-
Digital Weyane
- Member+
- Posts: 9820
- Joined: 19 Jun 2019, 21:45
Re: ❓❓❓❓ የትግራይ ህዝብ ጠላት ማን ነው ❓❓❓❓
በትግራይ ከወያኔ በላይ ጠላት የለንም። በውቅሮ ከተማ ለምሳሌ ስድስቱ ልጆችዋን በውክልና ጦርነቱ ያጣች የትግራይ እናት መርዶው በይፋ እንዲነገራት ለእያንዳንዱ ልጅ አሥራ አምሥት ሺ ብር ፣ ዎይም ለስድስቱ ልጆችዋ ዘጠና ሺ ብር፣ እንድትከፍል ተጠየቀች። ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ