Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum


Union

Re: ቀሪ የአባይ ግድብ ጠባቂ የተባሉት የኦነግ ኮማንዶ ግትልትል ጎጃም በር ላይ ከፋኖጋ የመሳሪያ እርክክብ አድርጎው ጨረሱ። በህይወት የተረፈው መሳሪያውን እየጣለ ወደ ወለጋ አቅጣጫ እየሮጠ

Post by Union » 19 Aug 2023, 16:43

አባይ አከባቢ እንኳን የውጭ ሀይል አንድ ወፍም ያለ እኛ ፍቃድ ዝር አትልም ያለው ኦነግ ኦሮሙማ ማን ነበር :lol:

ግብፅ እኮ ሳውዝ ሱዳንን ብትልክ ኖሮ ኦነግን ደምስሳ ግድቡጋ ትደርስ ነበር። ከዛ ተፈራ ማሞን ድረስልኝ ይለውና እንደለመደው ፋኖ በድጋሚ ነፃ ያወጣዋል ግድቡንም ይከላከላል። The same story over and over!

Post Reply