Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
Digital Weyane
- Member+
- Posts: 9512
- Joined: 19 Jun 2019, 21:45
Post
by Digital Weyane » 04 Sep 2023, 20:22
በጦርነቱ ወቅት ኢትዮጵያና ኤርትራን ለመቃወም በጠራው ሰልፍ ላይ <<ብርጌድ ንሓመዱ ማለት ቲዲኤፍ ማለት ነው>> እያለ ደጋግሞ በወኔ ሲናገር የሚደመጠው ትግራዋይ ዎንድማችን አይተ በየነ ገረዝግሄር ይባላል። ንግግሩን በመቀጠል <<ብርጌድ ንሓመዱ የቲ.ዲ.ኤፍ. የዳያስፖራ ክንፍ ነው!>> እያለም ያደንቅ ገባ። <<በሁለቱ መካከል ያለውን ርቀት ብቻ ነው!>> ሲልም አከለበት። ብርጌድ ንሓመዱ የሚል ስያሜ የተሰጠው በወያኔ ካድሬዎች የተቋቋመው የዳይስፖራ ቡድን ኢትዮጵያና ኤርትራን በማፍረስ ዓባይ ትግራይን ለመመስረት የሽብር ተግባራትን ለመፈፀም ወደ ኋላ የማይል አሸባሪ ቡድን ነው።
ከራሱ ከትግራዋይ አፍ ስሙት።
Last edited by
Digital Weyane on 05 Sep 2023, 10:45, edited 1 time in total.
-
Abdisa
- Member+
- Posts: 6097
- Joined: 25 Apr 2010, 19:14
-
Hawzen
- Member+
- Posts: 7274
- Joined: 07 Jun 2012, 05:03
-
Digital Weyane
- Member+
- Posts: 9512
- Joined: 19 Jun 2019, 21:45
Post
by Digital Weyane » 05 Sep 2023, 10:43
የብርጌድ ንሓመዱ አሸባሪ ቡድን ሊቀ መንበር ትግራዋይ አይተ በየነ ገብረዝጊሄር ብርጌድ ንሓመዱ የቲ ዲ ኤፍ የዳያስፖራ ክንፍ መሆኑን ራሱ እየመሰከረ ነው።
-
Abdisa
- Member+
- Posts: 6097
- Joined: 25 Apr 2010, 19:14
-
Zmeselo
- Senior Member+
- Posts: 33934
- Joined: 30 Jul 2010, 20:43
-
Digital Weyane
- Member+
- Posts: 9512
- Joined: 19 Jun 2019, 21:45
Post
by Digital Weyane » 11 Sep 2023, 02:31
የውክልና ጦርነትን አውጀው በውጊያው አንድ ነጥብ አምሥት ሚሊየን የትግራይ ወጣቶችን አስፈጅተው የተሸነፉ ወያኔ ዎገኖቼ የተስፋ መቁረጥ እንቅስቃሴ ለማድረግ ዐይናቸውን በጨው አጥበው ብቅ ብለዋል።
-
Fed_Up
- Senior Member+
- Posts: 22208
- Joined: 15 Apr 2009, 10:50
Post
by Fed_Up » 13 Sep 2023, 08:29
ቀስ በቀስ ኤርትራዊ ነኝ እያለች ጥገኝነት የጠየቀች አጋሜ ሁላ መለቀም ጀምራለች:: ምድረ አውሮፖ እስራኤል ና አሜሪካ ፈረንጅ በወቅቱ በኦባማ እና ሱዛን አጨናባሪ ጮሌዎች መንግስት ጊዜ መሸወዳቸው አንገብግቧቸዋል::
መጽሃፈ ፖፖ ምን ይላል መሰላችሁ "ቆሻሻ ነህና እንደ ቆሻሻ ታፍሰህ ትጣላለህ"
-
Fiyameta
- Senior Member
- Posts: 15675
- Joined: 02 Aug 2018, 22:59
Post
by Fiyameta » 13 Sep 2023, 12:41
If Tigray had another name it would be DESPAIR! Home of the hopeless Desperado!
-
Digital Weyane
- Member+
- Posts: 9512
- Joined: 19 Jun 2019, 21:45
Post
by Digital Weyane » 14 Sep 2023, 00:22
ኡናታችን ትግራይ በከስደት ተመላሾች አሸባሪ ወያኔ ወንጀለኞች ብዛት ተጨናንቃለች። ከአራቱም አቅጣጫ በሺዎች የሚቆጠሩ ብርጌድ ንሓመዱ ብለው ራሳቸውን የሚጠሩ የውጭ አገር ወያኔዎች እንደ ወንዝ ይጎርፉባታል። ተመላሾቹና ቲ.ዲ.ኤፍ መቀሌ ላይ አንገት ለአንገት ተፋጠዋል። እርስ በርስ ሰይፍ ተማዘዋል። ቲ.ዲ.ኤፍ እግር ስለሌላቸው አያፈገፍጉም። የውጭ አገር ወያኔዎቹን ፈፅሞ አይወዱዋቸውም። በሃምበርገር እአእምሮአቸው የደነዘ ራሰ ወዳድ ተጋሩ ናቸው ይላሉ። መቀሌ ከፍተኛ የርስ በርስ ጦርነት ገብታለች። ይሄንን የርስ በርስ ጦርነት ለመግታት አዲስ የፕሪቶሪያ የሰላም ስምምነት ሊያስፈልገን ነው። ማይክ ሀመር ዌር አር ዩ?
-
Weyane.is.dead
- Member+
- Posts: 6796
- Joined: 19 Oct 2017, 11:19
Post
by Weyane.is.dead » 14 Sep 2023, 11:49
These vermin with identity crisis are the reason tplf rodents are confused. They think these lowlife parasites will deliver Eritrea to them.
Digital Weyane wrote: ↑14 Sep 2023, 10:37
እነሱ እራሳቸው <<ኡኛ ተጋሩ ነን>> እያሉን ኡኛ አይደሉም ማለታችን ምን ያህል ብናሽቃብጥ ነው?