-
Za-Ilmaknun
- Member
- Posts: 4487
- Joined: 15 Jun 2018, 17:40
የ ኢዜማው መሪ ይናገራሉ፡- አቅም የሌለው መንግስት አቋም ሊኖረው አይችልም፡፡ የብልፅግና ስንብት
መንግስት ያለው አራት ኪሎ ብቻ ነው፡፡ የ ህዝብ አመኔታን ለጠባብ ቡድናዊ ፍላጎት አሽቀንጥሮ የጣለው ቀጣፊና ቀልማዳ አገዛዝ የመጨረሻ ምሶሶው እየወላለቀ ይገኛል፡፡
Re: የ ኢዜማው መሪ ይናገራሉ፡- አቅም የሌለው መንግስት አቋም ሊኖረው አይችልም፡፡ የብልፅግና ስንብት
አቅም የሌለው ሰው ሲያነኩር ይፈሳል ይሉሃል ይህ ነው። ፋኖ ትጥቅ አስፈታለሁ አቅም ጠፋ ከዚያ ሌላ እርፍቅ ፍለጋ " አጄንዳ የማንነት ጉዳይ ነው"
በሚል መርሆ መቀሌ ልመና ሄደ።
Za-Ilmaknun wrote: ↑30 Aug 2023, 15:14መንግስት ያለው አራት ኪሎ ብቻ ነው፡፡ የ ህዝብ አመኔታን ለጠባብ ቡድናዊ ፍላጎት አሽቀንጥሮ የጣለው ቀጣፊና ቀልማዳ አገዛዝ የመጨረሻ ምሶሶው እየወላለቀ ይገኛል፡፡![]()
-
Za-Ilmaknun
- Member
- Posts: 4487
- Joined: 15 Jun 2018, 17:40
Re: የ ኢዜማው መሪ ይናገራሉ፡- አቅም የሌለው መንግስት አቋም ሊኖረው አይችልም፡፡ የብልፅግና ስንብት
አቅም የሌለው ሰው ሲያነኩር ይፈሳል ይሉሃል ይህ ነውAbere wrote: ↑30 Aug 2023, 15:29አቅም የሌለው ሰው ሲያነኩር ይፈሳል ይሉሃል ይህ ነው። ፋኖ ትጥቅ አስፈታለሁ አቅም ጠፋ ከዚያ ሌላ እርፍቅ ፍለጋ " አጄንዳ የማንነት ጉዳይ ነው"በሚል መርሆ መቀሌ ልመና ሄደ።
Za-Ilmaknun wrote: ↑30 Aug 2023, 15:14መንግስት ያለው አራት ኪሎ ብቻ ነው፡፡ የ ህዝብ አመኔታን ለጠባብ ቡድናዊ ፍላጎት አሽቀንጥሮ የጣለው ቀጣፊና ቀልማዳ አገዛዝ የመጨረሻ ምሶሶው እየወላለቀ ይገኛል፡፡![]()