እንዴት ጁንታ ይሻላል? ወያኔዎች አጀንዳ እየሰጡ።
እንዴት ጁንታ ይሻላል? ወያኔዎች አጀንዳ እየሰጡ።ዳፍንታንም ኦሮሙማ አጀንዳ ሰጠሁ ሲል አጀንዳ እየተሰጠበት መሆኑ ነው።ሌሎችን ሳንጨምር ብቻ አማራ እና ወያኔ እንደት አብረው በአንድ አገር ሊኖሩ ይችላሉ? ጁንታ ሂሳብ ከፍሎ ሲጨርስ ያኔ መዘመር ይሻላል። ለአማራ ሁለቱም ጁንታ ወያኔ እና ጁንታ ኦሮሙማ ያው ጁንታ ናቸው። የሚሻል የላቸውም።
Re:
እኔ በመርህ እንጅ በማንም አጀንዳ አልነዳም። ጁንታ የማለሳለሻ ማንቆለጳጰሻ እንጅ የወያኔን እውነተኛ ማንነት አይገልጽም። ወያኔን በወያኔነቷ ነው የማውቃት። ወያኔን ለመደምሰስ የሚሰራ ማንኛውንም ሃይል እደግፋለሁ። እንድሁም ኦነግን የሚደመሥስ ሃይል የሆነውን ሁሉ። ከዚህ ላይ ማስገንዘብ የምፈልገው እነኝህን እኩይ እርባናቢስ ድርጅቶች ማለቴ ነው። የኢትዮጵያ ህዝብ ትልቁ ችግር የተወረወረለትን ቃላት ተቀብሎ እንደ ገደል ማሚቶ ማስተጋባት ነው። በፊት እኩይ መለስ ዜናዊ አንድ ቃል ይወረውራል ከዚያ በ 1 ለ5 አማካኝነት ሰርጾ ህዝብ ያጨበጭባል። መጨረሻ አገር ዜሮ ወጣ። በተራው ጨቅላው እና ገዳዩ አብይ የጥንት ጌቶቹን በስማቸው መጥራት ትቶ "ጁንታ" የስልጣን ተገዳዳሪዎቼ ብሎ ጠራቸው በውታፍ ነቃዮቹ አማካኝነት ገበሬው ሁሉ ጁንታ አላቸው።
አሁን ኦሮሙማ የሚለው መጠሪያ ህዝባዊ ሁኖ ጸረ-ኦሮሙማ ትግሉ እንደ ሰደድ እሳት ተቀጣጥሏል።
አሁን ኦሮሙማ የሚለው መጠሪያ ህዝባዊ ሁኖ ጸረ-ኦሮሙማ ትግሉ እንደ ሰደድ እሳት ተቀጣጥሏል።
Re: Re:
በዚህ አረዳድ የሚስማማ አንድም የኦሮሞ ተወላጅ አታገኝም. አብይንና ብልፅግናን የሚታገሉትን ጨምሮ ማለቴ ነው. ታድያ ይህ ምን ይነግርሃል?
እኔ እንደምረዳው ኦሮሙማ ኦሮሞነት ማለት ሲሆን ራስን መውደድ እንጂ ሌላን መጥላት አይደለም
ፖለቲከኛን የጎዳህ እየመሰለህ፣ ህዝብን ማስቀየም ምን እንደሚጠቅም አይገባኝም
Re: እንዴት ጁንታ ይሻላል? ወያኔዎች አጀንዳ እየሰጡ።
በነገርህ ላይ፣ ጁንታ ይሻላል ብሎ አጀንዳ የሚሰጠው ያንተው ወዳጅ ነው:
Please wait, video is loading...
Re: Re:
-- በቅድምያ በጅምላ እየፈረድሽብኝ መሆኑን ይግባሽ። እኔ እራሴ የማምነበትን እንጅ የማንንም የከበሮ ምት ተከትዬ አልዘልም - አበረ የአበረን ሃሳብ ያራምዳል።
-- ሌላው ከፍተኛ የአረዳድ ችግር አለብሽ - ኦሮሙማ እና ኦሮሞን የመለየት ችግር በግልጽ ይታይብሻል። ወይም አፍቃሪ ኦሮሙማ የመደገፍ አባዜ ይሆን?
ኦሮሞ እና ኦሮሙማ በጣም የተለያዩ ጉዳዮች ናቸው። ኦሮሙማ የሂትለር ወይም የናዚ ማኒፌስቶ በመቅዳት በቀጥታ በአማራ እና በኢትዮጵያ ላይ እንድፈጸም በጥራዝ ነጠቅ የኦሮሞ ምሁራን እና በምዕራባዊ ገዥዎች የተቀየሰ መጤ እምነት ነው። ኦሮሞን ከኦሮሙማ ምንም የሚያገናኘው ነገር የለም። አንችም እንደ መቀሌው ሰውየ አጄንዳዬ ካላደረግሽው በስተቀር።
የናዚ ወይም ኦሮሙማ ተከታይ ካለ ደግሞ 20 ይሁን 20 ሚልዮን ያው ናዚ ነው። There is nothing to be scared of, but it is scary if not exposed and fought back.
You want Nazi Orommuma to get a pass so that Amhara people and the rest of Ethiopians be consumed, destroyed, and annihilated. That is unacceptable. Exterminating Orommuma is a must, it is an existential threat to Ethiopia in general and Amhara in particular.