Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
Wedi
- Member+
- Posts: 8649
- Joined: 29 Jan 2020, 21:44
Post
by Wedi » 15 Aug 2023, 11:15
-
Misraq
- Senior Member
- Posts: 17767
- Joined: 27 Sep 2009, 19:43
- Location: Zemunda
Post
by Misraq » 15 Aug 2023, 11:20
አስደማሚ ናቸው፥፥ ባንዳውን ሁሉ በየተራ እየጎበኙት ነው፥፥ በአማራ ክልል ያለ ባንዳ በፍርሃት አምስትና ስድስት አድራሻ ቤት እየቀያየረ ነው የሚኖረው፥፥ የአይጥ ሕይወት፥፥ ይህን ስትራቴጂ የነደፉት አማሮች ኖቤል ፒስ ፕሪይዝ መሸለም ይገባቸዋል፥፥ ይህን የመሰለ ጉብኝት አዲስ አበባ ውስጥ የሚጀምሩበት ቀን ሩቅ አይሆንም
-
kibramlak
- Member
- Posts: 2155
- Joined: 26 Sep 2013, 09:27
Post
by kibramlak » 15 Aug 2023, 12:01
አማራን ወከልን ብለው አማራውን በድሮን ለማስጨረስ በዛሬው የተወካዮች ምክር ቤት የድጋፍ ድምፅ የሰጡት እውነት ወደ አማራ ክልል ሄደው ይቆማሉ? ካልሄዱስ አዲስ አበባ ምን ይሰራሉ ? የእነሱ እጣ ፋንታ ምንስ ይሆናል?
ድሮም ለውጥ ሳይሆን የአገዛዙን ነውጥ ሲደግፉ ለነበር አሁንም የአገዛዙ ሰላዮች ስለሆኑ በተገኘው አጋጣሚ ማስተናገድ ነው፣፣ እነሱ ከሌሉ ኦሮሙማ አማራ ክልል አስተኳሽም ቦታም አይኖረውም፣፣
Misraq wrote: ↑15 Aug 2023, 11:20