Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Union

የአንፆክያ እና የዋሳ ፋኖ ሸኔን ለበለብው። አንፆክያ ሸንኮራ እና ዋሳ፣ ዋይ ዋይ በዛሳ!!

Post by Union » 21 Aug 2023, 00:03

የምንሊክ መንፈስ በአንፆክያ ዋሳ
ሸንኮራን ሸክፎ ማጀቴ ተነሳ
ወደ ጦሩ መንደር ገባ እያገሳ
ኩሩው ሸዋ ኢትዮጵያዊ
ያ ጥቁር እንበሳ!

አሳድዶ ነዳው
ወደ ወሎ መርሳ
መርሳ ተቀብሎ
አደረገው ምሳ!!

ዋይ ዋዩ በረታ
በአንፆክያ ዋሳ!!


.
.