Is it feasible an idea of negotiations with Abiy administration? Is Eritrea scared Abiy or Amara? What should be the preconditions for negotiations?
In my opinion, this is a bulsh!t idea.
ከዚህ በፊት መለስ ዜናዊ ከተቃዋሚዎች ጋር ተደራደሩ ሲባል፡ ምን አለ? ሁሉ ነገር ሰላም እና በቁጥጥራችን ስር ስለሆነ መደራደር አያስፈልገንም ነበር ያለው፡፡ አሁን አብይ ልደራደር የሚለው ምን ይዞ ነው?
አብይን ስልጣን ላይ ያመጣው አማራ ሆኖ እንደራደር ማለት ምን ማለት ነው፡፡ ምን ለማግኘት አማራ ይደራደራል? አማራ ክልል ከቁጥጥር ውጪ ነው እናም ድርድሩ በአማራ ክልል እዳልሆነ ሁሉም ይገነዘባል፡፡ እና ድርድሩ ምን ላይ ነው?
ድርድር ይደረግ ከተባለ የብዙዎች ቅድመ ሁነታዎች፡
1. አብይ ከስልጣን መልቀቅ
2. የአዲስ አበባ ጉዳይ እልባት ማግኘት ፡ አማራ ሙሉ ባለቤትነቱን ማረጋገጥ
3. በዘር ላይ የተመሰረተ ስርአት ሙሉ በሙሉ እንዲቀር ማረግ
4. ይቀጥላል
ወደ ኤርትራ ስንመለስ፡
ኤርትራን አማራን አስታጥቁ ስንል ፡ የሻብያ ወኪሎች አናስታጥቅም አሉ፡ አሁን ደሞ አብይ ከአማራ ጋር ድርድር እንዲደረግ ይፈልጋሉ፡፡ ለምን? ለምን ኤርትራ ከወያኔ ጋር አይደራድርም?
አሁን አማራ የኢርትራን ማስታጠ እርዳታ አይፈልግም፡ እስከአፍንጫው አብይ አስታጥቆታል፡፡ ሊያስፈታ የሚፈልግ ይሞክረው፡፡
አብይ ኤርትራን እንወራለን ስላለ ኤርትራ ፈራች እንዴ? ወይስ አማራ ቢያሸንፍ ለኤርትራ ስጋት ነው?
Re: Is it feasible an idea of negotiations with Abiy administration?Is Eritrea scared Abiy or Amara?The preconditions sh
አጋሜ ማዶ
ምንድነው ዛሬ ያጨስሽው?
For a record, what make you think Eritrea is scared of any force that may come from Ethiopia when Eritrea never scared of your big and powerful masters, the Western? Remember, uncle Sam for months threatened Eritrea with military action if Eritrea doesn’t withdraw from it slave Weyane’s territory. The Eritrean leadership who have a steelball never even bothered by the America and the UK noise and only withdrew after they accomplished their mission years after the US threat came.
Despite you Agames despite attempts to drag Eritrea to the Ethiopia’s internal war, Eritrea stays neutral as it is doing in Sudan conflict as well. There is nothing beneficial for Eritrea when its friends are killing each other.

Abaymado wrote: ↑04 Oct 2023, 02:48Is it feasible an idea of negotiations with Abiy administration? Is Eritrea scared Abiy or Amara? What should be the preconditions for negotiations?

Well said brother euroland.euroland wrote: ↑04 Oct 2023, 16:16[deleted] ማዶ