Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
Horus
- Senior Member+
- Posts: 42687
- Joined: 19 Oct 2013, 19:34
Post
by Horus » 18 Aug 2023, 13:58
-
Selam/
- Senior Member
- Posts: 17797
- Joined: 04 Aug 2018, 13:15
Post
by Selam/ » 18 Aug 2023, 14:20
የሀገሬ ሰው የአጨብጭቢን ሰው ፍሬ ቢስ መንጫጫት ሲገልፅ ‘አፌን ልሼ ቀረሁ’ ይላል። ሼሁ በአንደበተ ቁጥብነትና በግርማ ሞገስ ሲንጎማለል ፣ ቀባጣሪውና ጭሎው አብይ እንደ ማሽላ ሲንጣጣ ይታያል። በግድ ለመወደድ ሲጋጋጥ ማየት ለኢትዮጵያ ውርደት ነው።
Horus wrote: ↑18 Aug 2023, 13:58
-
Horus
- Senior Member+
- Posts: 42687
- Joined: 19 Oct 2013, 19:34
Post
by Horus » 18 Aug 2023, 15:04
Selam/ wrote: ↑18 Aug 2023, 14:20
የሀገሬ ሰው የአጨብጭቢን ሰው ፍሬ ቢስ መንጫጫት ሲገልፅ ‘አፌን ልሼ ቀረሁ’ ይላል። ሼሁ በአንደበተ ቁጥብነትና በግርማ ሞገስ ሲንጎማለል ፣ ቀባጣሪውና ጭሎው አብይ እንደ ማሽላ ሲንጣጣ ይታያል። በግድ ለመወደድ ሲጋጋጥ ማየት ለኢትዮጵያ ውርደት ነው።
Horus wrote: ↑18 Aug 2023, 13:58
ሹገር ዳዲው ብቅ ሲል አቢይ እጁን ሲዘረጋ አየሀው !! ትንሼ ልጅህ ናፍቀሃት ብቅ ስትል እጇን ዝርግት አድርጋ ዳዲ ዳዲ ዳዲ ስትል

ያሳፍራል በውነት ያሳፍራል

-
Horus
- Senior Member+
- Posts: 42687
- Joined: 19 Oct 2013, 19:34
Post
by Horus » 19 Aug 2023, 00:52
-
justo
- Member
- Posts: 3226
- Joined: 05 May 2013, 17:54
Post
by justo » 19 Aug 2023, 02:12
Horus, Ethiopia's paragon of morals & ethics
ዝም ብለህ የተጋገርልህን ብላ። ቆየት ብለህ ደግሞ እኩል ካልበላሁ ልትለን ነው
-
Horus
- Senior Member+
- Posts: 42687
- Joined: 19 Oct 2013, 19:34
Post
by Horus » 19 Aug 2023, 02:59
justo wrote: ↑19 Aug 2023, 02:12
Horus, Ethiopia's paragon of morals & ethics
ዝም ብለህ የተጋገርልህን ብላ። ቆየት ብለህ ደግሞ እኩል ካልበላሁ ልትለን ነው
ጁስቶ እራሱ የአረቡ መስፍን ሳያፍርባችሁ አይቀርም፤ ቤቱን ሊጠርጉና ልብሱን ሊያጥቡ የወሰዳቸው ገርዶችና የቤት ሰራተኞች እንኳ እንደዚህ ከሰውነት አይወዱም! ማፈሪያዎች ! በቅርቡ ኢትዮጵያ ከናንተ መሰል ገረዶች ነጻ ትሆናለች!