Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 15385
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

ዕብድ አብይ አህመድ ለአዲሱ አመት የዘመን መለወጫ ይሆኑ ዘንድ መቀሌ በመጓዝ የTDF ዶሮዎችን ለኦሮሙማ ጭዳ እንድያቀርቡ ትዕዛዝ ያስተላልፋል። የትግሬ ወዳጅ - አብይ አህድ hahaha

Post by Abere » 30 Aug 2023, 14:50

ዕብድ አብይ አህመድ ለአዲሱ አመት የዘመን መለወጫ ይሆኑ ዘንድ መቀሌ በመጓዝ የTDF ዶሮዎችን ለኦሮሙማ ጭዳ እንድያቀርቡ ትዕዛዝ ያስተላልፋል። የትግሬ ወዳጅ - አብይ አህድ :lol:

1 Million poor Tigre souls lost for nothing but only to bow down and crazy Orommuma's bu.tt k!ssing :lol:

Axumezana
Senior Member
Posts: 19131
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Re: ዕብድ አብይ አህመድ ለአዲሱ አመት የዘመን መለወጫ ይሆኑ ዘንድ መቀሌ በመጓዝ የTDF ዶሮዎችን ለኦሮሙማ ጭዳ እንድያቀርቡ ትዕዛዝ ያስተላልፋል። የትግሬ ወዳጅ - አብይ አህድ hahah

Post by Axumezana » 30 Aug 2023, 16:33

ኤርትራዊው፥ አበረ፤

You were the supporter of Abiy and the genocidal Tigray war until the peace deal was signed. You are furious on Abiy because you could not use him for your master's plan to finish TPLF.
ያጣ፥ ለማኝ፥ እየተሳደበ፥ ይሄዳል፥ ነው፥ ነገሩ፤

Za-Ilmaknun
Member
Posts: 4487
Joined: 15 Jun 2018, 17:40

Re: ዕብድ አብይ አህመድ ለአዲሱ አመት የዘመን መለወጫ ይሆኑ ዘንድ መቀሌ በመጓዝ የTDF ዶሮዎችን ለኦሮሙማ ጭዳ እንድያቀርቡ ትዕዛዝ ያስተላልፋል። የትግሬ ወዳጅ - አብይ አህድ hahah

Post by Za-Ilmaknun » 30 Aug 2023, 16:45

በአለም ታሪክ የራሱን ህዝብ ዘገምተኛ እና በርቀት የማያስብ ህዝብ እያለ የሚዘልፍ መሪ አብይ አህመድ ብቻ ነው፡፡ ህዝባችን ባይረዳንም አለም ግን ብልፅግናችንን አይቶ ወደ BRICS እንድንቀላቀል ፈቅዶልናል አለ ፡- ሰውየው ከዚህ አለም ነው ብለህ ታስባለህ? 😀😀

አሁን ደሞ መቀለ ተወካዪን ልኮ አጀንዳ አጀንዳ፡) ትግሬና ኦሮሞ አማራው ላይ በመዝመት ከምድረ ገፅ እናጥፋው ዱለታ ላይ ይንደፋደፋል፡፡ የስካሁኑ ካልበቃው፡ ትህነግ አሰልፎ የሚልከውን ኮተት፡ ለማራገፍ ፋኖ አይቦዝንም፡፡ አጀንዳ አጀንዳ አጀንዳ 🤣🤣😂

Abere
Senior Member
Posts: 15385
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ዕብድ አብይ አህመድ ለአዲሱ አመት የዘመን መለወጫ ይሆኑ ዘንድ መቀሌ በመጓዝ የTDF ዶሮዎችን ለኦሮሙማ ጭዳ እንድያቀርቡ ትዕዛዝ ያስተላልፋል። የትግሬ ወዳጅ - አብይ አህድ hahah

Post by Abere » 30 Aug 2023, 16:45

ተሳድበህ ሙተሃል :lol: :lol:

እኔ አብይ አህመድን ደግፌ አላውቅም። ከወያኔ ጋር ይደረግ በነበረው ጦርነት አዎን ወያኔን ይዋጋ የነበረውን ጥምር ሃይል ደግፊያለሁ። አሁን እደግፋለሁ። የኢትዮጵያ ጥምር ጦር መደገፍ ማለት አብይ መደገፍ ማለት አይደለም።
Let me ask you this question truly truly. CAN YOU SWEAR IN GOD's NAME that you have Valid (unexpired) Ethiopian Citizenship Passport Right Now ?

Axumezana wrote:
30 Aug 2023, 16:33

Post Reply