Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Digital Weyane
Senior Member
Posts: 10173
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: BREAKING: Prime Minister Abiy Ahmed has warned that a war between Ethiopia and Eritrea is imminent.

Post by Digital Weyane » 02 Oct 2023, 12:35

ኡኛ ወያኔ የውክልና ጦርነት ተዋግተን አንድ ነጥብ አምሥት ሚሊየን የትግራይ ወጣቶችን አሰውተን ልናገኘው ያልቻልነው የታላቋ ትግራይ ሪፐብሊክ ህልማችን ፣ በማህበራዊ ሚድያ ላይ የውሸት ማታለያ ወሬዎችን በመንዛት ልናገኘው መሞከር ሰማይን በእንጨት እንደመንካት ይቆጠራል ባይ ነኝ። :roll: :roll:

ልጆቻቸውን በግፍ ከእቅፋቸው የተነጠቁት የትግራይ እናቶች የልጆቻቸውን መርዶ እንዲነገራቸው አሥር አምሥት ሺ ዶላር ($15,000) እንዲከፍሉ ይጠየቃሉ። ክፍያው በዶላር የሆነበት ምክንያት የወያኔ መሪዎቻችን ከነቤተሰቦቻቸው በአሜሪካ አገር አዲስ ኑሮ ስለጀመሩ ነው። :roll: :roll:

Post Reply