ሀ) በፍጹም እስማማለሁ
ለ) እስማማለሁ
ሐ) በፍጹም አልስማማም
መ) አልስማማም
ሠ) ምንም የምለው ነገር የለም
Re: Bekele Gerba የኦሮሙማን አጄንዳ ለማሳካት በተልዕኮ የተሰማራ መሆኑን ይስማማሉ?
A management maxim: If you have two employees for the same job, fire one of them. አቢይ አህመድ አሊ የወረሙማን አጀንዳ እያቀላጠፈ ባለበት ስዓት ኦፌኮ፣ ሚፌኮ ሲፌኮ እያሉ ተደጋጋሚ ድርጅቶች መቅጠር ጂልነት ነው ። በቀለ ገርባ መረራ ምንት ስ ሁሉም ድግግሞሽ ናቸው ።
Re: Bekele Gerba የኦሮሙማን አጄንዳ ለማሳካት በተልዕኮ የተሰማራ መሆኑን ይስማማሉ?
ጥሩ አገላለጥ ነው። ተመሳሳይ ዓላማ ያላቸው ለተመሳሳይ ግብ እስከ ሆነ ድረስ ትክክለኛውን የሰው ሃይል በሚመጥነው ቦታ ማሰማራት ስኬታማ የስራ አመራር ብቃት መገለጫ ነው። ስለዚህ በቀለ ገርባ የተሻለ ውጤት ከሚያስመዘግብበት ቦታ ላይ ተመድቧል። ጀ/ል ባጫ ደበሌ ከጦር አዛዥነት ስምሪት ወደ አምባሳደርነት እንደተመደበው አይነት። መሰመር ያለበት ግን ጸረ-ኢትዮጵያ የሆነ ግለሰብ ማርስ እና ጨረቃ ላይ ብታወጣው ያው ነው። ዲያስፓራ መንቃት አለበት - ዩኒፎርም ቀይረው ሊጫዎቱ ይችላሉ። ለአብዣኞቻችን ግን ኦነጎች ካርዳቸውን ተጫውተው ጨርሰዋል።በምትኩ አጃጅለው ትግሬን ቀይ ካርድ በማሳብ ተጫውቶ በድጋሜ እንድበላ ይፈልጋሉ።