ቴድሮስ አድሃኖም - ሀገር ሳትፈርስ ፣ እሱ ፈረሰ!
Last edited by Selam/ on 10 Sep 2023, 10:24, edited 1 time in total.
Re: ቴድሮስ አድሃኖም - ሀገር ሳትፈርስ ፣ እሱ ፈረሰ!
Chgray: the killil of...
Re: ቴድሮስ አድሃኖም - ሀገር ሳትፈርስ ፣ እሱ ፈረሰ!
ከኣለም መሪዎች ጋር shoulders rub እያደረጉ የኣለምን ጤና መምራት መፍረስ ነው ለማለት የሚችል ጭንቅላት ካላችሁ . . .
Re: ቴድሮስ አድሃኖም - ሀገር ሳትፈርስ ፣ እሱ ፈረሰ!
Re: ቴድሮስ አድሃኖም - ሀገር ሳትፈርስ ፣ እሱ ፈረሰ!
-
- Senior Member
- Posts: 11792
- Joined: 08 Mar 2014, 16:32
Re: ቴድሮስ አድሃኖም - ሀገር ሳትፈርስ ፣ እሱ ፈረሰ!
ኢትዮጵያን የነካ፣ የለዉም በረካ፣ አላችዉ?
ምስክር ማነዉ ታዲያ? ብዙዎች ልኖሩ ይችላሉ፣ ትልቋ ምስክር ግን ከአሜርካ ሌላ የለም እንላልን፣ በልበ ሙሉነት።
ዳገቱ ከፊለፊታችን ነዉ፣ የእሽቅብ ጉዞው ግን በወል እየተኬደ ነዉ፣ በሌላዉ ወገን በኩል ደግሞ የቁልቁል ጉዞዉ ይቀጥላል።
ምስክር ማነዉ ታዲያ? ብዙዎች ልኖሩ ይችላሉ፣ ትልቋ ምስክር ግን ከአሜርካ ሌላ የለም እንላልን፣ በልበ ሙሉነት።
ዳገቱ ከፊለፊታችን ነዉ፣ የእሽቅብ ጉዞው ግን በወል እየተኬደ ነዉ፣ በሌላዉ ወገን በኩል ደግሞ የቁልቁል ጉዞዉ ይቀጥላል።
Re: ቴድሮስ አድሃኖም - ሀገር ሳትፈርስ ፣ እሱ ፈረሰ!
ሽኮኮው - መልዕክቱ ትክክል እስከሆነ ድረስ ምናባክ አገባህ ማንስ ቢለጥፈው?
ትራምፕ ቼክ ሲልክልህ ከዚህ ዘረኛ ምንም አልፈልግም ብለህ ለምን አትመልሰውም ነበር? ታክሲ ነጂም ከሆንክ፣ “make America great” የሚል ኮፍያ ያደረገ ተሳፋሪ ቲፕ ቢሰጥህ ሳታንገራግር ቅርጥፍ አድርገህ የምትበላ ጩሎ መሆንክን አልጠራጠርም።
ትራምፕ ቼክ ሲልክልህ ከዚህ ዘረኛ ምንም አልፈልግም ብለህ ለምን አትመልሰውም ነበር? ታክሲ ነጂም ከሆንክ፣ “make America great” የሚል ኮፍያ ያደረገ ተሳፋሪ ቲፕ ቢሰጥህ ሳታንገራግር ቅርጥፍ አድርገህ የምትበላ ጩሎ መሆንክን አልጠራጠርም።
Re: ቴድሮስ አድሃኖም - ሀገር ሳትፈርስ ፣ እሱ ፈረሰ!
የቴዲ መፍረስ እየቀጠለ ነው .. . ..
African Union
@_AfricanUnion
Our warmest congratulations to
@DrTedros
for being honored with the prestigious
@AfricaCDC
Lifetime Achievement in Public Health Award at #CPHIA2023.
His exceptional contributions and lasting impact on global public health are truly commendable.