Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 15385
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

በ6 ወር ጦር ገጥሞ የተሸነፈው ዐብይ አህመድ በ 6 ቀን ፋኖን አሸንፈዋለሁ ይለናል። ዕብደት ሲለካ እንድህ ነው ለካ።

Post by Abere » 04 Oct 2023, 15:49

በ 6 ወር ጦር ገጥሞ የተሸነፈው ዐብይ አህመድ በ 6 ቀን ፋኖን አሸንፈዋለሁ ይለናል።ዕብደት ሲለካ እንድህ ነው ለካ። :lol:

ፋኖዬ ሸክሽክ ዝም ብለህ! እነ ድሽቃ እነ ሞርታር እነ ኮልኮሌ ኦነግ ገቡ! ገቡ! በዚህ ዘመን እጁ መሳሪያ ያልገባ አማራ አንድ ሃምሌ እንዳለፈው ገበሬ ነው።

Tiago
Member
Posts: 3302
Joined: 30 Jul 2018, 02:09

Re: በ6 ወር ጦር ገጥሞ የተሸነፈው ዐብይ አህመድ በ 6 ቀን ፋኖን አሸንፈዋለሁ ይለናል። ዕብደት ሲለካ እንድህ ነው ለካ።

Post by Tiago » 05 Oct 2023, 02:06

Abiy has no concern sending the children of poor oromos and southern people to their certain death.


Abere
Senior Member
Posts: 15385
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: በ6 ወር ጦር ገጥሞ የተሸነፈው ዐብይ አህመድ በ 6 ቀን ፋኖን አሸንፈዋለሁ ይለናል። ዕብደት ሲለካ እንድህ ነው ለካ።

Post by Abere » 05 Oct 2023, 10:17

አውቆ እሳት ውስጥ የሚገባ ሰውን እሳት ይበላሀል አይሉትም። የኦሮሞ ህዝብ ለ33 ዓመታት በአማራ ህዝብ ላይ እየተፈጸመ ያለውን ግፍ በደንብ አድርጎ ያውቃል። በየደጃፉ ጎረቤት ሁኖ ከሚኖረው አማራ ላይ የደረሰው ነገር ሁሉ እንኳን ሰው ለማድ እንሰሳ ያስከፋል። ታዲያ የኦሮሞ ህዝብ ልጅህ እያለቀ ነው ብሎ ማስረዳት ጊዜ ማቃጠል ካልሆነ ምንም ትርጉም የለውም። በድፍረትም ይሁን በስህተት በአማራ ላይ የኦሮሞ ጥያቄ በሚል ግፍ እየተፈጸመ ነው። የኦሮሞ ጥያቄ እንኳን ሰው እግዚአብሄር እንደት እንደሚያውቀው ፈጣሪ ይወቀው። የኦሮሞ ጥያቄ ማለቂያ የለውም። ስለዚህ መሆን የሚገባው የመልስ ዐልባው ጥያቄ ሰለባ በሆነው አማራ ፋኖ ላይ ጊዜ፤ ሃብት እና ሰማዕትነት ላይ መሰዋት ያስፈልጋል። እያዋጣ ያለውም ይኸው ብቸኛው የአማራ ፋኖ ሃይል ብቻ ነው። የድል ጮራ ከአማራ ተራራ አድማስ ጥግ እየፈነጠቀ ነው። ብዙዎች ይህን የነጻነት ጮራ ደምቆ ለማየት እና ለመሞቅ በተስፋ እየተጠባበቁ ነው።

አማራ ፋኖ አሁን ከተስፋነት ወደ እውነትነት እየተረማመደ ነው። ለ 6 ወር ያህል የጨፍጫፊውን የኦሮሙማ የድሮን፤የታንክ፤የመድፍ አረር በመቋቋ በደም የሰከሩ የኦነግ-መከላካያ ሃይልን በክረምት ከጭቃ ጋር ደባልቋቸዋል። አሁን እየገቡ ያሉ ጠቦቶችንም በየተራራው እያስቀራቸው ነው - ዶሮ በጋን ነው የሆኑት የኦሮሞ ጽንፈኞች።

አውቆ የተኛን ለመቀስቀስ ጊዜ ማባከን አያስፈልግም። እንድሁም መቸም ቢሆን ሆዳቸው የማይሞላ አማራዎች ወይም የአማራ ለምድ የለበሱ በአማራ ስም ለኦሮሙማ የሚገረዱት ( የአማራ ኦነጎችን) እንድሁ ዋጋቸውን መስጠት ተገቢ ነው። ዛሬ ፋኖ በመቶ ወይም ሻለቃ ሳይሆን በብርጌድ ከፍ ብሎም በክፍለ-ጦር ተደራጅቶ የኦሮሙማን መንጋ መግጠም ብቻ ሳይሆን አሸንፎ ከሚማርክበት ግዙፍ ደረጃ ላይ ደርሷል። አብይ አህመድ ይህን የአማራ ቁመና ሊቀለብስበት ከሚችልበት ደረጃ ላይ አይደለም - የእራሱን የውድቀት ታሪክ በእራሱ እጅ የአክራሪ ኦሮሞዎችን ደም በመጠቀም ለመጻፍ ነው። መቸም ቢሆን አማራ በኦሮሙማ ሊገዛ፤ሊረገጥ አይችልም። አማራ አንድ ሰው እስኪ ቀር ይዋጋል።




Tiago wrote:
05 Oct 2023, 02:06
Abiy has no concern sending the children of poor oromos and southern people to their certain death.

Post Reply