Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 15385
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

ሆረስ! የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት አማራ ክልል ውስጥ እየተወለደ ነው።ያልከው እየሆነ ነው። በየቀኑ ወደ አማራ ፋኖ ተንዶ እየገባ ነው። የተከበረ፤ሞገስ ያለው ቆራጥ መከላከያ እየመጣ ነው

Post by Abere » 01 Sep 2023, 16:49

ሆረስ! የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት አማራ ክልል ውስጥ እየተወለደ ነው። ያልከው እየሆነ ነው። በየቀኑ ወደ አማራ ፋኖ ተንዶ እየገባ ነው። በአዲስ መልክ የተከበረ፤ሞገስ ያለው ቆራጥ መከላከያ እየመጣ ነው። እርጉዝ ላም ያለው ጥረሾ አያንቀውም ይባላል እና በዝፍጥ ኦሮሙማ ወሸላ ቆራጭ ለጊዜው እንጅ ፍጹም ነገር አለሙ አልቋል። ፋኖ የወደፊቱ የኢትዮጵያ መከላከያ ማህጸን ይሆናል።

Horus
Senior Member+
Posts: 42677
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ሆረስ! የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት አማራ ክልል ውስጥ እየተወለደ ነው።ያልከው እየሆነ ነው። በየቀኑ ወደ አማራ ፋኖ ተንዶ እየገባ ነው። የተከበረ፤ሞገስ ያለው ቆራጥ መከላከያ እየመጣ

Post by Horus » 01 Sep 2023, 17:34

አበረ፣
ምንም ጥርጥር የለውም! ሰው ሁሉ የለመደው አንድ አድጎ ያበቃ ነገር ማየት ነው ። ግን ታሪክን ልብ ካልን መጠየቅ የሚገባ አንድ ነገር ነገና ከነገ ወዲያ ምን እንደ ሚሆን አሻግረን ማየት ነው ። ትላንት ለ'እውነት ያሸነፋል' ሃረግ ላይ ያልኩትን እደግመዋለሁ ።

"ይህ እንደ ሚሆን የእኔ ጽኑ እምነት ነው ፤ ነገር ግን ይህ ለምን እንደ ሚሆንና እንዴት እንደ ሚሆን ትንሽ እናብራራው ።

(1) አሁን ያለው በጎሳ ፍልስፍና ወያኔ ትግሬ ያዋቀረው በሰረቱ ትግሬ ሆኖ አሁን ኦሮሞ ወስዶ ከሞላ ጎደል የኦሮሙማ ዘበኛ የሆነው (Praetorian Army) ባለበት አይቀጥልም፤ መንግስት ሲለወጥ በግድ በግድ ይለወጣል ።

(2) አሁን ላይ ሰራዊቱን የሚያዙት ኦሮሙማ መኮንኖች ስለሆኑ አቢይን በኩዴታ ገልብጠው ኢትዮጵያዊነታቸውን ስለ ማያረጋግጡ ከጎሳ መንግስት ጋር ፈራሽ ናቸው ።

(3) ነገር ግን መከላከያው የብዙ መቶ ሺ ምናልባትም የሚሊዮን ሰዎች መኖሪያና ስራና ህልውና ምንጭ ስለሆነ እንደ ትግሬዎቹ ዘመን ተበትነው መንገድ ላይ ለማኝ እንዳይሆኑ ፋኖም ሆነ ሌላው ስልጣን ተረካቢ ከወዲሁ ስለ ሰራዊቱ ግልጽ ፕላን ለህዝብ ማሳወቅ ይኖርበታል ።

(5) በተጨማሪም አንድ አገር ምን ግዜም ቋሚ ጦር እስታንዲንግ አርሚ ያስፈልጋታል ፣ ስለዚህ መንግስት ሲለወጥም ብሂራዊ ሰራዊት መኖሩ የግድ ይሆናል።

(6) ስለዚህ የኦሮሙማ ጎሳ አገዛዝ ሲወገድ ብሄራዊ መከላከያው ጁላና መርዳሳ አይነት ሌቦችን አጽድቶ ወደ ኢትዮያዊ ሰራዊትነት ይዋቀራል ነው ያልኩት ። ለዚህ ነው ዛሬ ፋኖ ይህን መሰል ፕላን ግልጽ በማድረግ አፍቃሬ ኢትዮጵያ የሆኑትና ወታደርና መኮንኖችን ወደራሱ እየጠራ የነገውን ሰራዊት እርሾ ማደራጀት ያለበት ።

ራዕይ ማለት ይህ ነው ። ወታደር ቤተሰብ አለው ፣ ስራው ይህው ነው ። ዝም ብሎ በጭፍኑ ትበተናለህ ከተባለ እስከ ሞት ድረሳ ካቢይ ጋር ይሞታል ። ነገር ግን አቢይ ሲሄድ ሰርዊቱና የሱም ስራ መቀጠሉን ዋስትና የሚሰጥ ፕሮግራም ፋኖ ብስቸኳይ ማርቀቅ አለበት ።

ያንን ነው የሆረስ ትንቢት ያልኩት!

https://mereja.com/forum/viewtopic.php?f=2&t=327476 "

Horus
Senior Member+
Posts: 42677
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ሆረስ! የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት አማራ ክልል ውስጥ እየተወለደ ነው።ያልከው እየሆነ ነው። በየቀኑ ወደ አማራ ፋኖ ተንዶ እየገባ ነው። የተከበረ፤ሞገስ ያለው ቆራጥ መከላከያ እየመጣ

Post by Horus » 09 Sep 2023, 18:57

አበረ፣
አማራ በጣም! እጅግ በጣም አምሮበታል! ልክ ሳይንሱ እንዳለው ኢትዮጵያዊ ደቡብ ፋኖን ሲቀላቀሉ ለግማታም ሌንጮና ዉሸታም አቢይ መሞት ጂልነት መሆኑን የገባው ኦሮሞ ወታደር አላዋጋም ብሎ ነፍሱን እያዳነ ነው !

አሁን ማን ይሙት ዛሬ ላይ ስለ ጂቡቲ መስመር መዘጋትና ቢሾፍቱ ድሮን መተኮሻን መክበብ ይነሳል ብሎ ያሰበ ሰው አይደለም ጠንቋይ አልነበረም!

ከዚህ በኋላ የፋኖ ችግር ይህን ሁሉ ምርኮኛ ማስተናገድና የዉጊያውን ስፋት ማኔጅ ማድፍረግ ነው !

ያ 7 ወረሙማ ማርኮ አረም ሲያሳርም የዋለው ጎጃሜ ገበሬ ለታሪክ የሚኖር ነው !

አማራ አምሮበታል! እንኳን ለአዲሱ ዘመን አደረሰን !

Abere
Senior Member
Posts: 15385
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ሆረስ! የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት አማራ ክልል ውስጥ እየተወለደ ነው።ያልከው እየሆነ ነው። በየቀኑ ወደ አማራ ፋኖ ተንዶ እየገባ ነው። የተከበረ፤ሞገስ ያለው ቆራጥ መከላከያ እየመጣ

Post by Abere » 09 Sep 2023, 19:18

ሆረስ፥

---እንኳ ለ አዲሱ 2016 አመት የዋዜማ ሰሞን አደረሰህ! ከጨለማው የኦሮሙማ 5 አመታት የግፍ ዶፍ ወደ ነጻነት ዘመን ዋዜማ ላይ እግዜር ጤና እና ዕድሜ ሰጥቶን አደረሰን። የነጻነት ጎህ ጮራ በምስራቅ ናዝሬት እየቀደደ ነው። የኦሮሙማውን አጋንንት ዝቋላ ላይ ተገርፎ ደበረዘይት ሆራ እሬቻውን አብልቶ ድንጋይ አንገቱ ላይ አስሮ ውሃ ይቀብረዋል - ኢትዮጵያዊ ፋኖ ።
--- የጎጃሜው ፋኖ ገራም ነው መሰለኝ - ጤፍ አረም እያሳረመ የባቄላ ንፎር እያበላ በጉሽ ጠላ የሚያሰክረው። :mrgreen: ወይስ ወደ ኢኮኖሚ እሴት እየቀየረው? የሸዋው ግን ሚጥሚጣ ነው። :mrgreen:

---እነ ሌንጮ ውሃ ውስጥ የገባች አይጥ መስለዋል። :mrgreen: ባህርይው ከእንሰሳ እንደሚቀዳ ለህዝብ በደንብ አድርጎ አሳየ። ኢትዮጵያዊያን ከአደይ አበባ ጋር ፈታ ብለው ብቅ ይላሉ፤ እነ ሌንጮ ደግሞ ውሃ የገባ የዐይጥ መንጋ። ተው ይህ ነገር አይሆንም ብለን ነበር።

Horus wrote:
09 Sep 2023, 18:57
አበረ፣
አማራ በጣም! እጅግ በጣም አምሮበታል! ልክ ሳይንሱ እንዳለው ኢትዮጵያዊ ደቡብ ፋኖን ሲቀላቀሉ ለግማታም ሌንጮና ዉሸታም አቢይ መሞት ጂልነት መሆኑን የገባው ኦሮሞ ወታደር አላዋጋም ብሎ ነፍሱን እያዳነ ነው !

አሁን ማን ይሙት ዛሬ ላይ ስለ ጂቡቲ መስመር መዘጋትና ቢሾፍቱ ድሮን መተኮሻን መክበብ ይነሳል ብሎ ያሰበ ሰው አይደለም ጠንቋይ አልነበረም!

ከዚህ በኋላ የፋኖ ችግር ይህን ሁሉ ምርኮኛ ማስተናገድና የዉጊያውን ስፋት ማኔጅ ማድፍረግ ነው !

ያ 7 ወረሙማ ማርኮ አረም ሲያሳርም የዋለው ጎጃሜ ገበሬ ለታሪክ የሚኖር ነው !

አማራ አምሮበታል! እንኳን ለአዲሱ ዘመን አደረሰን !

Horus
Senior Member+
Posts: 42677
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ሆረስ! የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት አማራ ክልል ውስጥ እየተወለደ ነው።ያልከው እየሆነ ነው። በየቀኑ ወደ አማራ ፋኖ ተንዶ እየገባ ነው። የተከበረ፤ሞገስ ያለው ቆራጥ መከላከያ እየመጣ

Post by Horus » 10 Sep 2023, 00:10

Axumezana wrote:
09 Sep 2023, 23:58
የህልም፥ሩጫ፥ወደ፥ አራት፥ኪሎ፤
ፋኖ የህልም ሩጫም ሆነ የቀን ሩጫ ዛሬ ትግሬ ዜና አይደለችም!

Post Reply