Re: በኤርትራውያን ላይ ሽብር ሲነዙ የነበሩ አንድ ቄስ የሚገኝባቸው 40 የወያኔ ካድሬዎች በእስራኤል ፀጥታ ሀይሎች በተተኮሰባቸው ጥይት መገደላቸውን ምንጮች ገልፀዋል።
WARNING: Not suitable for sensitive agame.
-
Digital Weyane
- Senior Member
- Posts: 10173
- Joined: 19 Jun 2019, 21:45
Re: በኤርትራውያን ላይ ሽብር ሲነዙ የነበሩ አንድ ቄስ የሚገኝባቸው 40 የወያኔ ካድሬዎች በእስራኤል ፀጥታ ሀይሎች በተተኮሰባቸው ጥይት መገደላቸውን ምንጮች ገልፀዋል።
አንዳንድ ወያኔ ዎገኖቼ <<ኢሳያስን ተገዶ ወደ ድርድር እንዲመጣ ለማድረግ ነው በሂዩማን ዌቭ ስልት በኤርትራ ፌስቲቫሎች ላይ ጥቃት እያደረስን ያለነው>> ሲሉ ይደመጣሉ።
የምን ድርድር ነው? almaze ሆይ እስቲ ንገረን!
የምን ድርድር ነው? almaze ሆይ እስቲ ንገረን!
Re: በኤርትራውያን ላይ ሽብር ሲነዙ የነበሩ አንድ ቄስ የሚገኝባቸው 40 የወያኔ ካድሬዎች በእስራኤል ፀጥታ ሀይሎች በተተኮሰባቸው ጥይት መገደላቸውን ምንጮች ገልፀዋል።
ወዳጄ
ኤርትራውያን ወይንም ወያኔ ናቸው የሚለውን ክርክር ለጊዜው እንተወውና ፣ ረብሻውን የጀመሩት የመንግስት ተቃዋሚዎቹ መሆናቸውን እንተማመን። ፖሊሶቹም ላይ ጥቃት የፈፀሙት እነዚሁ ሰማያዊ ለባሾች ናቸው።
ናታንያሁ ያለው በረብሻው ላይ የተሳተፉትን በሙሉ ጠራርጌ አስወጣለሁኝ ነው። የተለየ የዜና ምንጭ ካለህ፣ ጠቁመኝ። መንግስታቸውንስ የሚደግፉ ከሆነ እዚህ ምን ያደርጋሉ ነው ያለው። እርምጃውንም ከዚያ በላይ ሰፋ አድርጌ ፣ ሁሉንም የአፍሪካ ስደተኞች ወደየሃገራቸው እመልሳለሁም ብሏል። ለሃጥያን የመጣ ለፃድቃን ይተርፋል ይሉሃል ይሄ ነው።
ወያኔም ይሁኑ ሻቢያ ፣ መባረር አይደለም አስረው ቢገርፏቸው አይጨንቀኝም። ኤርትራን ብቻ ሳይሆን አፍሪካን ያዋረዱ ያልሰለጠኑ የዱር አራዊቶች ናቸው። ኤርትራዊ ነኝ ብለው ጥገኝነት የጠየቁ ወያኔዎች ከሆኑ ትልቅ ግልግል ነው። እስራኤል ዲፖርት ስታደርጋቸው፣ ኢሳያስ ተቀብሎ ሳዋ በኮሶ ያጥንልኛል። እንዲያውም ተጨማሪ ወያኔዎች በእናንተ ስም እንዲመዘገቡ ማበረታታት ነው።
ተሽከርክረህ ተሽከርክረህ ፣ እኔንም ወያኔ ብለህ መክሰስህ ፣ ወደ መጀመሪያው መከራከሪያ ነጥብ ይመልሰኛል ፣ ስም የምትለጥፉት በዘፈቀደና በስሜታዊነት መሆኑንም በደንብ ያረጋግጥልኛል። ይኸ ሁሉንም በአንድ ላይ ፈርጆ ስም የመስጠት ባህርይ ደግሞ የአምባገነን መንግስቶችና የቡችሎቻቸው ዋና መለያ ነው። እኔ ወያኔን ከሚጠየፉና ከምድረ ገፅ እንዲጠፉ ከሚመኙ ኢትዮጵያኖች አንዱ ነኝ። ትግራይን ከወያኔ ጋር ደብሎ የሚሳደብን ግን ‘ወራዳ’ እለዋለሁ። ስለዚህ የተሻለ መከራከሪያ ነጥብ አምጥተህ ማሳመን ሲገባህ ፣ ወያኔ ነህ ማለትህ ጭፍንነትህንና ደካማነትህን ያሳብቅብሃል።

Digital Weyane wrote: ↑04 Sep 2023, 17:06ናታንያሁ በሞግለጫቸው የተጠቀሙበት <<ራዮተርስ>> የሚለውን ቃል ሲተረጎም አሸባሪዎች ማለት ነው። የኤርትራውያን ፌስቲቫል በኃይል ለመበተን ዱላ ይዘው የዘመቱ የወያኔ ካድሬዎቻችን ራዮተርስ ይባላሉ። አመታዊ ፌስቲቫላቸውን በሰላም በማክበር ላይ የነበሩ ኤርትራውያን ደግሞ <<ቪክቲምስ>> ይባላሉ። የእስራኤል ፖሊስ ሰላምን ለማረጋገጥ እና ህግና ስርአትን ለማስከበር ዎደ ስፍራው ሲመጡ ከወያኔ ራዮተርስ ጋር ነው ግጭት ውስጥ የገቡት። ናታንያሁ በእስራኤል ፖሊሶች ላይ የደረሰውን አካላዊ ጉዳት እንዳሳዘናቸው ገልፀው ፣ ራዮተርስ ብለው ለጠሩዋቸው የወያኔ ካድሬዎችም ባስቸኳይ ዎደ መጡበት ዲፖርት እንደሚያደርጉዋቸው ተናግረዋል።
እንደ አንድ ትግራዋይ ጭንቀትህ ጭንቀቴ ቢሆንም የሀሳብ ልዩነታችንን በሰላማዊ መንገድ ማራመድ አለብን እላለሁ። ተጋሩ ዎንድሞቻችን በእስራኤል የፈጠሩትን <<ራዮት>> በመረጃ ፎሩም ላይ መድገም የለብንም። ከስህተታችን እንማር ዘንድ ግድ ስለሆነብን ነው።
-
Digital Weyane
- Senior Member
- Posts: 10173
- Joined: 19 Jun 2019, 21:45
Re: በኤርትራውያን ላይ ሽብር ሲነዙ የነበሩ አንድ ቄስ የሚገኝባቸው 40 የወያኔ ካድሬዎች በእስራኤል ፀጥታ ሀይሎች በተተኮሰባቸው ጥይት መገደላቸውን ምንጮች ገልፀዋል።
Selam/ ዎገኔ፣ ዳሕና ዶ?
የኤርትራ መንግሥት ደጋፊዎች በፌስቲቫሉ የተገኙት ረብሻ ለመፍጠር ነው ብለህ የፃፍከው ነገር አልስማማበትም፣ ሙክንያቱም ላለፉት ሰላሳ ዓመታት የኤርትራ መንግሥት ደጋፊዎች የተሳተፉባቸው ፌስቲቫሎች በሰላም ተጀምረው በሰላም ነበር የተጠናቀቁት። የራሱን ፌስቲቫል የሚያፈርስ ኤርትራዊ አለ ብዬ አላምንም። ልታሳምነኝ አትድከም። የወያኔ ውሸት ስልችት ብሎኛል።
ኡኔ እና አንቴ የትግራይ ተወላጆች እንደ መሆናችን መጠን ረብሻ ለመፍጠር <<ትግራይ ትስዕር!>> እያሉ ዱላ ይዘው ዎደ ፌስቲቫሉ የሄዱ ተጋሩ ዎንድሞቻችንን ማድላት እንደሚገባን ይገባኛል፣ ነገር ግን ከአሸባሪዎቹ ዎገኖቻችን ይልቅ ለእውነት ማድላት ይበልጥብናል ብዬ አምናለሁ። እውነትን መናገር ህይወትን ያቀላል፡፡ ውሸትን መናገር ግን ከባድ የቀን ስራ ነው። ለምንድነው ሌት ተቀን የምትደክመው? ጦርነቱ እኮ አልቋል። እንዲሁ በከንቱ ነው የምትደክመው። ውሸትን በመደጋገም እውነት ለማስመሰል መጣር እኮ እራስን ከአሸባሪዎቹ ተርታ እንደማሰለፍ ነው የሚቆጠረው።
ራሱ ወያኔው ዎንድማችን በየነ ገረዝግሄር <<ብርጌድ ንሓመዱ ማለት ቲ.ዲ.ኤፍ ማለት ነው>> እያለ እየነገረን እኮ ነው። ቪዴዮው ላይ ታየዋለህ ፣ ግን አታምነውም። ከእውነት የሚሸሽ አውቆ የተኛ ነው። አውቆ የተኛን መቀስቀስ አልፈልግም እና እባክህ ይቅርታ አድርግልኝ።

Digital Weyane wrote: ↑04 Sep 2023, 23:01Selam/ ዎገኔ፣ ዳሕና ዶ?
የኤርትራ መንግሥት ደጋፊዎች በፌስቲቫሉ የተገኙት ረብሻ ለመፍጠር ነው ብለህ የፃፍከው ነገር አልስማማበትም፣ ሙክንያቱም ላለፉት ሰላሳ ዓመታት የኤርትራ መንግሥት ደጋፊዎች የተሳተፉባቸው ፌስቲቫሎች በሰላም ተጀምረው በሰላም ነበር የተጠናቀቁት። የራሱን ፌስቲቫል የሚያፈርስ ኤርትራዊ አለ ብዬ አላምንም። ልታሳምነኝ አትድከም። የወያኔ ውሸት ስልችት ብሎኛል።![]()
ኡኔ እና አንቴ የትግራይ ተወላጆች እንደ መሆናችን መጠን ረብሻ ለመፍጠር <<ትግራይ ትስዕር!>> እያሉ ዱላ ይዘው ዎደ ፌስቲቫሉ የሄዱ ተጋሩ ዎንድሞቻችንን ማድላት እንደሚገባን ይገባኛል፣ ነገር ግን ከአሸባሪዎቹ ዎገኖቻችን ይልቅ ለእውነት ማድላት ይበልጥብናል ብዬ አምናለሁ። እውነትን መናገር ህይወትን ያቀላል፡፡ ውሸትን መናገር ግን ከባድ የቀን ስራ ነው። ለምንድነው ሌት ተቀን የምትደክመው? ጦርነቱ እኮ አልቋል። እንዲሁ በከንቱ ነው የምትደክመው። ውሸትን በመደጋገም እውነት ለማስመሰል መጣር እኮ እራስን ከአሸባሪዎቹ ተርታ እንደማሰለፍ ነው የሚቆጠረው።![]()
ራሱ ወያኔው ዎንድማችን በየነ ገረዝግሄር <<ብርጌድ ንሓመዱ ማለት ቲ.ዲ.ኤፍ ማለት ነው>> እያለ እየነገረን እኮ ነው። ቪዴዮው ላይ ታየዋለህ ፣ ግን አታምነውም። ከእውነት የሚሸሽ አውቆ የተኛ ነው። አውቆ የተኛን መቀስቀስ አልፈልግም እና እባክህ ይቅርታ አድርግልኝ።![]()
Re: በኤርትራውያን ላይ ሽብር ሲነዙ የነበሩ አንድ ቄስ የሚገኝባቸው 40 የወያኔ ካድሬዎች በእስራኤል ፀጥታ ሀይሎች በተተኮሰባቸው ጥይት መገደላቸውን ምንጮች ገልፀዋል።
If we had to guess the agame Tsehainesh Kiros' nickname at Mereja Forum, it would be ..... /

Re: በኤርትራውያን ላይ ሽብር ሲነዙ የነበሩ አንድ ቄስ የሚገኝባቸው 40 የወያኔ ካድሬዎች በእስራኤል ፀጥታ ሀይሎች በተተኮሰባቸው ጥይት መገደላቸውን ምንጮች ገልፀዋል።
ወዳጄ
የቱ ጋ ነው ‘በፌስቲቫሉ የተገኙት ረብሻ ለመፍጠር ነው’ ብዬ የፃፍኩት?
ሁለቱም ወገኖች በቆመጥና በድንጋይ እንደ ዕብድ ሲፈላለጡ አይቻለሁ። ሰማያዊ ለባሾቹም ዝግጅቱ ቦታ ሄደው ጠቡን እንደጫሩ ከፖሊስ መረጃ ሰምቻለሁ። የኢሳያስ ደጋፊዎች ችግሩ እንደሚፈጠር ገምተው አጣናና ባልጩት ድንጋይ ቀድመው አዘጋጅተው ከነበርም ቀስ ብለን ጊዜው ሲደርስ ከመርማሪዎቹ እንሰማለን። እስከዛው ዘመድ ካለህ ዲፖርት እንዳይደረግብህ ፀልይ። የኔዋ ኳታር እንጂ እስራኤል አይደለችም።
‘የራሴን ፌስቲቫል የሚያፈርስ ኤርትራዊ አለ ብዬ አላምንም’ ማለትህ ፋክት (fact) ሳይሆን ዊሽፉል ቲንኪንግ (wishful thinking) ነው። ቢኖርስ ምን ልትሆን ነው? የሀገርን ማህበራዊ ዝግጅትና በዓል መረበሽና መበጥበጥ አዲስ እኮ አይደለም፣ በየጊዜው በየሀገሩ ይደረጋል። ከዛ የባሰ መፈንቅለ መንግስት ይደረግ የለም እንዴ?
ሌላው ‘ወያኔ ነህ፣ ትግሬ ነህ፣ ጦርነቱ አልቋል’ ብለህ የጨማመርከው ግሳንግስና ኮተት የካድሬዎች የተለመደ ማጨናበሪያ ስልት ነው። It’s a garbage-in garbage-out kind of thing because your cadre mindset is wired to expect a push-back from another cadre only. Selam is not your average polemicist.
የቱ ጋ ነው ‘በፌስቲቫሉ የተገኙት ረብሻ ለመፍጠር ነው’ ብዬ የፃፍኩት?
ሁለቱም ወገኖች በቆመጥና በድንጋይ እንደ ዕብድ ሲፈላለጡ አይቻለሁ። ሰማያዊ ለባሾቹም ዝግጅቱ ቦታ ሄደው ጠቡን እንደጫሩ ከፖሊስ መረጃ ሰምቻለሁ። የኢሳያስ ደጋፊዎች ችግሩ እንደሚፈጠር ገምተው አጣናና ባልጩት ድንጋይ ቀድመው አዘጋጅተው ከነበርም ቀስ ብለን ጊዜው ሲደርስ ከመርማሪዎቹ እንሰማለን። እስከዛው ዘመድ ካለህ ዲፖርት እንዳይደረግብህ ፀልይ። የኔዋ ኳታር እንጂ እስራኤል አይደለችም።
‘የራሴን ፌስቲቫል የሚያፈርስ ኤርትራዊ አለ ብዬ አላምንም’ ማለትህ ፋክት (fact) ሳይሆን ዊሽፉል ቲንኪንግ (wishful thinking) ነው። ቢኖርስ ምን ልትሆን ነው? የሀገርን ማህበራዊ ዝግጅትና በዓል መረበሽና መበጥበጥ አዲስ እኮ አይደለም፣ በየጊዜው በየሀገሩ ይደረጋል። ከዛ የባሰ መፈንቅለ መንግስት ይደረግ የለም እንዴ?
ሌላው ‘ወያኔ ነህ፣ ትግሬ ነህ፣ ጦርነቱ አልቋል’ ብለህ የጨማመርከው ግሳንግስና ኮተት የካድሬዎች የተለመደ ማጨናበሪያ ስልት ነው። It’s a garbage-in garbage-out kind of thing because your cadre mindset is wired to expect a push-back from another cadre only. Selam is not your average polemicist.
Digital Weyane wrote: ↑04 Sep 2023, 23:01Selam/ ዎገኔ፣ ዳሕና ዶ?
የኤርትራ መንግሥት ደጋፊዎች በፌስቲቫሉ የተገኙት ረብሻ ለመፍጠር ነው ብለህ የፃፍከው ነገር አልስማማበትም፣ ሙክንያቱም ላለፉት ሰላሳ ዓመታት የኤርትራ መንግሥት ደጋፊዎች የተሳተፉባቸው ፌስቲቫሎች በሰላም ተጀምረው በሰላም ነበር የተጠናቀቁት። የራሱን ፌስቲቫል የሚያፈርስ ኤርትራዊ አለ ብዬ አላምንም። ልታሳምነኝ አትድከም። የወያኔ ውሸት ስልችት ብሎኛል።![]()
ኡኔ እና አንቴ የትግራይ ተወላጆች እንደ መሆናችን መጠን ረብሻ ለመፍጠር <<ትግራይ ትስዕር!>> እያሉ ዱላ ይዘው ዎደ ፌስቲቫሉ የሄዱ ተጋሩ ዎንድሞቻችንን ማድላት እንደሚገባን ይገባኛል፣ ነገር ግን ከአሸባሪዎቹ ዎገኖቻችን ይልቅ ለእውነት ማድላት ይበልጥብናል ብዬ አምናለሁ። እውነትን መናገር ህይወትን ያቀላል፡፡ ውሸትን መናገር ግን ከባድ የቀን ስራ ነው። ለምንድነው ሌት ተቀን የምትደክመው? ጦርነቱ እኮ አልቋል። እንዲሁ በከንቱ ነው የምትደክመው። ውሸትን በመደጋገም እውነት ለማስመሰል መጣር እኮ እራስን ከአሸባሪዎቹ ተርታ እንደማሰለፍ ነው የሚቆጠረው።![]()
![]()
-
Digital Weyane
- Senior Member
- Posts: 10173
- Joined: 19 Jun 2019, 21:45
Re: በኤርትራውያን ላይ ሽብር ሲነዙ የነበሩ አንድ ቄስ የሚገኝባቸው 40 የወያኔ ካድሬዎች በእስራኤል ፀጥታ ሀይሎች በተተኮሰባቸው ጥይት መገደላቸውን ምንጮች ገልፀዋል።
በውጭ አገር የአሸባሪነት ተግባር በመፈፀም ዓባይ ትግራይ የሚያገኙ የመሰላቸውና በፖሊስ የተገደሉ ወያኔ ዎገኖቼ ነፍስ ይማር። ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ