-
- Senior Member+
- Posts: 34229
- Joined: 06 Jan 2007, 15:44
" እባክሽ ዘይሪኝ" ብሎ መጠየቅ ምን ማለት ነው?
እውቀቱ ያላችሁ እስቲ አስረዱን::
Re: " እባክሽ ዘይሪኝ" ብሎ መጠየቅ ምን ማለት ነው?
Revelation,
Zahir (ዘሂር፣ ዘዪር) means to help or support.
Reda'an which is the Geez ረድኤት መርዳት ማለት ሲሆን አቢይ የኒ ዛይድ ቤተሰብ የረድኤት ልጅ ነው የሆነው በባህላቸው መሰረት ።
ይህ በኢትዮጵያ ታሪክ ተደርጎ የማይታወቅ ክስተት በኢትዮጵያ ፖለቲካና ዲፕሎማሲ ላይ እጅግ እግጅ አሳሳቢ ነገር ስለሆነ በሚያስከትሉ መዘዞች ላይ በቂ ምርምር አድርገን እነመሳይ መኮንን ሰፊ ማንቃት እንዲያደርጉበት መርዳት አለብን ።
የኢትዮጵያ ፖለቲካ የአረብ ፖለቲካ አካል ያደርገናል
የውጭ ፖሊሲያችን የኢሚሬት ተቀትላ ያደርገውል
ኢትዮአጵያን የዋሃቢ እስላም አገር ያደርጋታል
Abiy is compromised and Ethiopia is in historical danger of being in service foreign Arab and American interest

Last edited by Horus on 19 Aug 2023, 22:36, edited 1 time in total.
Re: " እባክሽ ዘይሪኝ" ብሎ መጠየቅ ምን ማለት ነው?
I wonder if it has a special meaning in the context of the famous Welo song played by Yehune Belay or is it the same meaning as Horus provided
Re: " እባክሽ ዘይሪኝ" ብሎ መጠየቅ ምን ማለት ነው?
እባክሽ ዘይሪኝ ማለት እጅ ለእጅ እንጨባበጥ ሰላም በይኝ ማለት ነው። ወይም ሰላም በይኝ - እጅ ንሽኝ እንጨባበጥ።
ቃሉ ሆረስ እንዳለው አረበኛ ነው። ለምሳሌ ክርስቲያን ቤተስኪያን ሂጀ ልሳለም ሲል ሙስሊም ደግሞ ቀደም ብለው ካለፉ ታላልቅ ሸሆች መቃብር ቦታ ለምሳሌ ( ሼሁ ሴን ጅብሪል ወይም አሩሲ) መስጊድ ዛየራ ይሄዳሉ።
ቃሉ ሆረስ እንዳለው አረበኛ ነው። ለምሳሌ ክርስቲያን ቤተስኪያን ሂጀ ልሳለም ሲል ሙስሊም ደግሞ ቀደም ብለው ካለፉ ታላልቅ ሸሆች መቃብር ቦታ ለምሳሌ ( ሼሁ ሴን ጅብሪል ወይም አሩሲ) መስጊድ ዛየራ ይሄዳሉ።
Re: " እባክሽ ዘይሪኝ" ብሎ መጠየቅ ምን ማለት ነው?
አቢይ አህመድ አሊ ኢትዮጵያ የምታክል ታላቅና ታሪካዊት አገር በአንድ የትንሽ ባለዘዪት ኢሚሬት የእርዳታ ጡት ልጅ መመራት የሚያስከትለው ዘርፈ ብዙ የብሄራዊ ጥቅም አደጋ ብቻ ሳይሆን አቢይ አህመድ በውጭ ገንዘብ እስከ አፍንጫው የተደገፈ ዲክታተር አድርጎታል ።
በታሪክና ፖለቲካ ሳይንስ ውስጥ ዲክታተሮች የሚወድቁበት አንድ ዋና ምክኛት ለዘብና ዉሃ ተሸካሚ አሽከሮቻችው ጥቂት ጄኔራሎች፣ ሰላዮች፣ ገራፊዎች ፣ ፕሮፓጋንዲስቶች ወዘተ ደሞዝ መክፈል ፣ ስጦታ ማንበሽበሽ ሲያቅታቸው፣ ኪሳቸው ባዶ ሲሆን ነው ። ልክ እንደ አቢይ ለላንቲካ የሚታዩ ብልጭልጭ ፕሮጀክቶች መስራት ሲያቅታቸው ነው ።
አቢይ ኪሱ ባዶ በሆነ ቁጥር የእርዳታ ወንድሙ ፔትሮዶላር የሚያፈስለት ከሆነ እራሱ ዲክታተር አቢይን ማስወገድ አስቸጋሪ ይሆናል ።
ይህ ነገር እጅግ እግጅ አደገኛ ክስተት መሆኑ አጥብቀን ማሰብ አለብን ።
አቢይ አህመድ በማንኛውም ግዜ ቢዝ ዛይድ አድርግ ያለው ነገር በማድረግ ኢትዮጵያን ሊሸጥ የሚችል ኮምፕሮማት መሆኑን ማወቅ አለብን ። ኮምፕሮማት ማለት በኬጂቢ የሰላይ መመልመሊያ ስልት አንድን ተመልማይ ብላክ ሜይለድ የሚይስደርገው አር ማስነካት ማለት ነው። አቢይ አህመድ የቢን ዛይድ 100% ኮምፕሮማት ነው ።
ይህን ጉዳይ ሲ አይ ኤም ስለሚያውቀው አቢይ አሁን በዚህ ስዓት የአሜሪካ ኤጀንት ሊሆን ይችላል ።
This is big stuff, folks

Last edited by Horus on 19 Aug 2023, 22:34, edited 1 time in total.
Re: " እባክሽ ዘይሪኝ" ብሎ መጠየቅ ምን ማለት ነው?
Last edited by sun on 19 Aug 2023, 22:40, edited 1 time in total.
Re: " እባክሽ ዘይሪኝ" ብሎ መጠየቅ ምን ማለት ነው?
Abere balew trgum kehedn, mnalachew eyeqebatere newe - unless Abere is giving the literal meaning and there is more to the term.
Re: " እባክሽ ዘይሪኝ" ብሎ መጠየቅ ምን ማለት ነው?
ወገኖች ረድ'አን ሆነ ዛሂር እጅግ ትክክለኛ ትርጉማቸው መርዳት፣ ረድኤት ማድረድ ሲሆን በርክስትና የፈጣሪ ረዳትነት ሁሉ ማለት ነው ። በእስልምና አላህ የፈቀደው፣ ፌቨር ያደረገው፣ ረድአን በአላህ ለመረዳት ብቁ የሆነ ሰው ማለት ነው ። በወሎዬዎች ዘንድ የልጅቷን ፌቨር እሺታ ለማግኘት ቢጠቀሙበት ትክክል ነው ። በያዝነው የቢ ዛይድ እናት ጉዳይ የአቢይን ታሪክ ሰምታ የረድኤት ልጇ እንዲሆን ፌቨር አድርጋዋለች ያ ባህላቸው ሊሆን ይችላል ።
እኛ ግን ከቃሉ ትርጉም ወጥተን የአንድ አገር መሪ በሌላ አገር ገንዘብ በዚህ ልክ ሲገዛና ለተጽኖ ሲጋለጥ ኮምፕሮማይዘድ ሲሆን የሚያስከተውን የብሄራዊ ጥቅም ክፍተት ላይ ብናተኩር ነው የኢትዮጵያዊነት ሃላፊነታችን!

Last edited by Horus on 19 Aug 2023, 23:11, edited 2 times in total.
Re: " እባክሽ ዘይሪኝ" ብሎ መጠየቅ ምን ማለት ነው?
Please stop smoking and sniffing too much otherwise you will get paranoid and hallucinated so as to see what is not visible and hear what has never been said. What you seem to hear is only within your crank head between your deaf ears. I suggest that you take the curative yellow shower provided by the holy dog several times until your hallucination gets lost. If lots of your types have been and are still flocking to the Middle East countries, Europe , the USA, etc. making money and learning trades why is it that others can not come to our country and do business if they want? Moshlaaqqa wushetam zibazinke Qiraqimbo Shisha cafe banda!Horus wrote: ↑19 Aug 2023, 22:08Revelation,
Zahir (ዘሂር፣ ዘዪር) means to help or support.
Reda'an which is the Geez ረድኤት መርዳት ማለት ሲሆን አቢይ የኒ ዛይድ ቤተሰብ የረድኤት ልጅ ነው የሆነው በባህላቸው መሰረት ።
ይህ በኢትዮጵያ ታሪክ ተደርጎ የማይታወቅ ክስተት በኢትዮጵያ ፖለቲካና ዲፕሎማሲ ላይ እጅግ እግጅ አሳሳቢ ነገር ስለሆነ በሚያስከትሉ መዘዞች ላይ በቂ ምርምር አድርገን እነመሳይ መኮንን ሰፊ ማንቃት እንዲያደርጉበት መርዳት አለብን ።
የኢትዮጵያ ፖለቲካ የአረብ ፖለቲካ አካል ያደርገናል
የውጭ ፖሊሲያችን የኢሚሬት ተቀትላ ያደርገውል
ኢትዮአጵያን የዋሃቢ እስላም አገር ያደርጋታል
Abiy is compromised and Ethiopia is in historical danger of being in service foreign Arab and American interest
![Razz :P](./images/smilies/icon_razz.gif)
![](https://media.giphy.com/media/1xOyJc0JRQrpsJUp7U/giphy.gif)
Re: " እባክሽ ዘይሪኝ" ብሎ መጠየቅ ምን ማለት ነው?
አቢይ አህመድ አሊ የ120 ሕዝብ ኢትዮጵያ የምትባል አገር ጠቅላይ ሚኒስትር ነኝ እያለ ለምን የሼክ ቢን ዛይድ ንብረት የሆነውን ኳስ ቡዲን ማሊያ ለብሶ ተራ የማስታውቂያ ቦርድ እንደ ሆነና የኢትዮጵያን ኳስ አፍቃሪዎችን በድብቅ ለመሸወድ መጣሩ አሁን 120% ፍንትው ብሎ ይታየናል ። የውጭ ጥቅም አስጠባቂ ኮምፕሮማት ማለት ይህ ነው ። በቃ ! ኳሱ ትንሽ ነገር ነው ! ትላልቆቹ ብሄራዊ ጥቅሞቻችን ሁሉ እንደዚህ ነው የሚሸጣቸው ።
-
- Senior Member+
- Posts: 34229
- Joined: 06 Jan 2007, 15:44
Re: " እባክሽ ዘይሪኝ" ብሎ መጠየቅ ምን ማለት ነው?
አቶ ሆሩስ ለዝርዝር ማስረጃው በጣም አመስግናለሁ:: እውነትም በጣም አደገኛና አስነዋሪ ክስተት ነው:: ይሄ የብይ አህመድ አካሄድ አስደንጋጭም ብቻ ሳይሆን ሰውየው ህሊና የሌለው፣ ለጥቅሙ ከሆነ ምንም ከማድረግ የማይመልስ ሰው መሆኑን ያሳይል! ክርስቲያን ሆንኩ ያለው ደግሞ ለየትኛው ጥቅም ማሟያ እንደሆነ ብናውቅም ጥሩ ነበር::Horus wrote: ↑19 Aug 2023, 22:08Revelation,
Zahir (ዘሂር፣ ዘዪር) means to help or support.
Reda'an which is the Geez ረድኤት መርዳት ማለት ሲሆን አቢይ የኒ ዛይድ ቤተሰብ የረድኤት ልጅ ነው የሆነው በባህላቸው መሰረት ።
ይህ በኢትዮጵያ ታሪክ ተደርጎ የማይታወቅ ክስተት በኢትዮጵያ ፖለቲካና ዲፕሎማሲ ላይ እጅግ እግጅ አሳሳቢ ነገር ስለሆነ በሚያስከትሉ መዘዞች ላይ በቂ ምርምር አድርገን እነመሳይ መኮንን ሰፊ ማንቃት እንዲያደርጉበት መርዳት አለብን ።
የኢትዮጵያ ፖለቲካ የአረብ ፖለቲካ አካል ያደርገናል
የውጭ ፖሊሲያችን የኢሚሬት ተቀትላ ያደርገውል
ኢትዮአጵያን የዋሃቢ እስላም አገር ያደርጋታል
Abiy is compromised and Ethiopia is in historical danger of being in service foreign Arab and American interest
-
- Senior Member+
- Posts: 34229
- Joined: 06 Jan 2007, 15:44
Re: " እባክሽ ዘይሪኝ" ብሎ መጠየቅ ምን ማለት ነው?
He wasn't kidding when he said "I'm blessed with the art of begging!" Except this particular begging has put Ethiopia on a very dangerous path!
Re: " እባክሽ ዘይሪኝ" ብሎ መጠየቅ ምን ማለት ነው?
Reveleations,
እስከ ዛሬ ድረስ እግጅ ብዙ የአቢይ ባህሪያትና ንግግሮች ሰውን ሁሉ ግራ እያጋቡ ትርጉም ጠፍተውላቸው ኖረዋል ። ይህ የአቢይ አረብነትና የገንዘቡ ምንጭ መታወቁ ሰውዬውን እንደ ተከፈተ መጽሃፍ እንድናነበው ፣ የሚያደርዳቸው ነገሮች ለምን እንደ ሚያደርጋቸው እና የማያደርጋችው ነገሮም ለምን እንደ ሆነ እንደ ብርሃን ያሳየናል ።
ትላንት አንዳርጋቸው አቢይ እራሱን ብቻ የሚያዳምጠው ያለው ሁለት ቀን ሳስብበት ነበር ። አሁን ይህ ሰው አማራ ቢሞት ኦሮሞ ቢሞት ሰማይ በፈነዳ ምን ግድ የሌለው ዶላር እስካፍንጫው አድልቦ ያሻውን አሽከር የሚቀጥር ብር ሲያልቅበት ወንድሙ ጋ የሚሄድና አረቦቹ የጠየቁትን የሚያደርግ አደገኛ የውጭ ሰላይ ፎሬይን ኤጀንት ነው።
ይህ ነገር በከፍተኛ ደረጃ ለኢትዮጵያ ሕዝብ መነገር ያለበትና ኢትዮጵያ በአረብ ኦሎጋርኮች እንደ ምትገዛ ሕዝብ ማወቅ አለብን ! አሁን አቢይ ለምን ሙስሊሙን እንደ ሚረብሽ፣ ክርስቲያኑን፣ ያሻውን ጎሳ እንዳሻው ሚገድለው በኔ እምነት ኢትዮጵያን ዴስቴብላይዝ አድርግ የተባለ ይመስለኛል።
በአንድ ቃል ኢትዮጵያ ትልቅ ትልቅ አደጋ ላይ ነች

Horus,
Over 15 years ago, I read an article stating the grand plan of Arabs to convert Ethiopia to an Arab state by 2050. As to Abiy, it became very clear that he is in a complete illution who cares about nothing other than his own perceived kingdom, no matter what tragedies are taking place in the country. Any person with a sane mind doesn't construct a 500 billion palace while the country economy is in the verge of collapse and the population is getting impoverished day by day. Am not surprised about this news as I came to realise longtime ago about the nature and intent of this individual. እሱ ጭንቅላት ያለው አንድ እና አንድ ነገር ብቻ፣ ከአረብ ንጉሶች ጋር ትክሻ ለትክሻ መለካካት፣ እርሱም ንጉስ መሆን፣ ከዛ በሚሰጡት ምጽዋት ለዘላለም መንገስ፣ ማንኛውንም የሀገር ጥቅም እየሸጠ ማለት ነው
አዋ በጣም አደገኛ እና እፕስደንጋጭ ከመሆኑም አልፎ ይህንን ግለሰብ ለማስውፕገድ የበለጠቁርጠኝነትን የሚያነሳሳ የህዝብ ማነቃቃት ስራ በከፍተኛ ሁኔታ መሰራት እንዳለበት ለነገ የማይባል ጉዳይ መሆኑን ይጠቁማል
ጉድ እና ጅራት እያደር ይወጣል ይሉሀል ይህ ነው፣ አሁን እስካሁን ያልገባው ግብዝ ካለ ይህ ክስተት ፍንትው አድርጎ ያሳየዋል

Horus wrote: ↑20 Aug 2023, 00:53Reveleations,