አቢይና ብርሃኑ ጁላ ያማራ ፋኖን ላንዴና ሁሌ ለመደምሰስ ያዘጋጁትን ፋይናል ሶሉሽን ፣ የመጨረሻ ዘመቻ ዛሬ መተግበር ጀምረዋል ። ይህም ማለት መላ አማራን በሰሜን እና ደቡብ፣ በምራብና ምስራቅ ሙሉ በሙሉ በመዝጋት፣ ስልክክ ዉሃ፣ መንገድ፣ ኢንተኔትና ማንኛውም መመጠቀሚያና ሆስፒታሎችን እና መገናኛ በመዝጋት ፣ 50 ሚሊዮን አማራን በአንድ ድፊት ውስጥ በጭለማ በማጎር በጦር አይሮፕላን፣ በድሮን፣ በታንክና እግረኛ ኃይል በመደብደብ ከቻሉ በጦር ካልቻሉ በረሃብና በኮሌራ በማውደም አማራን ለማምበርከክ ታቀዱት የመረሻ ኦፈንሲቭ ዛሬ ጀምሯል ።
ይህም ማለት የአቢይ አህመድ ኦሮሞ መንግስት ኦፊሻል ግልጽ ጄኖሳድ በ50 ሚሊዮን አማራ ላይ አውጇል ።
በእኔ እምነት ይህ የኦሮሞ እብደት ለራሱ ለአቢይ መንግስት መጥፊያው ይሆናል ። ለምን በሉ ?
አንድ፣ አማራን በአንድ ድፊት ውስጥ አጉሮ መደብደብ አይቻልም ፣ አማራ በመሬቱ ሰፊ ነው ፣በመላ ኢትዮጵያ ያለ ሕዝብ ነው ። የኦሮሞ ጦር ከኤርትራ እስከ ሱዳን፣ ከሱዳን እስከ ወለጋ፣ ከወለጋ እስከ ሸዋ ፣ ከሸዋ እስከ አፋር ያለውን ያማራ ድምበር ልሸፍን አይችልም። ሊሸፍን ካሳበ በሸማቂ ይመታል ። በቃ!
ሁለት፣ ኦሮሞ በአማራ ክልል ያለውን አማራ በድፊት ከብቦ ለመጨረስ ቢሞክር እንኳ ኦሮኦሞን መቋቋም የሚችል በቂ የአማራና አማራን የሚደግፍ ሕዝብ ካማራ ክልል ውጭ አለ ።
ስለሆነም የአቢይ ቶታል ኦፈንሲቭ በፋኖ ሊመከት መቻሉን እንኳ ወደ ጎን ብናደርግ በአማራ ላይ ትግሬ እንደ ተደረገው ድፊት መድፋት አይቻልም ።
እንዲያም ይህን አዲሱን የኦሮሙማ እብደት እንደ እድል በመጠቀም ዉጊያውን እራሱ ኦሮሞ ክልል ውስጥ እንዲዘረጋ ማድረግ ነው ።