ታንክ...ጥቶኛል፥
ዲሽቃ... ሰጥቶኛል፥
ለእኔ እንደ ጅሎ... ከየት ይገኛል?!
ጄት ... ይቀረኛል፥
መድፍ...ይቀረኛል
ጅሎ ሁልጊዜም...ያስደስተኛል።
ብርሃኑ ጅሎ .... ሥስትን የማያውቀው፥
ሞርተር እና ድሽቃ... ለፋኖ የሚያስታጥቀው፥
ደንፍቶ ገባና...አስፈታዋለሁ ብሎ፥
በደንብ አስታጠቀኝ...ብርሃኑ ጅሎ።
ገለቶማ! ገለቶማ! ገለቶማ!
CC: DefendTheLie(aka DDT)
Abere flying!Abere wrote: ↑01 Oct 2023, 10:07የመሳርያ ምርኮ ትዕይንት። ከብርሃኑ ጁላ እና ዐብይ አህመድ የተገኜ ስጦታ - ገለቶማ ጅሎ። ሆረስ! ጥቁር ካላሽ እና ዲሽቃዎቹ በቀጣዩ ለደቡብ ፋኖ ይስጣሉ። ያለመልኩት ደረሰ....!
ታንክ...ጥቶኛል፥
ዲሽቃ... ሰጥቶኛል፥
ለእኔ እንደ ጅሎ... ከየት ይገኛል?!
ጄት ... ይቀረኛል፥
መድፍ...ይቀረኛል
ጅሎ ሁልጊዜም...ያስደስተኛል።
ብርሃኑ ጅሎ .... ሥስትን የማያውቀው፥
ሞርተር እና ድሽቃ... ለፋኖ የሚያስታጥቀው፥
ደንፍቶ ገባና...አስፈታዋለሁ ብሎ፥
በደንብ አስታጠቀኝ...ብርሃኑ ጅሎ።
ገለቶማ! ገለቶማ! ገለቶማ!
CC: DefendTheLie(aka DDT)

Mededewu fanddiyya vagabond whorear$$.Horus wrote: ↑01 Oct 2023, 16:35አበረ፣
ጫት ቁርሱ መደዴ ብርሃኑ ጁላ ለፋኖ ሲሳይ ይሆን ዘንድ ከፈጣሪ የተላከ ጥቁር ክላሽ አከፋፋይ ነው! አሁን የአቢይ ጦርነት እጅግ አስገራሚ መልክ ይዟል። እናቶች ሲተርቱ በሕይወቱ ሞትን ማሸነፍ ያቃተው ሞቼ እነሳለሁ አለ ይላሉ! አባ ጂሎ ጁላ በራሱ ቀይ ቦኔቶች ያልቻለውን ፋኖን መውጋት አሁን ላይ ኮንትራቱን ላማራ ሚሊሺያና የሰፈር ፖሊስ በመስጠት አዲስ አይነት የፕሮክሲ ዉጊያ የሚባል ቲኦሪ ፈልስፏል!!! ይህ አዲሱ እጅ ማፈግፈግ ብቻ ሳይሆን አዲሱ እጅ መስጠት ይባላል። አቢይ ቀስ ብሎ ካማራ መውጫ ያመጣው ዘዴ ነው ። አሁን ማን ይሙት የሰፈር ጠባቂ ፖሊስና የቀበሌ ዘብ ሚሊሺያ ፋኖን ገጥሞ ሊዋጋ?!!! ጁላ ይህን ጥርት አድርጎ ያውቀዋል! በሚያሳፍር መልክ ሰራዊቱን ይዞ ላለመውጣት ከገጽታ የመጣ ዘዴ ነው ።
የአማራ ሚሊሺያና ፖሊስ በሙሉ በቅርቡ ፋኖን ተቀላቅለው ለፋኖ መንግስት መስራት ይጀምራሉ ። ያለቀ ጉዳይ ነው ። አንድ የምራብ ጎጃም ፋኖ አዛዥ ጦርነቱን ፋኖ ይሁን ባለበት ስዓት ባዲስ አበባም ሆነ ደቡብ እንወስደዋለን ብሏል፣ ዛሬ። ይህም ማለት አሁን ላይ ፋኖ ከደጀኑ ብዙ ርቆ በመሄድ መዋጋት እንደ ሌለበት ግልጽ ቢሆንም አገር አቀፍ ንቅናቄ መጠንሰስ የሚችሉ እርሾዎችን በመላ ኢትዮጵያ መዝራት የሚችልበት ደረጃ ደርሷል ።
ነገሮች ሁሉ በከፍተኛ ፍጥነት እየተጓዙ ነው! አግር አቀፍ የረሃብ አደጋ ከፊታችን አለ! አገሪቱ ከአዲስ ኮቪድ ጀምሮ ወባባ ኮሌራ ወረርሽኝ አደጋ እያንዣበበ ነው ። ኢትዮጵያ በብዙ ግዙፋን ቀውሶች ትናወጣለን ። እመድ፣ አሜሪካና አውሮጃ ገና እጅግ በሰፊው ይገባሉ ። ሳይንሱ እንደ ሚለው ቀውስ እጅግ ከፍተኛ እድል ነው! ፋኖ ግዙፍ እድል ከፊቱ ቀርቦለታል! ሊጠቀመው ከቻለ!!!
