Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
wazzupdog
Member
Posts: 2009
Joined: 16 Jun 2018, 22:10

ሶስት የወያኔ አገልጋዮች በአንዳርጋቸው ጽጌ ላይ ዘመቱ

Post by wazzupdog » 21 Aug 2023, 17:36

በወያኔ አግልጋይነት የሚታወቁት ኤርሚያስ ለገሰ ኢትዮ ፎረምና (Ethio Forum) የቲኤስቲ አፑ (TST APP) ተስፋዬ በተቀናጀ በሚመስል መልኩ በአንዳርጋቸው ጽጌ ላይ ዘመቻ ከፍተዋል። ይሄ የሚያሳየው

1ኛ አንዳርጋቸው ጽጌ ከኤርትራ መንግስት ጋር ያለው የቅርብ ግንኙነት ለወያኔ ትልቅ እራስምታት እንደሆነ
2ኛ አብዮት አህመድ አሊና ወያኔዎች አብረው መስራት እንደጀመሩ (አብዮት አህመድ አሊ ገዱ አንዳርጋቸውን አንስቶ በሬድዋን ሁሴን ሲተካ ከወያኔ ጋር ለመታረቅ ፍላጎት እንደነበረው አመልካች ነበር)
3ኛ ሰባተኛው ንጉስ አንዳርጋቸው ጽጌን ተጠቅሞ እንደጣለው

በአሁኑ ሰዓት አንዳርጋችው በምን አይነት የፖለቲካ ቁመና ላይ እንዳለ ባይታወቅም ለአማራ ህዝብ መታገል እንደሚፈልግ ተናግሯል። በተናጠል ለአማራ ህዝብ መታገል መብቱ ነው። ከአሁን በኋላ ግን ይሄን ሰው የሚያምን አንድ አማራ ይገኛል ተብሎ የሚታሰብ አይመስለኝም። Fool me once, shame on you. Fool me twice, shame on me. :mrgreen: :mrgreen:

TGAA
Member+
Posts: 5747
Joined: 07 Apr 2019, 20:34

Re: ሶስት የወያኔ አገልጋዮች በአንዳርጋቸው ጽጌ ላይ ዘመቱ

Post by TGAA » 21 Aug 2023, 18:44

wazzupdog wrote:
21 Aug 2023, 17:36
በወያኔ አግልጋይነት የሚታወቁት ኤርሚያስ ለገሰ ኢትዮ ፎረምና (Ethio Forum) የቲኤስቲ አፑ (TST APP) ተስፋዬ በተቀናጀ በሚመስል መልኩ በአንዳርጋቸው ጽጌ ላይ ዘመቻ ከፍተዋል። ይሄ የሚያሳየው

1ኛ አንዳርጋቸው ጽጌ ከኤርትራ መንግስት ጋር ያለው የቅርብ ግንኙነት ለወያኔ ትልቅ እራስምታት እንደሆነ
2ኛ አብዮት አህመድ አሊና ወያኔዎች አብረው መስራት እንደጀመሩ (አብዮት አህመድ አሊ ገዱ አንዳርጋቸውን አንስቶ በሬድዋን ሁሴን ሲተካ ከወያኔ ጋር ለመታረቅ ፍላጎት እንደነበረው አመልካች ነበር)
3ኛ ሰባተኛው ንጉስ አንዳርጋቸው ጽጌን ተጠቅሞ እንደጣለው

በአሁኑ ሰዓት አንዳርጋችው በምን አይነት የፖለቲካ ቁመና ላይ እንዳለ ባይታወቅም ለአማራ ህዝብ መታገል እንደሚፈልግ ተናግሯል። በተናጠል ለአማራ ህዝብ መታገል መብቱ ነው። ከአሁን በኋላ ግን ይሄን ሰው የሚያምን አንድ አማራ ይገኛል ተብሎ የሚታሰብ አይመስለኝም። Fool me once, shame on you. Fool me twice, shame on me. :mrgreen: :mrgreen:
Abiy played the Ethiopian nationalist like a fiddle. The sense of betrayal runs deep, as they say, betrayal can turn even a nun into a killer. That's the impression I got from Andargachew's interview. As an individual, he can support the Amhara's struggle for survival and provide assistance. With Abiy and Vodcachew coordinating to attack the Amhara, a counterbalance is needed. Andargachew could serve as the conduit for that purpose."

sarcasm
Senior Member
Posts: 11594
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

Re: ሶስት የወያኔ አገልጋዮች በአንዳርጋቸው ጽጌ ላይ ዘመቱ

Post by sarcasm » 21 Aug 2023, 18:59

አንዳርጋቸው አሁን ፋኖን ለመምራት መጥቻለው የሚለው ትግሉን እንደማይቀለብሰው ምን ዋስትና አለ?

መሳይ የፋኖን ትግል really እየደገፈ ነው ያለው ወይስ መረጃ እያቀበለ?

ለመሆኑ አማራ የራሱን ትግል ለምን ከጃዋር በላይ ኦሮሞ ነን ባሉ ሰዎች እንዲመራ ይፈቅዳል?

Union

Re: ሶስት የወያኔ አገልጋዮች በአንዳርጋቸው ጽጌ ላይ ዘመቱ

Post by Union » 21 Aug 2023, 19:35

አንቺ ትግሬ ለአማራ አዝነሽ ማለት ነው? ኪኪኪኪ

sarcasm wrote:
21 Aug 2023, 18:59
አንዳርጋቸው አሁን ፋኖን ለመምራት መጥቻለው የሚለው ትግሉን እንደማይቀለብሰው ምን ዋስትና አለ?

መሳይ የፋኖን ትግል really እየደገፈ ነው ያለው ወይስ መረጃ እያቀበለ?

ለመሆኑ አማራ የራሱን ትግል ለምን ከጃዋር በላይ ኦሮሞ ነን ባሉ ሰዎች እንዲመራ ይፈቅዳል?

Union

Re: ሶስት የወያኔ አገልጋዮች በአንዳርጋቸው ጽጌ ላይ ዘመቱ

Post by Union » 22 Aug 2023, 08:50

ትክክል ነህ። ነገር ግን ወያኔ ለምን ጦርነት ከፈተችበት የሚለው መልስ ይፈልጋል። የፋኖ እና የኤርትራ ግንኙነት ይበልጥ ይጠናከራል የሚል እመነት ስላላት እና ኮረኔል ደመቀን ይተካል ብላ ስለፈራች። የወያኔ ችግራቸው አማራን አለማወቃቸው ነው እንጂ አማራን ካሁን ቦሀላ ማንም ሀይል አያስቆመውም አማራም አንዳርጋቸው መጣ ቀረ ግድ የለውም።

ፋኖ ካሸነፈ የመቀሌ ህዝብ ወያኔዎቹን መሪዎች እንደ በላቸው ስላወቁ በቻሉት አቅም የፋኖን ሀይል ያጠናክራል ብለው የሚሰጉትን ግለሰብ ማዳከማቸው ነው

wazzupdog wrote:
21 Aug 2023, 17:36
በወያኔ አግልጋይነት የሚታወቁት ኤርሚያስ ለገሰ ኢትዮ ፎረምና (Ethio Forum) የቲኤስቲ አፑ (TST APP) ተስፋዬ በተቀናጀ በሚመስል መልኩ በአንዳርጋቸው ጽጌ ላይ ዘመቻ ከፍተዋል። ይሄ የሚያሳየው

1ኛ አንዳርጋቸው ጽጌ ከኤርትራ መንግስት ጋር ያለው የቅርብ ግንኙነት ለወያኔ ትልቅ እራስምታት እንደሆነ
2ኛ አብዮት አህመድ አሊና ወያኔዎች አብረው መስራት እንደጀመሩ (አብዮት አህመድ አሊ ገዱ አንዳርጋቸውን አንስቶ በሬድዋን ሁሴን ሲተካ ከወያኔ ጋር ለመታረቅ ፍላጎት እንደነበረው አመልካች ነበር)
3ኛ ሰባተኛው ንጉስ አንዳርጋቸው ጽጌን ተጠቅሞ እንደጣለው

በአሁኑ ሰዓት አንዳርጋችው በምን አይነት የፖለቲካ ቁመና ላይ እንዳለ ባይታወቅም ለአማራ ህዝብ መታገል እንደሚፈልግ ተናግሯል። በተናጠል ለአማራ ህዝብ መታገል መብቱ ነው። ከአሁን በኋላ ግን ይሄን ሰው የሚያምን አንድ አማራ ይገኛል ተብሎ የሚታሰብ አይመስለኝም። Fool me once, shame on you. Fool me twice, shame on me. :mrgreen: :mrgreen:

euroland
Member+
Posts: 7957
Joined: 08 Jun 2018, 12:42

Re: ሶስት የወያኔ አገልጋዮች በአንዳርጋቸው ጽጌ ላይ ዘመቱ

Post by euroland » 22 Aug 2023, 15:27

union wrote:
21 Aug 2023, 19:35
አንቺ ትግሬ ለአማራ አዝነሽ ማለት ነው? ኪኪኪኪ
Belaynesh
The error you made above is yet another proof that you are born agamigna speaker. This type of mistake only is made by agames who are Amharic is their second language.

The correct way if saying this would be
“ለአማራ አዘንሽ ማለት ነው?"

I am sure you call 100 as ሞቶ too :lol:

sarcasm
Senior Member
Posts: 11594
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

Re: ሶስት የወያኔ አገልጋዮች በአንዳርጋቸው ጽጌ ላይ ዘመቱ

Post by sarcasm » 23 Aug 2023, 08:00

union wrote:
21 Aug 2023, 19:35
አንቺ ትግሬ ለአማራ አዝነሽ ማለት ነው? ኪኪኪኪ
ነገሮች ብለው ብለው ወደ ድርድር ነው የሚመሩት። አንዳርጋቸውና መሳይ የአማራ ፖለቲካ ከመሩት፤ በመጨረሻ እነሱ ናቸው የሚደራደሩት። ቦኋላ ደግሞ አማራ የነሱን ባዮግራፊ ያነብና "እነሱማ ኦሮሞ አይደሉም?!" ብሎ፤ ለሌላ 30 ዓመት "እየየየየየ አልተወከልንም እየየየየ" ይላል። ለ80 ብሔሮች ሰላም፤ የአማራ ፖለቲካ በአማራ ቢመራ ነው የሚሻለው። አይመስልህም?

Union

Re: ሶስት የወያኔ አገልጋዮች በአንዳርጋቸው ጽጌ ላይ ዘመቱ

Post by Union » 23 Aug 2023, 08:49

ድርድር የለም። ያሸነፈ ለምን ይደራደራል? የተሽነፈውም አገር ጥሎ ይጠፋል ወይም ይሞታል ብሎም ይታሰራል።

አንዳርጋቸው ሞቷል። ሲሳይ ጋዜጠኛ ነው። ስራውን እየሰራ ነው። የአማራ መሪዎች ደግሞ እየመሩ ነው። ውጤትም እያመጡ ነው። ኦሮሙማውን አፍርሰውታል። ህውሀት ትግሬ የሊጥ ሌባውን መቀሌ ወትፈውታል። የሽግግር መንግስቱን አማራ ይመራዋል። አለቀ። ልጆችን አሳዶ ለፍርድ ያቀርባል። ፍትህን፣ተጠያቂነትን፣ ኢትዮጵያዊነትን ያነግሳል!! ትግሬ ስደተኛ አሁንም እዘርፋለሁ እንጠራራው ብትል መላው ህዝብ ቆርጭሞ ይበለሀል። ስንት ቂም ያለበት አለ እናንተላይ።

ይሄን ሁሉ የምትይው ለአማራ አዝነሽ ነው ማለት ነው :lol:

እኛም ድኩማኖችን ማስተማር አይሰለቸንም :lol:

sarcasm wrote:
23 Aug 2023, 08:00
union wrote:
21 Aug 2023, 19:35
አንቺ ትግሬ ለአማራ አዝነሽ ማለት ነው? ኪኪኪኪ
ነገሮች ብለው ብለው ወደ ድርድር ነው የሚመሩት። አንዳርጋቸውና መሳይ የአማራ ፖለቲካ ከመሩት፤ በመጨረሻ እነሱ ናቸው የሚደራደሩት። ቦኋላ ደግሞ አማራ የነሱን ባዮግራፊ ያነብና "እነሱማ ኦሮሞ አይደሉም?!" ብሎ፤ ለሌላ 30 ዓመት "እየየየየየ አልተወከልንም እየየየየ" ይላል። ለ80 ብሔሮች ሰላም፤ የአማራ ፖለቲካ በአማራ ቢመራ ነው የሚሻለው። አይመስልህም?

sarcasm
Senior Member
Posts: 11594
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

Re: ሶስት የወያኔ አገልጋዮች በአንዳርጋቸው ጽጌ ላይ ዘመቱ

Post by sarcasm » 23 Aug 2023, 19:33

"እየየየየየ አልተወከልንም እየየየየ" የማይደገም ከሆነ ቆንጆ። የበፊቱም ስላልተወከሉ አይደለም። ከሚገባው በላይ ተወክለዋል።

sarcasm
Senior Member
Posts: 11594
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

Re: ሶስት የወያኔ አገልጋዮች በአንዳርጋቸው ጽጌ ላይ ዘመቱ

Post by sarcasm » 24 Aug 2023, 07:49

አቶ አንዳርጋቸው ፅጌ ምን አጀንዳ ይዘው ነው የፋኖ ትግል የሚቀላቀሉት? ከፌደራል መንግስት እየታገለ፤ ሌላ የጎንዮሽ ጦርነት ከትግራይ ጋር እንዲጀምር ነው። የሕዝብ ትግሉ ውሃ ሊቸልሱበት ነው!

ባልፉት 5 ዓመታት ለተፈጸመው፤ ምንድን ነው የአቶ አንዳርጋቸው ፅጌ የተጠያቂነት ድርሻ?

ዶ/ር አቢይ ጫና አድርገው የተከፈላቸው 30 ሚልዮን ብር ኮራፕሽን አይደለም ካሉ፤ እንዴት መንግስት በሙስና መክሰስ ይችላኩ?

Post Reply