Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
DefendTheTruth
- Senior Member
- Posts: 13222
- Joined: 08 Mar 2014, 16:32
Post
by DefendTheTruth » 04 Sep 2023, 13:27
አልደመር ብለህ ወደ ኋላ ስትንጓጠጥ፣
አሁን ጊዜዉ ልያልፍብህ ነዉ ና እንግዲህ ምን ይዋጥህ?
ኢትዮጵያ ተነሳች፣ ወደ ፊት ገሰገሰች፣
ከተላላቆቹም ተርታ ይሄዉ ተሰለፈች፣
የነበረዉንም ታርክ፣ በአዲስ ቀለም አፃፈች፡
ተመንጥቃ ልትወጣም አፋፍ ላይ ደረሰች።