተህ ገደሉን ሳታይ " መሪ መርሆው መሆኑን ድሮ ነግሮናል ፡፡

Y3n3g3s3w
Member
Posts: 531
Joined: 22 Dec 2017, 00:56

Re: እንኳን ለሁሉም በዐል አደረሳቹ ጠፋሁባቹ ፣ ሰው ሞቶብኝ ሀዘን ላይ ነበርኩ

Post by Y3n3g3s3w » 07 Oct 2023, 10:13

አሁን ላይ የተገነዘብኩት እኛም(የቀድሞ ደጋፊዎቹ)ለኢትዮጵያ ሀገራችን ካለን በጎ ምኞት የተነሳ(ሌላማ እንደካድሬ ገንዘብ ከፍሎን አደለም) ከዕባብ እንቁላል እርግብ ፍለጋ አብረነው ኳተንን/ደከምን-ከወያኔ ጉያ ወቶ ኢትዮጵያን ይታደጋል ብለን ማሰባችን ፤ እውነታው የነመለስን ቅኝት(ባንዳነትን) አሻሽሎ በረቀቀ መልኩ ሪከርድ ለማሻሻል እየጣረ እንደነበር ከርቀት ሆነን በምን ማወቅ ይቻል ይሆን? I think History will remember him as, by far the greatest con/states man of all times. But he wasn't wise. Wisdom is important. He conned almost everyone using his position, beautiful people and country's history as colateral yet he hates it. He conned nationally and internationally, famous people, highly regarded professionals, ordinary people, organizations ….but for most the reality had sunk in and are fighting back.

*+*+*TheManWhoSawTomorrow*+*+*
TGAA wrote:
06 Oct 2023, 20:42
እዬዬ ሲዳላ
" ሳሩን አይተህ ገደሉን ሳታይ " መሪ መርሆው መሆኑን ድሮ ነግሮናል ፡፡

Abere
Senior Member
Posts: 15385
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: እንኳን ለሁሉም በዐል አደረሳቹ ጠፋሁባቹ ፣ ሰው ሞቶብኝ ሀዘን ላይ ነበርኩ

Post by Abere » 07 Oct 2023, 10:43

ነግሬህ ነበረ- በአጥር ተንጠልጥዬ፥
ኦነግ የነካካው - ሰው አይሆንም ብዬ።

ዐር የነካው እንጨት - በሳሙና ይጠራል፤
ኦነግ ግን የነካው አብሮት ይቀበራል።

ከዱር አራዊት ጋር ጨዋታ ገጥማችሁ፤
ፍቅር! ፍቅር! አላችሁ -ፍቅር ያውቅ መስሏችሁ።

ክምር አይሞላም- ልዳማ ቢያጭዱት፤
ፋኖን እንደገፍ - በያለንበት።

ዱር አራዊትን የሚያሸብረው

እሳቱ ፋኖ ነበልባሉ ነው።

Y3n3g3s3w
Member
Posts: 531
Joined: 22 Dec 2017, 00:56

Re: እንኳን ለሁሉም በዐል አደረሳቹ ጠፋሁባቹ ፣ ሰው ሞቶብኝ ሀዘን ላይ ነበርኩ

Post by Y3n3g3s3w » 07 Oct 2023, 15:16

ሰለ ፋኖ ካወራን የኔና ብዙ ሰለሀገር ሰላምና እድገት የሚመኙ ዜጎች ምርጫ እዚህ ሁሉ ቀዉስ ውስጥ ባንዘፈቅ ነበር። የአብይና ኦሮሙማዎች ቀዠት፣ የተሳሳተ አስተሳሰብና ቀመር በአብዛኛው በአማራ ህዝብ ደም መፍትሔ ወደማግኘት የተቃረበውን የሀገሪቱን ውስብስብ ችግር ለስልጣን ስግብግብነትና ለቅዠት አይዲዮሎጂ በሰው ልጅ/በዜጎች ደም መቆመር ላይ ገባ። እንደ ሀገር መሪ ወደዚህ ቀውስ ወስጥ የማያስገባ ብልሀት ቢኖራቸው በታደልን ነበር ፣ ያማራ ህዝብም የሀገር ደጀንነቱን ፣ ሀገሪቱም ብዙ ወደፊት በተራመደች ነበር። ያ አልሆነም ፣ አብይም ከወያኔና አሜሪካ ጋር ካልተፈጣጠምኩ እያለ በያላዋቂ ሳሚ ንፍጥ ይለቀልቃል (miscalculation) ፖለቲካው ሲነጉድ(ሲሸራሞጥና አራባና ቆቦ ሲረግጥ) የአማራ ህዝብም ለመካዱ ብቸኛ አማራጭና ምላሹን መስጠት ነበረበት ። ከፋኖ ሀይል በስተጀርበባ ሌላ ሀይል አለ? ፣ ይሄ ሀይል ለኢትዮጵያ ይጠቅማል? ፣እና ሌሎችም ጥያቄዎች ይነሳሉ። ነገር ግን ለአማራ ህብና ብሎም ለኢትዮጵያውያን እነዚህ በአሁኑ ሰዐት ምንም ፋይዳ የላቸውም(they are irrelevant) ። በድጋሚ ከወያኔ ጦርነት በኀላ ኦሮሙማ የሚባል ጉግማንጉ እዚህ ውስጥ ባያስገባን ላማራም ህዝብ ለኢትዮጵያም ምንኛ ወደፊት መራመድ ነበር። የቀረው ፋኖ የተቀረውን የኢትዮጵያን ህዝብ አስተባብሮ የአማራን ህዝብና ብሎም ኢትዮጵያውያንን የካደውን ኦሮሙማን ከጫንቃው ላይ ማውረድ ብቻ ነው።

*+*+*TheManWhoSawTomorrow*+*+*

Abere wrote:
07 Oct 2023, 10:43

ነግሬህ ነበረ- በአጥር ተንጠልጥዬ፥
ኦነግ የነካካው - ሰው አይሆንም ብዬ።

ዐር የነካው እንጨት - በሳሙና ይጠራል፤
ኦነግ ግን የነካው አብሮት ይቀበራል።

ከዱር አራዊት ጋር ጨዋታ ገጥማችሁ፤
ፍቅር! ፍቅር! አላችሁ -ፍቅር ያውቅ መስሏችሁ።

ክምር አይሞላም- ልዳማ ቢያጭዱት፤
ፋኖን እንደገፍ - በያለንበት።

ዱር አራዊትን የሚያሸብረው

እሳቱ ፋኖ ነበልባሉ ነው።

TGAA
Member+
Posts: 5747
Joined: 07 Apr 2019, 20:34

Re: እንኳን ለሁሉም በዐል አደረሳቹ ጠፋሁባቹ ፣ ሰው ሞቶብኝ ሀዘን ላይ ነበርኩ

Post by TGAA » 07 Oct 2023, 17:38

Y3n3g3s3w wrote:
07 Oct 2023, 10:13
አሁን ላይ የተገነዘብኩት እኛም(የቀድሞ ደጋፊዎቹ)ለኢትዮጵያ ሀገራችን ካለን በጎ ምኞት የተነሳ(ሌላማ እንደካድሬ ገንዘብ ከፍሎን አደለም) ከዕባብ እንቁላል እርግብ ፍለጋ አብረነው ኳተንን/ደከምን-ከወያኔ ጉያ ወቶ ኢትዮጵያን ይታደጋል ብለን ማሰባችን ፤ እውነታው የነመለስን ቅኝት(ባንዳነትን) አሻሽሎ በረቀቀ መልኩ ሪከርድ ለማሻሻል እየጣረ እንደነበር ከርቀት ሆነን በምን ማወቅ ይቻል ይሆን? I think History will remember him as, by far the greatest con/states man of all times. But he wasn't wise. Wisdom is important. He conned almost everyone using his position, beautiful people and country's history as colateral yet he hates it. He conned nationally and internationally, famous people, highly regarded professionals, ordinary people, organizations ….but for most the reality had sunk in and are fighting back.

*+*+*TheManWhoSawTomorrow*+*+*
TGAA wrote:
06 Oct 2023, 20:42
እዬዬ ሲዳላ
" ሳሩን አይተህ ገደሉን ሳታይ " መሪ መርሆው መሆኑን ድሮ ነግሮናል ፡፡
Had we been as shrewd as snakes and as innocent as doves, as the good Bible advises, we would have saved our people and our country. If we had evaluated him based on what he did (the glittering aside) and judged him accordingly, we would have done better. Being made of flesh, most gave him a trust that should have been reserved only for the divine. But he forgot that he cannot fool all the people all of the time. Those who were duped by this conman want nothing but revenge. It's only a matter of time before he pays for his actions. I have my grievances/hatreds against the Weyanes, particularly Meles, but one thing I wouldn't accuse him of was hiding his anti-Ethiopian nature, whether in words or deeds. So, at least, we knew who we were dealing with. However, Abiy, with all his chameleon nature, fooled most decent people until they found themselves at the edge of the cliff, stripped of their dignity. He is one of the most treacherous individuals to have ever existed. But we should remember that we don't have time to dwell on what he did; we must focus on what we should do. Our only vengeance should be to reclaim our country. These words from JFK should be our guiding light: 'Let every nation know, whether it wishes us well or ill, that we shall pay any price, bear any burden, meet any hardship, support any friend, oppose any foe to assure the survival and the success of liberty.' In our case, it's the SURVIVAL AND THE SUCCESS OF ETHIOPIA

Y3n3g3s3w
Member
Posts: 531
Joined: 22 Dec 2017, 00:56

Re: እንኳን ለሁሉም በዐል አደረሳቹ ጠፋሁባቹ ፣ ሰው ሞቶብኝ ሀዘን ላይ ነበርኩ

Post by Y3n3g3s3w » 13 Oct 2023, 11:29

For sure the PM is an embarrassment for primarily the nationalist Oromos , other Ethiopians who supported him in the name of Ethiopia, other Africans and neighbouring countries; A disgrace for himself and, in away, for the country as well especially in the eyes of the international community and a disappointment for many Ethiopians.

*+*+*TheManWhoSawTomorrow*+*+*

Post Reply