Can you make yourself sensible pls? Amhara issue is Amhara issue. You were left alone so that you can enjoy hating and insulting others, which is the base of Amhara politics. If you think you can run over everybody, that is up to you.Do you Remember what happened about two years ago? Fano were destroying TDF until they reached Debre Sina. You were forgiven if you were born recently.TGAA wrote: ↑19 Aug 2023, 16:31As we have seen recently " all fires are not created equal" Those with a just cause weld much superior fire power than those perpetrators of injustice. Before you commentbanebris2013 wrote: ↑19 Aug 2023, 16:07Fano controlled six major cities/towns in Amhara region and lost them all in less than three days. What does that tell you about them? Sure they can be an army for Amhara region. Outside that, I doubt it. As the say goes " ezam bet esat alle".Horus wrote: ↑14 Aug 2023, 03:26እኔ እዚህ ዝርዝር ውስጥ አልገባም ።
በትግሬ ወያኔ ከብሄር ነጻ አውጭነት ወደ ኢትዮጵያ መከላከያ የተዋቀረው የጎሳ ተዋጾ ሰራዊት አሁን ላይ ባማራ አብዮት እየፈራረሰና ኢትዮጵያዊ በሆኑ ወታደርና መኮንኖች ባንድ በኩል እና ጸረ ኢትዮጵያ በሆኑ ትግሬና ኦሮሞ ወታደሮች ተከፋፍሎ አይደለም በአንድ መቆም ወደ የርስ በርስ ዉጊያ ውስጥ እየገባ ነው ።
የኦሮሞ ዘረኛ ቡድን ባማራ የከፈተው ዘር ማጥፋት በቀጠለ ቁጥር፣ ይህም ዘር ማጥፋት ወደ ደቡብ እና ምስራቅ ሕዝቦች ባሰፋ ቁጥር እና በትግሬዎች ቀስቃሽነት ከኤርትራ ጋራ ጦር በጫረ ቁጥር መላ የአገሪቱ ሰራዊት ይበታተናል ።
ይህ የኦሮሞ ትግሬ ጎሳ ሰራዊት ሲበታተን የጎሳ አክራሪዎች ወደ ጎሳቸው ይገባሉ ። የተወሰኑት ወደየቤተ ሰባቸው ይመለአሉ ። በኢትዮጵያዊነታቸው የሚጸኑት የፋኖ ጦር ተቀላቅለው የነገይቱን ድህረ ኦሮሙማ ኢትዮጵያ ሰራዊት ሆነው ይቀጥላሉ ።
ስለዚህም ነው አሁን ላይ የኦሮሞ ዘረኞችን መውደቅ የተገለጸላችሁ ሁሉ ፋኖን በማጠንከር የነገይቱን ኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ከወዲሁ መገምባት ያለባችሁ !
ይህ አይቀሬ የታሪካችን ትራጀክተሪ ሲሆን የዚህ ፍጻሜ መች ነው የሚለውን ለሌላ ግዜ መተው ይሻላል ። የትግሉና የለውጡ ፍጥነት ስለሚወስነው !
ሆረስ ዐይነ ብርሃንabout the war read The artof war by Sun Tzu, then may be you will make sense.
-
- Member
- Posts: 821
- Joined: 09 Apr 2013, 20:53
Re: ትንቢተ ሆረስ፤ ፋኖ የድህረ አቢይ ኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ይሆናል!

If the Amhara issue were exclusively about Amharas, an Oromo prime minister and an Oromo major general wouldn't have gone to the Amhara region to destroy churches, attack civilians by drone that was purchased by Amhara taxpayers, and bomb farmers. So now that the Amharas are retaliating, all of a sudden the Amhara issue is being portrayed as only concerning Amharas. However, the Amhara issue is, in fact, Ethiopia's issue and not solely about Amharas. A solution should be sought within the context of Ethiopia, whether you agree with it or not.In addition, there are approximately 15 million Amharas residing solely in Oromia. Do you believe that the crimes committed by Abiy and Shimil, involving uprooting nearly a million Amharas, demolishing their homes discriminately, and allowing their children to be preyed upon by hyenas, will go unpunished? Do you think the Amharas should turn a blind eye and a deaf ear to these atrocities and allow these criminals to escape justice? No, they will ensure that these individuals who have committed such heinous acts pay for their crimes. Every ethnic cleanser in Oromia will eventually face justice, and that day is not far away.banebris2013 wrote: ↑19 Aug 2023, 18:29Can you make yourself sensible pls? Amhara issue is Amhara issue. You were left alone so that you can enjoy hating and insulting others, which is the base of Amhara politics. If you think you can run over everybody, that is up to you.Do you Remember what happened about two years ago? Fano were destroying TDF until they reached Debre Sina. You were forgiven if you were born recently.TGAA wrote: ↑19 Aug 2023, 16:31As we have seen recently " all fires are not created equal" Those with a just cause weld much superior fire power than those perpetrators of injustice. Before you commentbanebris2013 wrote: ↑19 Aug 2023, 16:07Fano controlled six major cities/towns in Amhara region and lost them all in less than three days. What does that tell you about them? Sure they can be an army for Amhara region. Outside that, I doubt it. As the say goes " ezam bet esat alle".Horus wrote: ↑14 Aug 2023, 03:26እኔ እዚህ ዝርዝር ውስጥ አልገባም ።
በትግሬ ወያኔ ከብሄር ነጻ አውጭነት ወደ ኢትዮጵያ መከላከያ የተዋቀረው የጎሳ ተዋጾ ሰራዊት አሁን ላይ ባማራ አብዮት እየፈራረሰና ኢትዮጵያዊ በሆኑ ወታደርና መኮንኖች ባንድ በኩል እና ጸረ ኢትዮጵያ በሆኑ ትግሬና ኦሮሞ ወታደሮች ተከፋፍሎ አይደለም በአንድ መቆም ወደ የርስ በርስ ዉጊያ ውስጥ እየገባ ነው ።
የኦሮሞ ዘረኛ ቡድን ባማራ የከፈተው ዘር ማጥፋት በቀጠለ ቁጥር፣ ይህም ዘር ማጥፋት ወደ ደቡብ እና ምስራቅ ሕዝቦች ባሰፋ ቁጥር እና በትግሬዎች ቀስቃሽነት ከኤርትራ ጋራ ጦር በጫረ ቁጥር መላ የአገሪቱ ሰራዊት ይበታተናል ።
ይህ የኦሮሞ ትግሬ ጎሳ ሰራዊት ሲበታተን የጎሳ አክራሪዎች ወደ ጎሳቸው ይገባሉ ። የተወሰኑት ወደየቤተ ሰባቸው ይመለአሉ ። በኢትዮጵያዊነታቸው የሚጸኑት የፋኖ ጦር ተቀላቅለው የነገይቱን ድህረ ኦሮሙማ ኢትዮጵያ ሰራዊት ሆነው ይቀጥላሉ ።
ስለዚህም ነው አሁን ላይ የኦሮሞ ዘረኞችን መውደቅ የተገለጸላችሁ ሁሉ ፋኖን በማጠንከር የነገይቱን ኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ከወዲሁ መገምባት ያለባችሁ !
ይህ አይቀሬ የታሪካችን ትራጀክተሪ ሲሆን የዚህ ፍጻሜ መች ነው የሚለውን ለሌላ ግዜ መተው ይሻላል ። የትግሉና የለውጡ ፍጥነት ስለሚወስነው !
ሆረስ ዐይነ ብርሃንabout the war read The artof war by Sun Tzu, then may be you will make sense.
Re: ትንቢተ ሆረስ፤ ፋኖ የድህረ አቢይ ኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ይሆናል!
በኦገስት 14 ያልኩት ይህን ነው ።
"የኦሮሞ ዘረኛ ቡድን ባማራ የከፈተው ዘር ማጥፋት በቀጠለ ቁጥር፣ ይህም ዘር ማጥፋት ወደ ደቡብ እና ምስራቅ ሕዝቦች ባሰፋ ቁጥር እና በትግሬዎች ቀስቃሽነት ከኤርትራ ጋራ ጦር በጫረ ቁጥር መላ የአገሪቱ ሰራዊት ይበታተናል ። "
"የኦሮሞ ዘረኛ ቡድን ባማራ የከፈተው ዘር ማጥፋት በቀጠለ ቁጥር፣ ይህም ዘር ማጥፋት ወደ ደቡብ እና ምስራቅ ሕዝቦች ባሰፋ ቁጥር እና በትግሬዎች ቀስቃሽነት ከኤርትራ ጋራ ጦር በጫረ ቁጥር መላ የአገሪቱ ሰራዊት ይበታተናል ። "
Re: ትንቢተ ሆረስ፤ ፋኖ የድህረ አቢይ ኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ይሆናል!
that is a wet dream ! and You think a monolitic soldiers from one tribe will keep a country with 80 tribes together ? that is illogical and only a twisted person like you believe in that. Ethiopians like yourself needsto accept our multiculturalism - you have to swallow that even if it is inconvenient to you. We are more like Switzerland than German or France. We need 2 major national languages and each Kilil can use own Language !!!
Re: ትንቢተ ሆረስ፤ ፋኖ የድህረ አቢይ ኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ይሆናል!
The attempt to turn Fano into an Ethiopianist / Ahadawi forces' military wing will probably succeed in splitting Fano into Amhara Fano and ቅጥረኛ Fano. We will soon see some fake Ethiopianist groups claiming they are political leaders of Fano (or the ቅጥረኛ Fano faction). Horus and other Ginbot 7 fake Ethiopianists and their funders will probably buy a fano faction soon.
Re: ትንቢተ ሆረስ፤ ፋኖ የድህረ አቢይ ኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ይሆናል!
ኢትዮሳርካስም፣
ልብ በል እኔ ትህነግ ሲፈጠር የነበርኩ፣ ኦነግን የፈጠሩት ጓደኞቼ የነበሩ ሰው ነኝ፣ እኔ ያማራ ልጆች ውድ ጓደኞቼ ለናንተ ጭቁን ተብዬ ጎሳዎች ነጻነት የትም በረሃ የወደቁብኝ ሰው ነው ። አማራ ታላቅ ሕዝብ ነው ። ይህ ፋክት ሳትወድ በግድ ትውጠዋለህ ። ትግሬ ኢትዮጵያን ይዞ ለ27 አመት አጨማልቋት ግጧት እራሱን ያፈረሰ ሌሎችን ማስተዳደር ያለቻለ ሕዝብ ነው ። ኦሮም ያን ያክል ነጻ እንዲሆን ታግለንለት አይደለማ እራሱን ነጻ ሊያወጣ በ5 አመት ውስጥ የአረመኔዎች ስርዓት ለመተግበር በጨረባ የሚባክን የዝሆን ሸክላ ነው ።
የአትዮጵያ ታሪክ ወዴት እየሄደ እንደ ሆነ በአጥንቴ ስር ይሰማኛል ። ስንት ኢትዮጵያዊ ስንስት ኢትዮጵያዊ አማራ ወደ ስልጣን እንዲመለስ እንደ ሚፈልግ አታውቅም ። አንተ የአንተን እምነትና ጥላቻ ውስጥ የምትኖር ምስኪን ፍጡር ነህ ። ስለዚህ ይህ አሁን ያለው የታሪክ አቅጫጣ ማንም አይለውጠም ፤ አማራ እራሱ ተደጎ የገባበት ሃላፊነት ነው። አንድ አገር ሁልግዜ አደራጅ ኃይል አደራጅ ሕዝብ ያስፈልጋታል ። ከትግሬና ኦሮሞ ጎሳ ወድቅትና ትልቅ አገር መምራትም ሆነ ማስተዳደር ካቃታቸው በኋላ ኦብጀክቲቭ ሁኔታ አስገድዶ ያመጣው ክስተት ነው ያማራ ንቅናቄ !!
አሁን ሁላችንም ! መላ ኢትዮጵያ በትግስት እየጠበቀ ያለው አማራ ለኢትዮጵያ የሚቀርበው መፍትሄና የኢትዮጵያ አጀንዳ ምን እንደ ሆነ ለማየት ነው ። ስለ ካልቸር የብሄር መብት፣ ቋንቋ ወዘተ ለ60 አመት ጉንጭ ያለፋንበት ጉዳይ ለኔ አትነግረኝ ። የዛሬ 50 አመት የፈታነው ችግር ነው ። ግን አንድ ነገር ደግሜ ላስረግጥልህ !!! ኢትዮጵያ በትግሬ አምሳል አትቀረጽም ! ኢትዮጵያ በኦሮሞ አምሳል አትቀረጽም! በአማራ አምሳልም አትቀረጽም ! እነዚያ የወረሙማ ጂሎችን ጥይት አትጨርሱ በላቸው !

Last edited by Horus on 23 Aug 2023, 22:06, edited 1 time in total.
Re: ትንቢተ ሆረስ፤ ፋኖ የድህረ አቢይ ኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ይሆናል!
Good luck with that ! You are 70 yr old guraghe man trapped in 150 yr old Amhara mind . I wish you luck honestly if your way bring peace to Ethiopia, I would love it.Horus wrote: ↑23 Aug 2023, 21:51ኢትዮሳርካስም፣
ልብ በል እኔ ትህነግ ሲፈጠር የነበርኩ፣ ኦነግን የፈጠሩት ጓደኞቼ የነበሩ ሰው ነኝ፣ እኔ ያማራ ልጆች ውድ ጓደኞቼ ለናንተ ጭቁን ተብዬ ጎሳዎች ነጻነት የትም በረሃ የወደቁብኝ ሰው ነው ። አማራ ታላቅ ሕዝብ ነው ። ይህ ፋክት ሳትወድ በግድ ትውጠዋለህ ። ትግሬ ኢትዮጵያን ይዞ ለ27 አመት አጨማልቋት ግጧት እራሱን ያፈረሰ ሌሎችን ማስተዳደር ያለቻለ ሕዝብ ነው ። ኦሮም ያን ያክል ነጻ እንዲሆን ታግለንለት አይደለማ እራሱን ነጻ ሊያወጣ በ5 አመት ውስጥ የአረመኔዎች ስርዓት ለመተግበር በጨረባ የሚባክን የዝሆን ሸክላ ነው ።
የአትዮጵያ ታሪክ ወዴት እየሄደ እንደ ሆነ በአጥንቴ ስር ይሰማኛል ። ስንት ኢትዮጵያዊ ስንስት ኢትዮጵያዊ አማራ ወደ ስልጣን እንዲመለስ እንደ ሚፈልግ አታውቅም ። አንተ የአንተን እምነትና ጥላቻ ውስጥ የምትኖር ምስኪን ፍጡር ነህ ። ስለዚህ ይህ አሁን ያለው የታሪክ አቅጫጣ ማንም አይለውጠም ፤ አማራ እራሱ ተደጎ የገባበት ሃላፊነት ነው። አንድ አገር ሁልግዜ አደራጅ ኃይል አደራጅ ሕዝብ ያስፈልጋታል ። ከትግሬና ኦሮሞ ጎሳ ወድቅትና ትልቅ አገር መምራትም ሆነ ማስተዳደር ካቃታቸው በኋላ ኦብጀክቲቭ ሁኔታ አስገድዶ ያመጣው ክስተት ነው ያማራ ንቅናቄ !!
አሁን ሁላችንም ! መላ ኢትዮጵያ በትግስት እየጠበቀ ያለው አማራ ለኢትዮጵያ የሚቀበው መፍትሄና የኢትዮጵያ አጀንዳ ምን እንደ ሆነ ለማየት ነው ። ስለ ካልቸር የብሄር መብት፣ ቋንቋ ወዘተ ለ60 አመት ጉንጭ ያለፋንበት ጉዳይ ለኔ አትነግረኝ ። የዛሬ 50 አመት የፈታነው ችግር ነው ። ግን አንድ ነገር ደግሜ ላስረግጥልህ !!! ኢትዮጵያ በትግሬ አምሳል አትቀረጽም ! ኢትዮጵያ በኦሮሞ አምሳል አትቀረጽም! በአማራ አምሳልም አትቀረጽም ! እነዚያ የወረሙማ ጂሎችን ጥይት አትጨርሱ በላቸው !
Re: ትንቢተ ሆረስ፤ ፋኖ የድህረ አቢይ ኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ይሆናል!
አንተም ኖረህ ለማየት ያብቃህ !! እድሜዬ ላይ ግን ብዙ ሂሳብ ባታባክን ጥሩ ነው!ethiopian wrote: ↑23 Aug 2023, 22:01Good luck with that ! You are 70 yr old guraghe man trapped in 150 yr old Amhara mind . I wish you luck honestly if your way bring peace to Ethiopia, I would love it.Horus wrote: ↑23 Aug 2023, 21:51ኢትዮሳርካስም፣
ልብ በል እኔ ትህነግ ሲፈጠር የነበርኩ፣ ኦነግን የፈጠሩት ጓደኞቼ የነበሩ ሰው ነኝ፣ እኔ ያማራ ልጆች ውድ ጓደኞቼ ለናንተ ጭቁን ተብዬ ጎሳዎች ነጻነት የትም በረሃ የወደቁብኝ ሰው ነው ። አማራ ታላቅ ሕዝብ ነው ። ይህ ፋክት ሳትወድ በግድ ትውጠዋለህ ። ትግሬ ኢትዮጵያን ይዞ ለ27 አመት አጨማልቋት ግጧት እራሱን ያፈረሰ ሌሎችን ማስተዳደር ያለቻለ ሕዝብ ነው ። ኦሮም ያን ያክል ነጻ እንዲሆን ታግለንለት አይደለማ እራሱን ነጻ ሊያወጣ በ5 አመት ውስጥ የአረመኔዎች ስርዓት ለመተግበር በጨረባ የሚባክን የዝሆን ሸክላ ነው ።
የአትዮጵያ ታሪክ ወዴት እየሄደ እንደ ሆነ በአጥንቴ ስር ይሰማኛል ። ስንት ኢትዮጵያዊ ስንስት ኢትዮጵያዊ አማራ ወደ ስልጣን እንዲመለስ እንደ ሚፈልግ አታውቅም ። አንተ የአንተን እምነትና ጥላቻ ውስጥ የምትኖር ምስኪን ፍጡር ነህ ። ስለዚህ ይህ አሁን ያለው የታሪክ አቅጫጣ ማንም አይለውጠም ፤ አማራ እራሱ ተደጎ የገባበት ሃላፊነት ነው። አንድ አገር ሁልግዜ አደራጅ ኃይል አደራጅ ሕዝብ ያስፈልጋታል ። ከትግሬና ኦሮሞ ጎሳ ወድቅትና ትልቅ አገር መምራትም ሆነ ማስተዳደር ካቃታቸው በኋላ ኦብጀክቲቭ ሁኔታ አስገድዶ ያመጣው ክስተት ነው ያማራ ንቅናቄ !!
አሁን ሁላችንም ! መላ ኢትዮጵያ በትግስት እየጠበቀ ያለው አማራ ለኢትዮጵያ የሚቀበው መፍትሄና የኢትዮጵያ አጀንዳ ምን እንደ ሆነ ለማየት ነው ። ስለ ካልቸር የብሄር መብት፣ ቋንቋ ወዘተ ለ60 አመት ጉንጭ ያለፋንበት ጉዳይ ለኔ አትነግረኝ ። የዛሬ 50 አመት የፈታነው ችግር ነው ። ግን አንድ ነገር ደግሜ ላስረግጥልህ !!! ኢትዮጵያ በትግሬ አምሳል አትቀረጽም ! ኢትዮጵያ በኦሮሞ አምሳል አትቀረጽም! በአማራ አምሳልም አትቀረጽም ! እነዚያ የወረሙማ ጂሎችን ጥይት አትጨርሱ በላቸው !
Re: ትንቢተ ሆረስ፤ ፋኖ የድህረ አቢይ ኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ይሆናል!
we can agree to disagree and make it civil, there are so many ways to solve a puzzle may be .,, life is too short pal don’t dwell in the pastHorus wrote: ↑23 Aug 2023, 22:09አንተም ኖረህ ለማየት ያብቃህ !! እድሜዬ ላይ ግን ብዙ ሂሳብ ባታባክን ጥሩ ነው!ethiopian wrote: ↑23 Aug 2023, 22:01Good luck with that ! You are 70 yr old guraghe man trapped in 150 yr old Amhara mind . I wish you luck honestly if your way bring peace to Ethiopia, I would love it.Horus wrote: ↑23 Aug 2023, 21:51ኢትዮሳርካስም፣
ልብ በል እኔ ትህነግ ሲፈጠር የነበርኩ፣ ኦነግን የፈጠሩት ጓደኞቼ የነበሩ ሰው ነኝ፣ እኔ ያማራ ልጆች ውድ ጓደኞቼ ለናንተ ጭቁን ተብዬ ጎሳዎች ነጻነት የትም በረሃ የወደቁብኝ ሰው ነው ። አማራ ታላቅ ሕዝብ ነው ። ይህ ፋክት ሳትወድ በግድ ትውጠዋለህ ። ትግሬ ኢትዮጵያን ይዞ ለ27 አመት አጨማልቋት ግጧት እራሱን ያፈረሰ ሌሎችን ማስተዳደር ያለቻለ ሕዝብ ነው ። ኦሮም ያን ያክል ነጻ እንዲሆን ታግለንለት አይደለማ እራሱን ነጻ ሊያወጣ በ5 አመት ውስጥ የአረመኔዎች ስርዓት ለመተግበር በጨረባ የሚባክን የዝሆን ሸክላ ነው ።
የአትዮጵያ ታሪክ ወዴት እየሄደ እንደ ሆነ በአጥንቴ ስር ይሰማኛል ። ስንት ኢትዮጵያዊ ስንስት ኢትዮጵያዊ አማራ ወደ ስልጣን እንዲመለስ እንደ ሚፈልግ አታውቅም ። አንተ የአንተን እምነትና ጥላቻ ውስጥ የምትኖር ምስኪን ፍጡር ነህ ። ስለዚህ ይህ አሁን ያለው የታሪክ አቅጫጣ ማንም አይለውጠም ፤ አማራ እራሱ ተደጎ የገባበት ሃላፊነት ነው። አንድ አገር ሁልግዜ አደራጅ ኃይል አደራጅ ሕዝብ ያስፈልጋታል ። ከትግሬና ኦሮሞ ጎሳ ወድቅትና ትልቅ አገር መምራትም ሆነ ማስተዳደር ካቃታቸው በኋላ ኦብጀክቲቭ ሁኔታ አስገድዶ ያመጣው ክስተት ነው ያማራ ንቅናቄ !!
አሁን ሁላችንም ! መላ ኢትዮጵያ በትግስት እየጠበቀ ያለው አማራ ለኢትዮጵያ የሚቀበው መፍትሄና የኢትዮጵያ አጀንዳ ምን እንደ ሆነ ለማየት ነው ። ስለ ካልቸር የብሄር መብት፣ ቋንቋ ወዘተ ለ60 አመት ጉንጭ ያለፋንበት ጉዳይ ለኔ አትነግረኝ ። የዛሬ 50 አመት የፈታነው ችግር ነው ። ግን አንድ ነገር ደግሜ ላስረግጥልህ !!! ኢትዮጵያ በትግሬ አምሳል አትቀረጽም ! ኢትዮጵያ በኦሮሞ አምሳል አትቀረጽም! በአማራ አምሳልም አትቀረጽም ! እነዚያ የወረሙማ ጂሎችን ጥይት አትጨርሱ በላቸው !
Re: ትንቢተ ሆረስ፤ ፋኖ የድህረ አቢይ ኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ይሆናል!
ሞት ቢዘገይ የቀረ ይመስላታል ! ያቢይ ጦር ሙሉ በሙሉ አማራ ውስጥ ሲፈርስ አብዛኛው ሰራዊት ፋኖ በሚያደራጀው ጦር ይገባል ።
Re: ትንቢተ ሆረስ፤ ፋኖ የድህረ አቢይ ኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ይሆናል!
አሁን አንዱ የፋኖ ጄኔራል እንደ ተናገረው የኦሮሙማን ጀሌ የሚያዙት እነዚያ 1 ሚሊዮን ትግሬ ያስጨረሱት ጫታም ዶፒስቶች ናቸው አለ። ማለትም አሁን ደሞ የኦሮሞ ወጣቾ በሚሊዮን ሊሳጨርሱ አቢይ ይፈልጋል ።
አንድ ነገር እወቅ ሰካራምና ጫታም ወያኔዎች እዚያ የራሳቸውን ሴት ቢደፍሩ ነው የሚሻላቸው ። አንዱ የወረሙማ ጦር እንዲፈርስ የሚያደርገው በወያኔ ጫታሞች መታዘዙ ነው ። አንድም ኢትዮጵያዊ በትግሬ ኮማንደር ስር መዋጋት ስለማይፈልግ!
Re: ትንቢተ ሆረስ፤ ፋኖ የድህረ አቢይ ኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ይሆናል!
ንፍጦ - ሙጃሂዲን አብይ ሆሊጋን ስለሆኑ ነው ፋኖን በዲሽቃ፣ ታንክና ድሮን የገጠማቸው? ከብት!
Re: ትንቢተ ሆረስ፤ ፋኖ የድህረ አቢይ ኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ይሆናል!
didn’t know a hooligan can be a general because he burned a vehicle, hide amongst women or hiding in a church. For 27 yrs agames stole your land but you did nothing about until we removed TPLF - take that to the bank bro !Horus wrote: ↑27 Aug 2023, 14:03አሁን አንዱ የፋኖ ጄኔራል እንደ ተናገረው የኦሮሙማን ጀሌ የሚያዙት እነዚያ 1 ሚሊዮን ትግሬ ያስጨረሱት ጫታም ዶፒስቶች ናቸው አለ። ማለትም አሁን ደሞ የኦሮሞ ወጣቾ በሚሊዮን ሊሳጨርሱ አቢይ ይፈልጋል ።
አንድ ነገር እወቅ ሰካራምና ጫታም ወያኔዎች እዚያ የራሳቸውን ሴት ቢደፍሩ ነው የሚሻላቸው ። አንዱ የወረሙማ ጦር እንዲፈርስ የሚያደርገው በወያኔ ጫታሞች መታዘዙ ነው ። አንድም ኢትዮጵያዊ በትግሬ ኮማንደር ስር መዋጋት ስለማይፈልግ!
Re: ትንቢተ ሆረስ፤ ፋኖ የድህረ አቢይ ኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ይሆናል!
................................ethiopian wrote: ↑27 Aug 2023, 14:27didn’t know a hooligan can be a general because he burned a vehicle, hide amongst women or hiding in a church. For 27 yrs agames stole your land but you did nothing about until we removed TPLF - take that to the bank bro !Horus wrote: ↑27 Aug 2023, 14:03አሁን አንዱ የፋኖ ጄኔራል እንደ ተናገረው የኦሮሙማን ጀሌ የሚያዙት እነዚያ 1 ሚሊዮን ትግሬ ያስጨረሱት ጫታም ዶፒስቶች ናቸው አለ። ማለትም አሁን ደሞ የኦሮሞ ወጣቾ በሚሊዮን ሊሳጨርሱ አቢይ ይፈልጋል ።
አንድ ነገር እወቅ ሰካራምና ጫታም ወያኔዎች እዚያ የራሳቸውን ሴት ቢደፍሩ ነው የሚሻላቸው ። አንዱ የወረሙማ ጦር እንዲፈርስ የሚያደርገው በወያኔ ጫታሞች መታዘዙ ነው ። አንድም ኢትዮጵያዊ በትግሬ ኮማንደር ስር መዋጋት ስለማይፈልግ!
አቢይ አሁን ላይ የገጠመውን ቀውስ ሺፍት ለማድረግ ብዙ ብዙ መንገዶችን መሞከሩ አይቀሬ ነው ! ከኤርትራ ጋር መዋጊያ ቁመና የለውም ። አሁን ላይ አዲሳባ የመግስት ሰራተኞችን እየሰበሰቡ የኦሮሙማ አገዛዝ ካልደገፋችሁ ኬንያ ሄደን ሽምቅ ውጊያ እንጀምራለን እያሉ ተስፋ የቆረጠ ማስፈራሪያ ጀምረዋል ። ባምድ ቃል አሜሪካ ኢሳያስን ከስልጣም ለማውረድ ፈለገችም አለፈለገች ኢትዮጵያዊያን ከዚህ በኋላ በኦሮሙማ አይገዙም ! አቢይ አህመድ ሌላ ትላልቅ ሹመቶች ብርሃኑ ነጋ ላይ ሊጭን ይችላል ። ደቡብ በብልጽግ ና መገዛት እምቢ ብሏል ።
Re: ትንቢተ ሆረስ፤ ፋኖ የድህረ አቢይ ኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ይሆናል!
ውድ ወገኖች፣
ይህን 'ትንቢት ' ወይም በውቀት ላይ የተመረኮዘ ግምት የሰጠሁት ኦገስት 14 2023 ነበር ። ዛሬ ላይ ሁለት ወር ሊሆነው ነው ። በትንቢቱ ውስጥ ያነሳኋቸው 3 ነገሮች፤ የሰራዊቱ እርስ በርስ መዋጋት፣ የኢትዮ ኤርትራ ጦርነት አደጋና የፋኖ ወደ ኢትዮጵያ ሰራዊትነት መደራጀት ሁሉም ተግባራዊ እየሆኑ ነው። እኔ ሆረስ ጠንቋይ አይደለሁም፤ የፖለቲካ ሳይንሴን አውቃለሁ ።
አሁን አንድ ትንቢት ልጨምርላችሁ!
እንደነኢዜማ ያሉ የፖለቲካ አላዋቂ ስብስቦች 27/7 ስለሰላም ባዶ የቃላት ፈለጣ ሊያስጮሁ ይችላሉ ። ነገር ግን ሰላም ፖለቲካ አይደለ፣ ሰላም የሚባል ፖለቲካ ባለም አልተፈጠረም ።
ስለማ ስርዓት ማለት ነው። ይህ ሰላም የሚፈጠረው የማህበራዊ ችግሮች መፍትሄ ፍትህ ሲሆን ነው ። ፍትህ የሚባለው ትክክለኛ ቀጥተኛ መፍትሄ የሚገኘው በእኩልነት ነው፣ እኩልነት ሲተገበር ብቻ ነው። እኩልነት ሕግ ሲሆንና በተግባር ሲውል ፍትህ መጣ ይባላል! ሰላም ያንን የፍትህና እኩልነት ስርዓት ሕግ ሆኖ አገርና ሕዝብ ሲገዛ ነው ።
እንደ ኢዜማ ያለ የደንቆሮ ምሁርና ስብስብ ግፈኛ፣ ሕገወጥ፣ ሕጋልባና የአድልዎ ስርዓትና መንግስት በሰፈነባት ኢትዮጵያ ሰላማዊ ትግል ሲሰብክና የዚያን ግፈኛ ስርዓት ዉሃ ተሸካሚ ሆኖ ስናይ ይህ ፓርቲ ፖለቲካ ምን ማለት እንደ ሆነ ያልገባው የኮሌጅ ምሩቃን ግዜ ማባከኛ ክለብ መሆኑ ይገለጽልናል !

ሆረስ
ለእምነቱና ለስነ-ልቦናው የሚገዛ ተማርኩኝ የሚለው የኢትዮጵያዊ ቁጥር በጣም ትንሽ ነው። አብዛኛው ምሁር ነኝ ባይ እንዲሁም በንግድ ዓለም የተሰማራውም ቅራቅንቦ ሁሉ ለሆዱ ያደረ መጋዣ ነው። ስጋዬንና ነፍሴን ለእውነት ስል እሰጣለሁ የሚሉትን ጅማተ ከራራና አሞተ መራራ ዜጎችን ለማግኘት ከፈለግህ ቃሊቲ መውረድ ወይንም ፋኖ ጋ መሄድ አለብህ።
ሌላው ሁሉም ዱቄታም ነው ወይንም ጥራዝ የረገጠ ጎጠኛና ክፉ ነው። ከውጪ ሆኖ የሚያጨበጭበውም ሁሉ ፈስ ነው። ስለዚህ አዜማ ብቻ ሳይሆን አብዛኛው የኢትዮጵያ ህዝብ በሞራል የዘቀጠ፣ የምድራዊም የሰማያዊም ፍትህና ህግጋት ያልገባው ፣ ቢገባውም ለማክበር ግድ የማይሰጠው ግብረገብነት የጎደለውና አሻራው ሁሉ አስቀያሚና ጊዜያዊ የሆነ እራሱን ያዋረደ ትርኪ ምርኪ ነው። ትክክል ያልሆነ ነገር ሲደረግ፣ ‘ትክክል አይደለም’ ማለት የማይችል ሰው ለእኔ በቁሙ የሞተ እሬሳ ነው።
እስክንድር ነጋን የወለደች እናት ማህፀኗ ይባረክ!

Horus wrote: ↑05 Oct 2023, 00:59ውድ ወገኖች፣
ይህን 'ትንቢት ' ወይም በውቀት ላይ የተመረኮዘ ግምት የሰጠሁት ኦገስት 14 2023 ነበር ። ዛሬ ላይ ሁለት ወር ሊሆነው ነው ። በትንቢቱ ውስጥ ያነሳኋቸው 3 ነገሮች፤ የሰራዊቱ እርስ በርስ መዋጋት፣ የኢትዮ ኤርትራ ጦርነት አደጋና የፋኖ ወደ ኢትዮጵያ ሰራዊትነት መደራጀት ሁሉም ተግባራዊ እየሆኑ ነው። እኔ ሆረስ ጠንቋይ አይደለሁም፤ የፖለቲካ ሳይንሴን አውቃለሁ ።
አሁን አንድ ትንቢት ልጨምርላችሁ!
እንደነኢዜማ ያሉ የፖለቲካ አላዋቂ ስብስቦች 27/7 ስለሰላም ባዶ የቃላት ፈለጣ ሊያስጮሁ ይችላሉ ። ነገር ግን ሰላም ፖለቲካ አይደለ፣ ሰላም የሚባል ፖለቲካ ባለም አልተፈጠረም ።
ስለማ ስርዓት ማለት ነው። ይህ ሰላም የሚፈጠረው የማህበራዊ ችግሮች መፍትሄ ፍትህ ሲሆን ነው ። ፍትህ የሚባለው ትክክለኛ ቀጥተኛ መፍትሄ የሚገኘው በእኩልነት ነው፣ እኩልነት ሲተገበር ብቻ ነው። እኩልነት ሕግ ሲሆንና በተግባር ሲውል ፍትህ መጣ ይባላል! ሰላም ያንን የፍትህና እኩልነት ስርዓት ሕግ ሆኖ አገርና ሕዝብ ሲገዛ ነው ።
እንደ ኢዜማ ያለ የደንቆሮ ምሁርና ስብስብ ግፈኛ፣ ሕገወጥ፣ ሕጋልባና የአድልዎ ስርዓትና መንግስት በሰፈነባት ኢትዮጵያ ሰላማዊ ትግል ሲሰብክና የዚያን ግፈኛ ስርዓት ዉሃ ተሸካሚ ሆኖ ስናይ ይህ ፓርቲ ፖለቲካ ምን ማለት እንደ ሆነ ያልገባው የኮሌጅ ምሩቃን ግዜ ማባከኛ ክለብ መሆኑ ይገለጽልናል !
Re: ትንቢተ ሆረስ፤ ፋኖ የድህረ አቢይ ኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ይሆናል!
Horus,
Your predictions:
1-The balance of power among ethnic groups.
2-The division and antagonism of ranks based on ethnic line amongst the ENDF force that will lead to internal fighting.
3-The fate of PP and the group surrounding power.
4-FANO’s struggle and it’s natural evolvement in to a national army
What impressed me the most is the #1 predictions.