Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abe Abraham
Senior Member
Posts: 14414
Joined: 05 Jun 2013, 13:00

R.I.P ኣርቲስት እምብዛ ታደሰ ( MIT graduate )

Post by Abe Abraham » 21 Oct 2022, 14:33

R.I.P ኣርቲስት እምብዛ ታደሰ ( MIT graduate )

ከምዚ ከማይ ዝተሓጎሰ ኣሎ ዶ ? ....


Abe Abraham
Senior Member
Posts: 14414
Joined: 05 Jun 2013, 13:00

Re: R.I.P ኣርቲስት እምብዛ ታደሰ ( MIT graduate )

Post by Abe Abraham » 22 Oct 2022, 07:34

እምብዛ ታደሰና ቤተ-ሰቦቹ ፍትህ የሚያገኙለት ግዜ ሩቅ ኣይደለም ። የቀን ጅቦች እምብዛን ገድለው ለጅቦች ሰጡት ።

Abe Abraham
Senior Member
Posts: 14414
Joined: 05 Jun 2013, 13:00

Re: R.I.P ኣርቲስት እምብዛ ታደሰ ( MIT graduate )

Post by Abe Abraham » 19 Nov 2022, 17:24

  • ኣሁን ሰላም መጥተዋል ተብሎ በትግራይ ፕሮፐር ለሽግግር ጊዜ ያስተዳድራሉ ተብለው የሚመረጡትን የህወሓት ያልሆኑ ሰዎች እንደ የእምብዛ ታደሰ የመገደል እጣ-ፈንታ ሊያገኛቸው ስለሚችል ኣሁን መንግስት እንብዛን የገደሉ ሰዎችን ኣስሮ ለፍርድ ኣቅርቦ ተገቢውን ቅጣን እንደሚሰጣቸው ማድረግ ይገባል ።


Digital Weyane
Senior Member
Posts: 10173
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: R.I.P ኣርቲስት እምብዛ ታደሰ ( MIT graduate )

Post by Digital Weyane » 17 Dec 2022, 14:35

እምብዛ <<ደደቢት በርሃ ገብቼ ኡናት አገሬ ኢትዮጵያን አልወጋም፣ የናት ጡት ነካሽ አይደለሁም!>> ስላለ ብቻ ባንዳዎች ገደሉት። :cry:

<<ትግራይ የኢትዮጵያውነት ህልውና፣ ፍቅር እና መንፈስ መቀበሪያ ናት!>> (ደብረፅዮን ገብረሚካኤል) :roll: :roll:

Abe Abraham
Senior Member
Posts: 14414
Joined: 05 Jun 2013, 13:00

Re: R.I.P ኣርቲስት እምብዛ ታደሰ ( MIT graduate )

Post by Abe Abraham » 04 Sep 2023, 23:30

እምብዛ ታደሰና ቤተ-ሰቦቹ ፍትህ የሚያገኙለት ግዜ ሩቅ ኣይደለም ። የቀን ጅቦች እምብዛን ገድለው ለጅቦች ሰጡት ።

Post Reply