Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Revelations
Senior Member+
Posts: 34573
Joined: 06 Jan 2007, 15:44

ሱሉልታ ላይ ምሽግ መቆፈርህ የግዛትህን መጥበብ ያሳያል!

Post by Revelations » 13 Sep 2023, 21:02

ስታኝከው ስታመነዥከው አድረህ ብትውል፣ መንጋጋህ ይላቀቃል እንጂ በቀላሉ አድቀህ የማትውጠው፣ የብረት ቆሎ የሆነ ሃቅ ነው ያገጠመህ!







Abere
Senior Member
Posts: 15385
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ሱሉልታ ላይ ምሽግ መቆፈርህ የግዛትህን መጥበብ ያሳያል!

Post by Abere » 14 Sep 2023, 14:02


ሱልልታ ሲያዝ ቀጥሎ የሚቆፈረው ምሽግ የት ላይ ይሆን?! :lol: :lol: የአዳነች አቤቤ ኮማንዶዎች የሱሉሉታ ባህርዛፍ ጨፍጭፈው ዱላ ታጥቀው ከተማ ውስጥ ይመሽጉ ይሆን? :mrgreen:


Post Reply