Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
free-tembien
- Member
- Posts: 1702
- Joined: 02 Jul 2015, 20:56
Post
by free-tembien » 24 Aug 2023, 16:18
በሁሉም ቦታ ተመሳሳይ ነገር ነው የሚታየው
የብርሃኑ ጁላ ጦር ከከተማ ወጥቶ ፋኖን ለመዋጋት ፈቃደኛ አልሆነም wtf?
ፋኖ በከተማ እንደማይዋጋ ያውቃል ስለዚህ በከተሞች ደህንነት ይሰማዋል
እንደዚህ ከከተማ ለመውጣት ፈቃደኛ ያልሆነ ምን ዓይነት ሠራዊት ነው?
አሁን ፋኖ በከተሞች ዙሪያና አቅራቢያ ለመዋጋት እየተገደደ ነው
Last edited by
free-tembien on 24 Aug 2023, 16:23, edited 3 times in total.