Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Union

Re: "አማራ ነው ወይስ ኦሮሞ መጤ ?"

Post by Union » 29 Aug 2023, 13:00

Ascari mado አንበጣ

We have passed this stage already

Even Beke geriba abandoned this stupi'dty and settled in America

Addis belongs to Amara, Gurage and Gafat!

There were oromo in Ethiopia before 16 century

sarcasm
Senior Member
Posts: 11594
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

Re: "አማራ ነው ወይስ ኦሮሞ መጤ ?"

Post by sarcasm » 29 Aug 2023, 14:24

ከ1860ዎቹ በኃላ ዋናውን ፊንፊኔ ብቻ ሳይሆን የክርስትና ዳቦ ስም የተሰጠው በፊንፊኔ የሚገኙ የሰፈር : የቀበሌ : አካባቢ ጎጥ : ተራራ : ሸንተረሩ : ወንዙ በሙሉ አዳዲስ የምኒልክና የጣሊያን ወራሪ ስያሜና የክርስትና ዳቦ ስም የተሰጣቸው ስለሆነም ታሪክ ታሪክ ነውና የጥንቱ የተለያዩ ስያሜዎች ዳግም ወደ ቀደመው ማንነት ስያሚያቸው ሊቀየሩ ይገባል። እስኪ እኒህ አባት እናድምጣቸው
በ Negash Qemant

Please wait, video is loading...

Post Reply