-
Digital Weyane
- Senior Member
- Posts: 10173
- Joined: 19 Jun 2019, 21:45
ሞሞለስ ያሎበት ጡያቄ❓ በስልጣኔአቸውና በአንድነታቸው የምንቀናባቸው ኤርትራውያን በምናቸው ነው ከኛ ተጋሩ የሚለዩት?
በስልጣኔአቸውና በአንድነታቸው የምንቀናባቸው ኤርትራውያን በምናቸው ነው ከኛ ተጋሩ የሚለዩት?
-
Digital Weyane
- Senior Member
- Posts: 10173
- Joined: 19 Jun 2019, 21:45
Re: ሞሞለስ ያሎበት ጡያቄ❓ በስልጣኔአቸውና በአንድነታቸው የምንቀናባቸው ኤርትራውያን በምናቸው ነው ከኛ ተጋሩ የሚለዩት?
ጁንታ ወያኔ ዎገኖቼ ትግራይን ከመገንባት ይልቅ የዳያስፖራ ኤርትራውያን ባህላዊ ፌስቲቫሎችን ለማፍረስ ይቸኩላሉ እንጂ ኤርትራውያን የደረሱትን የስልጣኔና የአስተሳሰብ እድገት ደረጃ ለመድረስ ምንም ፍላጎት የላቸውም። ባንዳ የራሱ አገር የለውም። አገሩ የጌታው አገር ነው።