Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Digital Weyane
Member+
Posts: 9512
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: ♦︎ የግፍ ጉጠት ♦︎ ሕወሃት በራያ ህዝብ ላይ የፈፀመው ዘግናኝ ጭፍጨፋ ♦︎♦︎♦︎

Post by Digital Weyane » 14 Aug 2023, 12:59

በህይወቴ ለመጀመሪያ ጊዜ ትግራዋይ መሆኔን ጠላሁ። የራያ ሕዝብ ህመማቸው አመመኝ፣ እንባቸው አስነባኝ። ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ :cry: :cry: :cry: :cry: :cry:

Digital Weyane
Member+
Posts: 9512
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: ♦︎ የግፍ ጉጠት ♦︎ ሕወሃት በራያ ህዝብ ላይ የፈፀመው ዘግናኝ ጭፍጨፋ ♦︎♦︎♦︎

Post by Digital Weyane » 14 Aug 2023, 18:09

አንዳንድ ጁንታ ተጋሩ ዎገኖቼ በራያ አማራ ሕዝብ ላይ ይቅርታ የማይደረግለት ጭካኔ የተሞላበት ግፍ ስለፈፀሙ ከጥፋታቸው ለማምለጥ ሲሉ ስማቸውን ቀይረው ሲንቀሳቀሱ አያለሁ። አንዱ ሶማሊማን ነኝ ይላል። አንዱ ኖብል አማራ ነኝ ይላል። አንዱ የኤርትራ ተቃዋሚ ነኝ ይላል። ኡኔም ትግራዋይ ሆኜ ቦዚህ ሁኔታ መቀጠል በጣም ከብዶኛል። ሱዳናዊ ለመሆን እያሰብኩ ነው። :roll: :roll:

Digital Weyane
Member+
Posts: 9512
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: ♦︎ የግፍ ጉጠት ♦︎ ሕወሃት በራያ ህዝብ ላይ የፈፀመው ዘግናኝ ጭፍጨፋ ♦︎♦︎♦︎

Post by Digital Weyane » 14 Aug 2023, 22:04

ኡኛ ተጋሩ ትልቅ ዲንጋይ በአንገታችን አስረን የራያ አማራ ህዝብ እግር ሥር ወድቀን ይቅርታ ሞጠየቅ አለብን። :roll: :roll:

Fiyameta
Senior Member
Posts: 15678
Joined: 02 Aug 2018, 22:59

Re: ♦︎ የግፍ ጉጠት ♦︎ ሕወሃት በራያ ህዝብ ላይ የፈፀመው ዘግናኝ ጭፍጨፋ ♦︎♦︎♦︎

Post by Fiyameta » 15 Aug 2023, 03:45

Its sad what happened to the Raya Amhara people. They didn't deserve to be massacred by the evil agame.

Weyane.is.dead
Member+
Posts: 6796
Joined: 19 Oct 2017, 11:19

Re: ♦︎ የግፍ ጉጠት ♦︎ ሕወሃት በራያ ህዝብ ላይ የፈፀመው ዘግናኝ ጭፍጨፋ ♦︎♦︎♦︎

Post by Weyane.is.dead » 15 Aug 2023, 05:59

Tplf's wickedness is unmatched. Weyane is the source of all evil in the region.

Fiyameta
Senior Member
Posts: 15678
Joined: 02 Aug 2018, 22:59

Re: ♦︎ የግፍ ጉጠት ♦︎ ሕወሃት በራያ ህዝብ ላይ የፈፀመው ዘግናኝ ጭፍጨፋ ♦︎♦︎♦︎

Post by Fiyameta » 15 Aug 2023, 10:23

Is it true that Getachew Reda requested police protection from the diaspora agame because he's from Raya? :|

Weyane.is.dead
Member+
Posts: 6796
Joined: 19 Oct 2017, 11:19

Re: ♦︎ የግፍ ጉጠት ♦︎ ሕወሃት በራያ ህዝብ ላይ የፈፀመው ዘግናኝ ጭፍጨፋ ♦︎♦︎♦︎

Post by Weyane.is.dead » 15 Aug 2023, 12:27

They made getachew werada their leader so they can claim raya whilst committing heinous crimes against people from raya. Tplf is a scum.

Digital Weyane
Member+
Posts: 9512
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: ♦︎ የግፍ ጉጠት ♦︎ ሕወሃት በራያ ህዝብ ላይ የፈፀመው ዘግናኝ ጭፍጨፋ ♦︎♦︎♦︎

Post by Digital Weyane » 23 Aug 2023, 09:43

አሸባሪው ሕወሃት የራያ ወጣቶችን ሳይወዱ በግድ የእሳት እራት እንዲሆኑ የጥይት ማብረጃ ተደርገው ተገፍተው ወደ ውክልና ጦርነት ገብተው እንዲያልቁ አድርጓል። ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ :cry: :cry: :cry: :cry:

Post Reply