በአማራ ክልል 126 ወረዳዎች ከጠቅላላው 169 በፋኖ ነፃ ወጥተው በቁጥጥር ስር ናቸው። ኦሮሙማ/ብአደን ባዶ እጁን ነው።
ፋኖ ሜካናይዝድ የጦር ግንባር ለማሰለፍ ዝግጅቱን ጨርሷል። ከክላሽ ወደ ከባድ መሳሪያ ተኳሽነት እንኳን አደረሳችሁ - ፋኖዎች!!!
በ10 ሺዎች የሚቆጠሩ የኦሮሙማ ወታደሮች በምርኮኝነት ተይዘው ተሃዲሶ ትምህርት እየተሰጣቸው ነው።
-
DefendTheTruth
- Senior Member
- Posts: 13222
- Joined: 08 Mar 2014, 16:32
Re: በአማራ ክልል 126 ወረዳዎች ከጠቅላላው 169 በፋኖ ነፃ ወጥተው በቁጥጥር ስር ናቸው። ኦሮሙማ/ብአደን ባዶ እጁን ነው።
እንዴ፣ እንዴ፣ ? አሁንም ከ40 በላይ ወረዳዎች በሌላ አካል ቁጥጥር ስር ናቸዉ እንዴ?
እኔ እኮ 6 ቱ ከተሞች ብቻ መስሎኝ ነበር፣ ከእጃቸዉ የወጠዉ፣ 40 ወረዳዎች ከሆነማ ገና ብዙ ስራ ይቀራቸዋል ማለት ነዉ፣
You have turned yourself into a certain troll on this forum.
If you administer that much woredas, then why are you still squeezing the gullible so called diaspora for funds?
That role should have been overtaken by those who are controlling just over 40 woredas.
እኔ እኮ 6 ቱ ከተሞች ብቻ መስሎኝ ነበር፣ ከእጃቸዉ የወጠዉ፣ 40 ወረዳዎች ከሆነማ ገና ብዙ ስራ ይቀራቸዋል ማለት ነዉ፣
You have turned yourself into a certain troll on this forum.
If you administer that much woredas, then why are you still squeezing the gullible so called diaspora for funds?
That role should have been overtaken by those who are controlling just over 40 woredas.
Re: በአማራ ክልል 126 ወረዳዎች ከጠቅላላው 169 በፋኖ ነፃ ወጥተው በቁጥጥር ስር ናቸው። ኦሮሙማ/ብአደን ባዶ እጁን ነው።
አበረ፣
ያ 75% ነው!
የሰንጥቅ ብርጌድ ረጅሙን የአማራ ሱዳን ድምበር ጠባቂ ብሄራዊ መከላከያ ሆኖዋል !
የሆረስ ትንቢት ዝንፍ አይልም!
እነደነ ዲዲቲ ያሉ ደደቦች ፋኖ ይህን ሁሉ ዉጊያ ካደረገ በኋል መድፍና መትረየስና፣ ጥቁር ክላሽሹን ለብርሃኑ ጁላ መልሶ ወደ መውዜርና ምንሽር ይመለሳል ብለው የሚያምኑ ! የፋኖ ጉዞ ፋና ወደ ብሄራዊ ሰራዊትነት ብቻ!

ሆረስ፤
የሰጠኸው ትንብያ በትክክል እየሰመረ ነው። ፋኖዎች እስከ አፍንጫችን ከባድ መሳርያ ታጥቀናል እያሉ ነው። የሽፍታ መፈንጫ የነበረው የኢትዮ-ሱዳን ድንበር በሚገባ በፋኖ ( በወደፊቱ መከላከያ ሰራዊት) እየተጠበቀ ነው። ባለቤቱ ተረከበው በባለቤቱ እየተጠበቀ ነው። በሚቀጥሉት ትንሽ ግዚያት ተንቀሳቃሽ ኤሌክትሮኒ ፀረ-ድሮን ከእነ አፍንጫው ታጥቆ አየሩን እንደሚቆጣጠሩት እመነኝ።
በጥቅሉ 2016 የጎመን ምንቸት ወጣ የሥጋ ምንቸት ግባ ሊሆን ነው። አዲሱ የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ከአዴይ አባባ ጋር ይፈነድቃል። እንቁጣጣሽ አዲሱ መከላከያችን ለማለት ሊያደርሰን ነው። የቆየ ሰው ጤፍ ነው ቀለቡ - ይሉሃል ይህ ነው። በኦሮሙማ ስንግማማ - በሴራ አንድየ ወደ ሗላ አንድየ ወደፊት በማለት ህዝብ ሲደፈጥጥ መንገድ እንደ ጣሰ የቆሻሻ መጫኛ መኪና አሁን እዮሀ አበባየ የጨለማው የድንቁርናው ዘመን ጠባ ማለታችን ነው።
DDT አንድ ሃሙስ የቀረው የወደቀ ያለፈው የ16ኛው የጨለማው ወሸላ ቆራጭ ክፍለ ዘመን ሰው በተፈጥሮ ስህተት ምክንያት ግን በ21ኛው ከፍለ ዘመን የተገኘ ተገድራ ነው። እርሱን እንደ አለፈው ክረምት እርሳው።

ሌላው ቀርቶ ኃይለማሪያም ደሳለኝ እንኳ አቢይን መቃወም ጀመረ ! ወረሙማ ጥጋበኞች እዩኝ እዩኝ ሲሉ አሁን እርስ በርስ መናጨት ይጀምራሉ ። አማራ ከዚህ በኋላ በዋዛ ይመለሳል ማለት ዘበት ነው።
አሁን ሰሜን ሸዋ ነው! ደቡብ ሸዋ ሲደርሱ ዋናው ዘፈን የሚከፈተው ! ያኔ ነው ዲዲቲ የሚነቃው !
አሁን ሰሜን ሸዋ ነው! ደቡብ ሸዋ ሲደርሱ ዋናው ዘፈን የሚከፈተው ! ያኔ ነው ዲዲቲ የሚነቃው !
Re: በአማራ ክልል 126 ወረዳዎች ከጠቅላላው 169 በፋኖ ነፃ ወጥተው በቁጥጥር ስር ናቸው። ኦሮሙማ/ብአደን ባዶ እጁን ነው።
6ቱ የተባሉት ከተማዎችም ማንም ብአደን ይሁን ደህንነት ባለስልጥን አያድርባቸውም -ለህይወታቸው በመፍራት ከአዲስ አበባ በዕርቀት ነው ያሉት (virtual work)። የኦሮሙማው ወታደርም ለህይወቱ በመፍራት ከከተማ አይወጣም እስረኛ ነው። የኦሮሙማው ሃይል የከተማ ሴት ወይዘሮ ሁኗል።
እንድህ ሁኖ ቀረ ባለ ሹሩባ እና ባለ ቀጭን ወፋ-እግር ፀጉሩን የተሰራው የእነ DDT ቅልብ ሸኔ።